General Wingate Polytechnic college-Official channel
9.95K subscribers
3.37K photos
43 videos
204 files
198 links
ራዕይ:- በ2022 በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ መሆን።

የአይሶ 9001፡2015 የጥራት አመራር ስርዓት ሰርተፍኬት ባለቤት።
Download Telegram
ሰኞ 10/03/2016 ዓ.ም ምዝገባ ይጀመራል በምስሉ ላይ የተገለፀውን ቅደም ተከተል በመከተል በ https://www.aatvetb.edu.et/ ድህረገፅ ገብተው ይመዝገቡ

Galmeen Wixataa (10/03/2016 A.L.H) eegalma, marsariitii https://www.aatvetb.edu.et/ seenuun tartiiba suuraa irratti mul'atu hordofuun galmaa'aa.

Registration Will start Monday( Nov 20/2023), log in to the website https://www.aatvetb.edu.et/ and register by following the order shown in the image.
👍12
Forwarded from Bank of Abyssinia
ባንካችን አቢሲንያ በተለያዩ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚገኙ ተማሪዎችን የአፖሎ የተማሪ አምባሳደር በማድረግ፣ አፖሎን ለደንበኞች በማስተዋወቅ እና በምዝገባ ባሳኩት መጠን የኮሚሽን ክፍያ ለመክፈል አስፈላጊውን ዝግጅት ጨርሷል፡፡ ስለሆነም የአፖሎ አምባሳደር ለመሆን ፍላጎት ያላቸውን የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች አወዳድሮ ለመውሰድ ተዘጋጅቷል፡፡ ከተጨማሪ የገቢ ምንጭ ባለፈ ተማሪዎች ከዩኒቨርስቲ ተመርቀው ሲወጡ የሥራ ልምድ ይሆናቸው ዘንድ ያላቸውን ችሎታ የሚያሳድጉበት፤ እንዲሁም እንደሚያሳዩት ውጤትና ተነሳሽነት ሌሎች ሽልማቶችን የሚያገኙበትን አጋጣሚ አቢሲንያ ባንክ ፈጥሯል፡፡
የዚህ እድል ተሳታፊ ለመሆን የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ሊያሟሏቸው የሚገቡ ነጥቦች፣
የከፍተኛ ትምህርት እየተከታተላችሁ መሆኑን የሚገልፅ የተማሪ መታወቂያ፤
የአፖሎ አካውንት ባለቤት መሆን፤ ከ150 ቃላት ባልበለጠ ራሳችሁን የሚገልፅ አጭር ፅሁፍ እና
በቀላሉ ለመሙላት በተዘጋጀው የማመልከቻ ገጽ ከ150 ቃላት ባልበለጠ ለምን የአፖሎ አምባሳደር ለመሆን እንደፈለጋችሁ መግለፅ ብቻ ናቸው፡፡ ስለሆነም ከታች ያለውን መስፈንጠሪያ በመጠቀም ይመዝግቡ፡፡

https://apolsup.bankofabyssinia.com/studentAgent


ከአፖሎ ጋር ተፍ ተፍ በሉ፡፡
ከስራ በፊት ስራ ጀምሩ፡፡
ጠቀም ያለ የሪፈራል ኮሚሽንም አግኙ!
👍14
ውድ አዲስ የ2016 ዓ.ም ተመዝጋቢ ሰልጣኞቻችን በባሉበት ሆነው በ gwptc.sims.aatvetb.edu.et ከተመዘገቡ በኋላ የአጭር መልዕክት ወይም SMS የሚደርሶትን መልዕክት ወይም ሲስተሙ የሚሰጦትን Application ID ቁጥር ይዘው ከ8ኛ እስከ 12ኛ ያሉ የትምህርት ማስረጃቹንና ፎቶግራፍ ይዛቹ በመምጣት ከአላስፈላጊ ወረፋና እንግልት ይዳኑ።
ልብ ይበሉ አጭር የፅሑፍ መልዕክት ወይም SMS እንዲደርሶ ስልኮትን ሲያስገቡ 9 ወይም ለሳፋሪኮም 7 ብለው ይጀምሩ 09 ወይም 07 ብለው ቢመዘግቡ ትክክል አይደሉምና Message አይደርሶትም።
👍7
ሰኞ:- ህዳር 10 ቀን 2016 ዓ∙ም

ኮሌጁ አዳዲስ ሰልጣኞችን መመዝገብ ጀመረ!!

ኮሌጁ የ2016 ዓ.ም አዳዲስ ሰልጣኞችን ዛሬ ህዳር 10 ቀን 2016 ዓ∙ም በበየነ መረብ /online/ መመዝገብ ጀመረ።

በዛሬው የወረቀት አልባ ኦን ምዝገባ ላይ በ2015 ዓ.ም 12ኛ ክፍልን ያጠናቀቁና ከዚያ በፊት ጨርሰው የተቀመጠውን የቅበላ መስፈርት ያሟሉ አዳዲስ ሰልጣኞች መመዝገብ ችለዋል።

ኮሌጁ በ17 የስልጠና ዘርፍ ዓይነቶች እና ወደ 50 በሚደርሱ ሙያዎች እስከ 3500 የሚደርሱ አዳዲስ ሰልጣኞችን ተቀብሎ ለማሰልጠን እቅድ ይዟል።

"በላቀ አግልግሎት የመረጃ ተደራሽነት"
👍39
ውድ አዲስ የ2016 ዓ.ም ተመዝጋቢ ሰልጣኞቻችን በባሉበት ሆነው በ gwptc.sims.aatvetb.edu.et ከተመዘገቡ በኋላ የአጭር መልዕክት ወይም SMS የሚደርሶትን መልዕክት ወይም ሲስተሙ የሚሰጦትን Application ID ቁጥር ይዘው ከ8ኛ እስከ 12ኛ ያሉ የትምህርት ማስረጃቹንና ፎቶግራፍ ይዛቹ በመምጣት ከአላስፈላጊ ወረፋና እንግልት ይዳኑ።
ልብ ይበሉ አጭር የፅሑፍ መልዕክት ወይም SMS እንዲደርሶ ስልኮትን ሲያስገቡ 9 ወይም ለሳፋሪኮም 7 ብለው ይጀምሩ 09 ወይም 07 ብለው ቢመዘግቡ ትክክል አይደሉምና Message አይደርሶትም።
👍8