General Wingate Polytechnic college-Official channel
9.96K subscribers
3.37K photos
43 videos
204 files
198 links
ራዕይ:- በ2022 በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ መሆን።

የአይሶ 9001፡2015 የጥራት አመራር ስርዓት ሰርተፍኬት ባለቤት።
Download Telegram
በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ለፒ.ኤች.ዲ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት እና የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በጋራ በመሆን ለ2ዐ17 ዓ.ም በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የትምህርት መስክ የፒ.ኤች.ዲ ኘሮግራም በመደበኛ መርሓ ግብር አመልካቾችን ተቀብለው ማስተማር ይፈልጋሉ፡፡ የኘሮግራሙ ዓላማ በዘርፉ ያለውን የተመራማሪዎች እና ከፍተኛ ባለሙያዎች እጥረት መቅረፍ ነው፡፡ ለኘሮግራሙ ስኬት ሁለቱ ተቋማት ከፍተኛ የሆነ ትኩረት ሰጥተው የሚከታተሉ ይሆናል፡፡

#Ethiopia #AI #artificialintelligence #AdamaUniversity #PhDOpportunities #PhD
👍61