Waliya Entertainment
289 subscribers
1.57K photos
16 videos
763 links
ሙዚቃ እና ሙዚቃ ብቻ!!!

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
Download Telegram
በሐዋሳ እና አካባቢው ምትገኙ የማስተር ክላሱን የትምህርት እና በተግባር የታገዘ ልምድ ልውውጥ ለመካፈል የምትፈልጉ ወጣት ጀማሪ ሙዚቀኞች: አቀናባሪዎች : ድምፃዊያን : የግጥም እና ዜማ ደራሲዎች : ዲጄዎች : የድምፅ ቅጂ እና ማስተሪንግ ኢንጂነሮች : እንዲሁም በኢንተርቴመንት ማርኬቲንግ ስራ ላይ ለተሰማራችሁ የማርኬቲንግ ባለሙያዎች እድሉ ለሚፈቅደው የ150 ሰው ምርጫ ውስጥ ለመግባት ለአጭር ጊዜ ምዝገባ ክፍት ነው:: ይህንንም ስናገር ለሀገራችን የሙዚቃ እና ኪነጥበብ ሚያበረክተውን በጎ አስተዋፆ በማሰብ ትልቅ ደስታ እና እድለኝነት ይሰማኛል:: ምስጋናዬ ለሚመለከተው ሁሉ ይድረስ::

ቦታው ሌዊ ሲኒማ

ቀን ሰኔ 11 እና 12

ሊንኩን በመጫን ለመመዝገብ ትችላላችሁ::

https://rophnanmasterclass.et/

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
🔥🔥ሽሙንሙን ተለቀቀ🔥🔥   

በቅርቡ ለእይታ የበቃዉ በቲክቶክ በሚሰራቸው ስራዎች ተወዳጅነትን ያገኘው #Beki4kilo የተሳተፈበት አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ #ሽሙንሙኔ በተለቀቀ በአጭር ጊዜ ውስጥ  ከ100,000 በላይ ተመልካች አግኝቷል።🙏

#Waliya_Entertainemnt
ስራውን ስለወደዳችሁልን እያመሰገንን ያላያችሁት
ሊንኩን ተጭነዉ ይመልከቱት በጣም ይወዱታል!!!

ሊንኩን እዚህ አለ👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/kdm1sFyM47w
"ይሄ እንደ ሐገር ሚያኮራ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪

የሐገራችን ሙዚቃ በዚህ ደረጃ ከፍ እንዲል የራሳቸውን አስተዋጽዎ ካበረከቱ ጥቂት ባለሙያዎች አንዱ በመሆንህ እና የዓለማችን ተጽዕኖ ፈጣሪዎች በቆሙበት መድረክ በተለያዩ አጋጣሚዎች ለመቆም በመብቃትህ፥ ሀገሩንና የሀገሪቷን ኪነጥበብ እንደሚወድ፥ እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ወጣት ትልቅ ኩራት ይሰማኛል።

በሙያህም የደረስክበት የስኬት ጥግ ሌሎች የሀገራችንን ሙያተኞች የሚያኮራና ለላቀ ስኬት የሚያበረታታ መሆኑ ሳይታለም የተፈታ ነው። ኪነጥበብ ታማኝ አገልጋይን ትሻለችና የጥረት ጉዞህን አጠንክረ መቀጠልህን ከሚመኙና ከሚደግፉ አንዱ ነኝ።

የክቡር ዶ/ር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) June 30 በ Coca Cola Arena ለምታቀርበው የሙዚቃ ድግስ ከወዲሁ መልካም የስራ ጊዜ ተመኘሁ።" - ያሬድ ነጉ

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
1
በታዋቂው ራፐር ኤሚነም ተይዞ የነበረውን የፈጣን ራፐር ሪከርድ በአፍሪካዊው ራፐር ላይሪካል ጆ ተሰበረ

በአፍሪካ በፍጥነት ራኘ ማድረክ ከዚህ በፊት አንደኛ የነበረው ላይሪካል ጆ አሁን ደግሞ "ቴክ ኦፍ" በሚለው ሙዚቃው ላይ በ30 ሰከንድ ውስጥ ከ 240 በላይ ቃላቶችን ራኘ በማድረግ የኤምኔምን ሪከርድ ሰብሯል።

የኤምኔም ሪከርድ በ 30 ሰከንድ ውስጥ ከ 225 በላይ ቃላቶችን ራፕ በማድረግ ነበር ሪከርድ ይዞ ለረጅም ግዜ የቆየው።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
የጆርጋ መስፍን ‘ከሁሉ የላቀው ደግ’ የተሰኘው አልበም ባንድ ካምፕ ዴይሊ በግንቦት ወር ‘በባንድ ካምፕ ላይ የሚገኙ ምርጥ ጃዞች’ በሚል ካካተታቸው አልበሞች አንዱ ሆኗል! እንኳን ደስ አለን!

Hurray! Jorga Mesfin, Composer, Ethiojazz, Gospel ‘The Kindest One’ album has made it to the list of Bandcamp’s daily ‘Best Jazz on Bandcamp’ for the month of May!

‘’Though The Kindest One qualifies as Jorga Mesfin’s debut, the Mulatu Astatke protégé already possessed a strong voice in Ethio-jazz. The Addis Ababa native instills this session with a spiritual sound—sometimes solemn in tone, other times celebratory, and always creating melodies that get into the blood. On this session, the saxophonist is joined by percussionist Teferi Assefa, pianist Takana Miyamoto, electric bassist Fasil Wuhib, double bassist Mamaniji Azanyah, and Ali Eric Barr on djembe.''

https://daily.bandcamp.com/best-jazz/the-best-jazz-on-bandcamp-may-2024
ድምፃዊ ፀጋዬ እሸቱ ለልመንህ ገንዘብ ደግፏል 👏

የምንወደው የምናከብረው መልካሙ ሰው Tsegaye Eshetu ከጅማሬ አብሮኝ በሃሳብ በፀሎት አብሮኝ ነበር።

ፀግሽ ለልመንህ ታደሰ የ63,000ብር ድጋፍ አድርጓል
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
እውቁ የዜማ እና የግጥም ደራሲ ፣ፀሃፊና ፕሮዲዩሰር ዓለማየሁ ደመቀ "ለጠቅላይ ሚኒስተርነት" እየተዘጋጀሁ ነው ሲል በአራዳ Fm ከ EthiopikaLink ፕሮግራም ጋር በነበረው ቆይታ አስታውቋል ። ምን ትላላቹ⁉️

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
ለሁሉም ብዙሐን መገናኛ አባላት

**

ድምፃዊ ጉቱ አበራ “ጋፊኮ” የተሰኘ የመጀመሪያው አልበሜ ስራ ማጠናቀቁን አስታወቀ። ድምፃዊ ጉቱ አበራ በለቀቃቸው ነጠላ ዜማዎች በርካታ አድናቂዎችን አፍርቷል። ከ15 ቀን በፊት ኢዮሌ የተሰኘ ቪዲዮ ክሊፕ የተሰራለት ነጠላ ዜማ ለቆ ተወዶለታል። አልበሙ በሚቀጥለው ሳምንት አርብ ሰኔ 14/2016 ዓ.ም እንደሚለቀቅ ፋስት መረጃ ከድምፃዊው ያገኘው መረጃ ያሳያል።

አልበሙ በYouTube፣ በSpotify፣ በApple Music እና ሌሎችንም ጨምሮ በሁሉም ዲጅታል አውታሮች ላይ ይለቀቃል።
***

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
👍1
Open call: Tallinn Music Week 2025

Musicians from around the world are invited to apply to perform at the Tallinn Music Week (TMW) festival in Estonia from 3 to 6 April 2025.

TMW welcomes artists from every genre across the globe to apply for a chance to play at one of the most acclaimed international music discovery festivals in Europe.

Interested artists can apply here(link is external) before 4 November.

About 175 artists from various genres and scenes from all over Europe and beyond play at Tallinn’s best venues to an audience of around 15,000 people and to 1,000 music industry professionals from international markets and Baltic-Nordic region.

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
👍1
Waliya Entertainment
Open call: Tallinn Music Week 2025 Musicians from around the world are invited to apply to perform at the Tallinn Music Week (TMW) festival in Estonia from 3 to 6 April 2025. TMW welcomes artists from every genre across the globe to apply for a chance to…
🛑ታላቅ እድል ለድምፃዊያኖች🛑

ከአለም አቀፍ የተመረጡ 175 ሰዎች የድምፅ እና የመድረክ ብቃታቸውን የሚያሳዩበት ታላቅ እድል በኢስቶንያ ሃገር ታሊን የሙዚቃ ሳምንት በተሰኘው የሙዚቃ ፌስቲቫል ተዘጋጅቷል።

በዚህ ዝግጅት ላይ ብቃታቸውን ለማሳየት ለሚፈልጉ ሁሉ በታችኛው ሊንክ ገብተው መመዝገብ ይችላሉ👇👇

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSePo087poHL88nJ1ayBLXw4T9rkdk2ABKqUZcMZY9Qy4KU6Qw/viewform

እንዲህ አይነት አጓጊ እድሎችን እና የሙዚቃ ዜናዎችን ለማግኘት የ Waliya Entertainment የሶሻል ሚዲያ ገፆችን ይከታተሉ።

Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
ሴሊን ዲዮን ካጋጠማት እምብዛም ከማይታወቀው ህመሟ አገግማ ወደ ሙዚቃ ልትመለስ ነው

ከላስ ቬጋስ 30 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ከሚገኙት ቅንጡ መኖሪያ ቤቶች ከአንዱ ለጆሮ አዲስ ያልሆነች ድምጻዊት ዘፈን ይሰማል።
“ሴሊን ዲዮን ነች?” ስል ጠየቀኩ።
ከጠባቂዎቹ አንዱ ጭንቅላቱን በመነቅነቅ “አዎ” የሚል ምላሽ ሰጠኝ።
ከመንደሩ የተገኘሁት በሙዚቃ ዓለም ትልቅ ዝናን ካተረፈችው ሴሊን ዲዮን ጋር ቃለ መጠይቅ ለማድረግ ነው።
ሴሊን ከጥቂት ወራት በፊት በጤና እክል ምክንያት ከሙዚቃው እራሷን እንደምታርቅ ገልጻ ነበር።
ሴሊን ዲዮን በኢንስታግራም ገጿ ያጋራችው “መርዶ” በበርካታ አድናቂዎቿ ዘንድ ያን ስርቅርቅ ድምጿን መልሰው ላይሰሙት እንደሚችሉ ስጋት አሳድሮባቸው ነበር።
“በብዙ ሰዎች ላይ የማይከሰት የነርቭ ህመም ገጥሞኛል” ስትል ተናግራ ነበር።
ድምጻዊቷ ያጋጠማትን የጤና ዕክል ተከትሎ በዕቅድ ተይዘው የነበሩ በርካታ ኮንሰርቶቿን ለመሰረዝ ተገዳ ነበር።

ከሴሊን ጋር ለማወራት እንደተቀመጠን ከምትወደው መድረክ አርቋት የቆየው ህመም ሳይታወቅ ለበርካታ ጊዜያት አብሯት መኖሩን ነግራኛለች።
የ56 ዓመቷ ድምጻዊት በጊዜ ሂደት በድምጿ ላይ ያለውን ለውጥ ካስተዋለች በኋላ ነበር ያለባት ህመም በምርመራ የተለየው።
“ድምጽ ለማውጣት ይቸግረኝ ነበር። ኃይል ለማውጣት እታገል ነበር” ብላለች ሴሊን።
ሴሊን እንደ ቀደመው ጊዜ ድምጽ ለማውጣት የተቸገረችው ከሥራ ብዛት ሰውነቷ ዝሎ እንደሆነ ነበር የምታስበው።
ድምጻዊቷ ምንም እንኳ በመድረክ ሥራዎቿ አድናቂዎቿ በድምጿ ላይ ያለውን ለውጥ ባያስተውሉትም በዕቅድ ይዛ የነበረውን የሙዚቃ ድግስ ጉዞ ለማጠናቀቅ ብዙ ጥራለች።
ሁኔታው መቋቋም ከምትችለው በላይ ሲሆንባት ለምርመራ በሄደችበት ጊዜ የተረዳችው የገጠማት ችግር ጊዜያዊ ሳይሆን ዘላቂ ነገር መሆኑን ነበር።

ሴሊን የገጠማት ስቲፍ ፐርሰን ሲንደሮም (ኤስፒሴስ) የተባለው ህመም ብዙ ጊዜ መገለጫው በሰውነት ውስጥ ያለ ጡንቻ በራሱ ጊዜ በመኮማተር እና ታማሚውን አቅም ማሳጣት ነው።
በሽታው መድኃኒት የለውም። ይሁን እንጂ በሽታው መለየት መቻል ህመሙን ለመቆጣጠር ይረዳል።
“ዓላማዬ መድኃኒት ለማግኘት እና በሽታውን ለማሳወቅ የሚደረገውን ጥረትን ማገዝ ነው። ይህን ማድረግ መቻል በጣም አስደሳች ነው” ትላለች።
ሴሊን ከሙዚቃ ሥራዎቿ ጎን ለጎን መድኃኒቱን በአግባቡ በመውሰድ እንዲሁም ፊዚዮ ቴራፒ በመሥራት ታሳልፋለች።
የድምጻዊቷ ሐኪም የሆኑት አማንዳ ፒኬት (ዶ/ር) “አሁን ላይ ስለበሽታው ሰዎች መረጃው እየደረሳቸው ነው” ይላሉ።
ሴሊን በዚህ በሽታ ስለመያዟ በይፋ መናገሯ ሰዎች ስለበሽታው ብዙ መረጃ እንዲያገኙ እንደረዳ ዶ/ር አማንዳ ይናገራሉ።
ሐኪሟ እንደሚሉት ምንም እንኳ ሴሊን ዲዮን ቀሪ ዕድሜዋን ከህመሙ ጋር የምታሳለፍ ቢሆንም፣ እያገኘች ያለው ሕክምና ወደ ሙዚቃ ሥራዋ እንድትመለስ ያደርጋታል ብለዋል።

የላስ ቬጋስ ኮንሰርት
“የድምጼን ጉልበት መልሼ አገኛለሁ” የምትለው ሴሊን ሲዮን፣ በላስ ቬጋስ ከተማ ለሚኖራት የሙዚቃ ድግስ ልምምድ መጀመሯን ጨምራ ገልጻለች።
ሴሊን በፈገግታ ተሞልታ “ለዚህ የሙዚቃ ድግስ በጣም ጠንክረን እየሠራን ነው። ምክንያቱም ተመልሻለሁ” ብላለች።
“በትክክል መቼ መሆኑን ባላውቅም ወደ መድረክ እመለሳለሁ። እመኑኝ ድምጼን ከፍ አድርጌ እጫወታለሁ። ያን ቀን በጉጉት እጠብቃለሁ።”
ካናዳዊቷ ድምጻዊ በአውሮፓውያኑ በ90ዎቹ ያወጣቻቸው 'ዘ ፓዎር ኦፍ ላቭ' እንዲሁም 'ኢትስ ኦል ካሚንግ ባክ ቱ ሚ ናው' የተሰኙት ሙዚቃዎቿ ዝናን እና ትልቅ አድናቆትን ካተረፉላት የሙዚቃ ሥራዎቿ መካከል ተጠቃሽ ናቸው።
ሴሊን ዲዮን በብዙዎች ዘንድ ተዋቂነትን ያተረፈችው እአአ 1988 ላይ በስዊትዘርላንድ የተካሄደውን የዩሮቪዥን የሙዚቃ ውድድርን ካሸነፈች በኋላ ነበር።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
ታዋቂው ድምፃዊ ወንዲ ማክ ይንጋልሽ የተሰኘውን የሙዚቃ አልበም በቅርቡ እንደሚለቅ አስታወቀ

በተለያዩ ነጠላ የሙዚቃ ስራዎቹ ተወዳጅነትን ያተረፈው ድምፃዊ ወንዲ ማክ አሁን ደግሞ ይንጋልሽ በተሰኘው የአልበም ስራው ብቅ ብሏል።

ሰኔ 14 አርብ እለት በሁሉም የሙዚቃ ማሰራጫዎች ይለቀቃል።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
ዋልያ ኢንተርቴይመንት ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለዒድ አል - አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላምና የደስታ እንዲሆንላችሁ ይመኛል፡፡

ዒድ ሙባረክ!

Waliya Entertainment sends heartfelt Eid al-Adha greetings to the global Muslim community.

Eid Mubarak!

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
#EidMubarak #EidAlAdha2024
👍2