ለነባር ሰልጣኞች በሙሉ
በነገው እለት ማለትም አርብ(25/01/2016ዓ.ም)በመንገድ መዘጋጋት ምክንያት ምዝገባ የሌለ መሆኑን እያሳወቅን ሰኞ 28/01/2016 ዓ.ም ጀምሮ ምዝገባው ይቀጥላል ።
For all existing trainees We would like to inform you that there will be no registration tomorrow, Friday (25/01/2016) due to the road closure, and the registration will continue from Monday 28/01/2016.

👍10😢5
959_የመንግሥት_ሠራተኞች_ጡረታ_አዋጅ_ማስፈጸሚያ_መመሪያ_ቁጥር_959_2015_1.pdf
557.5 KB
Share 959_የመንግሥት_ሠራተኞች_ጡረታ_አዋጅ_ማስፈጸሚያ_መመሪያ_ቁጥር_959_2015_1.pdf
👍2
" የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ ይሆናል " - ትምህርት ሚኒስቴር
የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ እንደሚሆን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
በዚህም ዙሪያ ትምህርት ሚኒስቴር ነገ መስከረም 28/2016 ዓ.ም ከቀኑ 6 ሰዓት ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ እንደሚሰጥ ገልጿል።
@tikvahethiopia

👍7😢2
ሰኞ፦ መስከረም 28 ቀን 2016 ዓ.ም
የ2015 ዓ.ም የ12 ክፍል ተፈታኞች ውጤት ይፋ ሆነ!!
በዚህም ከተፈተኑት ጠቅላላ ተማሪዎች ውስጥ 50 ከመቶ የሚሆኑት እና ከዛ በላይ 26 ከመቶ ነው ያገኙት። ያ ማለት ከ845 ሺህ ተፈታኞች 422,500 ተማሪዎች ከ26 በታች ነው ያመጡት።
በ2015 የተፈተኑ ተማሪዎች ብዛት 845,099 ሲሆኑ 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጡት 27,267 ተማሪዎች (3.2%) ብቻ ናቸው። ከነዚህ ውስጥ ከተፈጥሮ ሳይንስ ያለፉ 19,017 ተማሪዎች እና ከማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ 8,250 ተማሪዎች ናቸው። እንዲሁም በማታ ከተፈተኑ 16,541 ያለፉ 12 ተማሪዎች ብቻ ናቸው ተብሏል። ከዚህ ባሻገር በግል የተፈተኑ 169,502 ሲሆኑ ያለፉት ደግሞ 498 ተማሪዎች ናቸው። እዚህ ላይ በመደበኛ የትምህርት መርሃ ግብር የተፈተኑ 659,056 ሲሆኑ ያለፉ ግን 26,757ዎቹ ናቸው።
ከትምህርት ተቋማት አንጻር የ12ኛ ክፍል ፈተና ካስፈተኑ 3,106 ት/ቤቶች ውስጥ 1,328 ትምህርት ቤቶች አንድም ተማሪ አላሳለፉም። ያ ማለት በሀገሪቱ ካሉትና የ12ኛ ክፍል ፈተና ካስፈተኑት ትምህርት ቤቶች 42.8 በመቶ የሚሆኑት አንድም እንኳን ተማሪ ማሳለፍ አልቻሉም።
በዘንድሮው የትምህርት ዘመን 27 ሺህ 267 ተማሪዎች በቀጥታ ፍሬሽ ማን ሆነው ወደ ዩኒቨርሲቲ ሲገቡ 160 ሺህ ገደማ ተማሪዎች በሬሜዲያል ይገባሉ።
ይህ ውጤት በኮሌጃችን አዳዲስ ሰልጣኝ ቅበላ ላይም የራሱ አሉታዊ ተጽዕኖ የሚኖረው ሲሆን አዳዲስ ሰልጣኞችን ለመቀበል በሚደረገው እንቅስቃሴ ሁሉም የኮሌጁ ማህበረሰብ የተሟላ ዝግጅት ማድረግ ይኖርበታል።
‹‹በላቀ አገልግሎት የመረጃ ተደራሽነት››
ምንጭ፦ ትምህርት ሚኒስቴር

👍12
ረቡዕ፡- መስከረም 30 ቀን 2016 ዓ.ም
በሀገር አቀፍ ደረጃ የEASTRIP ፕሮጀክት የሚተገበርባቸው ሁሉም ኮሌጆች የጋራ የስራ ግምገማ አካሂዱ!!
በሀገር አቀፍ ደረጃ የEASTRIP ፕሮጀክት ከሚተገበርባቸው ኮሌጆች የተውጣጡ የፕሮጀክት ጽ/ቤት ባለሙያዎች፣ የኮሌጅ ኃላፊዎች እና የወርልድ ባንክ ተወካዮች ትናንት መስከረም 29 ቀን 2016 ዓ.ም በጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የጋራ የስራ ግምገማ አካሂዱ፡፡
ይህ መድረክ በሁሉም የስልጠና ተቋማት በስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ስር በሚገኘው አገራዊ የEASTRIP ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ቢሮ በኩል ይመራል ተብሏል፡፡
ትናንት በተካሄደው መድረክ በየኮሌጆቹ ያለው የፕሮጀክት አፈፃፀም ግምገማ ውይይት፣ በፕሮጀክቱ የቀጣይ ጊዜ እቅድ ዝግጅት እንዲሁም በጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የተሟሉ ግብዓቶች ሁኔታ እና በፕሮጀክቱ የየተጀመረው ኮንስትራክሽን ስራ ሂደት ምልከታ ተደርጓል፡፡
"በላቀ አግልግሎት የመረጃ ተደራሽነት"

👍3
ረቡዕ፦ መስከረም 30 ቀን 2016 ዓ.ም
ማስታወቂያ
ለኮሌጁ የወተት አገልግሎት ተጠቃሚ ስራተኞች በሙሉ ለእያንዳንዱ የወተት ተጠቃሚ ሰራተኛ አዲስ መታወቂያ ስልተዘጋጀ ከጥቅምት 1 እስከ ጥቅምት 7 ቀን 2016 ዓ.ም ባሉት ቀናት በንብረት አስተዳደር እና ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ጠቅላላ አገልግሎት ቡድን ቢሮ መጥታችሁ እንዲትወስዱ፡፡
እንዲሁም ለተክስታይል ሌዘር ጋርመንት፣ ለኤሌክትሪካል ኤሌክትሮኒክስ ዲፓርትመንት አሰልጣኞች፣ ለተቋማት ልማት እና አስታዳደር ጉዳዮች ም/ዲን ቢሮ፣ ለስልጠናና አካዳሚክ ጉዳዮች ም/ዲን ቢሮ፣ ለስራ ዕድል ፈጠራ እና የኢንዱስትሪ ትስስር የስራ ክፍል፣ ለሬጅስትራል ጽ/ቤት እና ለሳተላይት ስልጠና ማስተባበሪያ ክፍል ባለሙያዎች ነገ ማለትም ጥቅምት 1 ቀን 2016 ዓ.ም ከጧቱ 3፡00 እስከ 10፡00 ድረስ እንቁላል መግዛት ትችላላችሁ ተብላችኋል፡፡
የንብረት አስተዳደር እና ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት

👍8
ሐሙስ፡- ጥቅምት 1 ቀን 2016 ዓ.ም
የኮሌጁ ፀረ-ሙስና እና ስነ ምግባር መከታተያ ዳይሬክቶሬት ለኮሌጁ ሰራተኞች ስልጠና ሰጠ!!
ስልጠናው የሙስናና ብልሹ አሰራር ክፍተቶች እና መከላከያ መንገዶች ዙሪያ ላይ ያተኮረ ሲሆን ሙስናና ብልሹ አሰራርን ለማስወገድ እና ተጠያቂነትን ለማስፈን ታቅዶ እንደሆነ ተገልጿል፡፡
የስልጠናው ዓላማ እንደ ኮሌጅ መልካም ስነ ምግባርን ለማጠናከር፣ ሰራተኞች መብት እና ግደታቸውን በአግባቡ ተገንዝበው ስራቸውን በትጋት እንዲፈጽሙ ለማድረግ እና ብልሹ አሰራሮችን በመቃወም ረገድ የድርሻቸውን እንዲወጡ ለማስቻል መሆኑ ተነግሯል፡፡
ከዚህ ባሻገር እንደ አጠቃላይ የስራ ክፍሉ የሚሰራቸውን አጠቃላይ ተግባራት በመገንዘብ ብልሹ አሰራርን በተመለከተ በጋራ ለመስራት ያሰችል ዘንድ ይረዳል ተብሏል፡፡