ሰኞ፡- ሐምሌ 8 ቀን 2016
የኮሌጁ የስነምግባርና ፀረሙስና ዳይሬክቶሬት የ2016 በጀት ዓመት የማጠቃለያ ሪፖርት አቀረበ!!
የስነምግባርና ፀረሙስና ዳይሬክቶሬት በ2016 በጀት ዓመት አቅዶ ያከናወናቸውን ዋና ዋና ተግባራት ለኮሌጁ ማህበረሰብ አቅርቧል።
የእቅዱ አፈፃፀም 3 መሠረታዊ ግቦችን የያዘ ሲሆን እነሱም የሀብት አጠቃቀምና አገልግሎት አሰጣጥ፣ የሞራል እሴቶችና ተቋማዊ አቅም ግንባታ ስራ ማጠናከር እና የሙስና ወንጀልና ብልሹ አሰራርን ለመከላከል ግልጽና ተጠያቂነት ያለው አሰራር ስርዓት ማስፈን የሚሉትን አካቶ በርካታ ተግባራት መከናወናቸው ተገልጿል።
ከዚህ ባሻገር በ2017 በጀት ዓመት በስነምግባር ግንባታና በሙስና መከላከል ዘርፍ ስራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተገልጸዋል።
‹‹በላቀ አገልግሎት የመረጃ ተደራሽነት››

👍2❤1
የሞዴል COC ምዘና ተጀመረ
በጀነራል ዊንጌት ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የ2016 ዓ.ም 827 ተመራቂ ሰልጣኞች የሞዴል COCን በዛሬው ዕለት(08/11/16 ዓ.ም) የጀመሩ ሲሆን በዛሬው ዕለት በሁሉም ሙያዎች የተግባር ምዘና ተሰጥቷል። ነገና ተነጓድያ ከደረጃ 3 በላይ ላሉ ተመራቂዎችበ On line የታገዘ የtheory ምዘና የሚቀጥል ሲሆን አላማው ለሀገር አቀፍ ምዘና ከመቅረባቸው በፊት ለዝግጅት እና እውቀትና ክህሎታቸውን ለመፈተሽ እና በዛም ላይ ተሞርክዞ የክህሎት ክፍተትን ለመሙላት መሆኑን ከኮሌጁ የስልጠና እና አካዳሚክ ጉዳዮች ሰምተናል።
"በላቀ አገልግሎት የመረጃ ተደራሽነት"

👍10❤4👏2
ማስታወቂያ ለተመራቂ ሰልጣኞች በሙሉ
የባይንደር ብር ያላስገባችሁ ሰልጣኞች ከመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ጋር በዚህ ሳምንት በቅጣት 450 ብር እንድታስገቡ እናሳስባለን። የምርቃት ቀኑ የደረሰ ስለሆነ ባይንደር ባለማግኘታችሁ ለሚፈጠረው መስተጓጎል ራሳችሁ ሀላፊነቱን እንደምትወስዱ እናሳስባለን። እንዲሁም ከዛሬ በኋላ የመፅሄት 650 ብር አንቀበልም!
የመፅሄት ብር የከፈላችሁ ሰልጣኝ ተመራቂዎች የመፅሄት ፎቶ ለመነሳት አርብ በ 12 እና ቅዳሜ በ13 ከቀኑ 5:00 ላይ እንድትገኙ። በዕለቱ መገኘት ላልቻላችሁ ሀላፊነቱን አንወስድም።

👍18👎9
ማሳሰቢያ ለተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ
የባይንደር 350 ብር የከፈላችሁ ሰልጣኞች የከፈላችሁበትን ደረሰኝ ይዛችሁ ሰኞ ማለትም 22-11-2016 መታችሁ ባይንደር እንድትወስዱ::
450 የከፈላችሁ ደሞ ማክሰኞ ማለትም 23-11-2016 መታችሁ ከአሮጌው አዳራሽ በላይ ያለው የተማሪ መማክርት ቢሮ መጣችሁ ከጠዋት 3:00 ሰዓት ጀምሮ እንድትወስዱ
ማሳሰቢያ የከፈላችሁበትን ደረሰኝ ከባንክ አውጥታችሁ በእጃችሁ ይዛችሁ እንድት መጡ screen shot አንቀበልም

👍10