አርብ፦ ግንቦት 23 ቀን 2016 ዓ.ም
የጽሑፍ ዝግጅት ውድድር ማስታወቂያ
ውድ የኮሌጃችን ማህበረሰብ በሙሉ!
በኮሌጁ የተለያዩ የህትመት ስራዎች እንደሚዘጋጁ ይታወቃል። ስለሆነም ለሚዘጋጁ ቡክሌቶች ጥሩ አርቲክሎችን ያዘጋጁ አካላትን አወዳድሮ
#ለመሸለም የተዘጋጀ በመሆኑ በመወዳደሪያ መስፈርቱ ይዘት እና በተቀመጠው ቀነ ገደብ መሰረት አዘጋጅታችሁ እንድታቀርቡ ይጋብዛል።
መልካም ዕድል እያልን አጠቃላይ መረጃውን ከላይ አያይዘናል።
የኮሌጁ
#EASTRIP ፕሮጀክት ጽ/ቤት