ማስታወቂያ
የ2016 ዓ.ም ተመራቂ ሰልጣኞች በሙሉ ጥቅምት 05/02/2017 እና 06/02/2017 ዓ.ም ማለትም የፊታችን ማክሰኞና ረዕቡ የሶፍት ስኪል ስልጠና በጀኔራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አሮጌው አዳራሽ ከጥዋቱ 2:30 ስዓት ጀምሮ ለሁለት ተከታታይ ቀናት ኢንፎማይንድ ሶልሽን በተባለ ድርጅት ይሰጣል በተጠቀሰው ቀንና ስዓት በመገኘት መሳተፍ ትችላላችሁ።
ማሳሰቢያ:_1. ስልጠናው የሙሉ ቀን ስልጠና ነው።
2. የሁለቱንም ቀን ስልጠና የተከታተለ ሰርተፊኬት ያገኛል።
3. የትራንስፖርት አበል አለው።

አርብ:- ጥቅምት 8 ቀን 2017 ዓ.ም
ለ27 አሰልጣኞች የተግባራዊ ጥናትና ምርምር አዘገጃጀት ስልጠና ተሰጠ!!
በኮሌጁ ለሚገኙ 27 አሰልጣኞች በተግባራዊ ጥናትና ምርምር /አክሽን ሪሰርች/ አሰራር ዙሪያ የ10 ቀን ስልጠና ተሰጠ፡፡
የተግባራዊ ጥናትና ምርምሩ ስልጠና ዓላማ እንደ ተቋም ያሉ የስራ ክፍተቶችን በጥናትና ምርምር መልስ እየሰጡና የሚስተዋሉ ችግሮችን በራስ አቅም በየጊዜው እየፈቱ ለመሄድ ታቅዶ መሆኑን በኮሌጁ የጥናት፣ ምርምርና ፐብሊኬሽን የስራ ክፍል አስተባባሪዋ ወ/ሮ ምስራቅ ደለሳ ነግረውናል፡፡
ስልጠናው ከተለያዩ የስራ ክፍሎች ለተውጣጡ አሰልጣኞች የተሰጠ ሲሆን በጽንሰ ሀሳባዊ ገለፃና በተግባር ልምምድ ቀርቧል፡፡
በ2016 ዓ.ም በቴክኒክና ሙያ ሳምንት ቀን በኮሌጁ አሰልጣኞች የተሰራው ጥናትና ምርምር ችግር ፈቺነቱ እንደ ከተማ 1ኛ ደረጃን ይዞ ማጠናቀቁ አይዘነጋም፡፡
"በላቀ አገልግሎት የመረጃ ተደራሽነት"