Waliya Entertainment
288 subscribers
1.57K photos
16 videos
763 links
ሙዚቃ እና ሙዚቃ ብቻ!!!

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
Download Telegram
ታዋቂዋ ዘፋኝ ቬሮኒካ አዳነ ለአድናቂዎቿ በቅርቡ እንደምትመለስ መልእክት አስተላለፈች።

በተለያዩ የሙዚቃ ስራዎቿ እና በምታሳያቸው የተለያዩ ስታይሎቿ ተወዳጅነትን ያተረፈችው ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ በቅርቡ ከሳምንታት በኋላ ዝግጅቶቿን ጨርሳ ወደ ሃገር ቤት ልትመለስ እንደሆነ አስታወቀች።

በመልእክቷ ላይ አክላም የተለያዩ ፌክ የፌስቡክ አካውንት በስሟ እንደተከፈቱ በማሳወቅ የሷ ትክክለኛ ፔጅ 240ሺ ተከታዮች ያሉት መሆኑን አሳውቃለች።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
የኢትዮጵያ ሙዚቀኞች በአፍሪካ ኮራ አዋርድስ ምርጥ 40 ውስጥ ገብተዋል።

በምርጥ የቡድን አቀንቃኞች ጃኖ ባንድ ፤ በምርጥ ሴት ዘፋኝ ሄዋን ገብረወልድ እና በምርጥ ባህላዊ ሙዚቃ አስቻለው ፈጠነ እጩ  መረጃው የኮራ አዋርድስ ድረ ገጽ ነው።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
አንጋፋው ድምፃዊ ጌታቸው ካሳ ሆስፒታል ገባ።

በበርካታ የሙዚቃ ስራዎቹ ተወዳጅነትን ያገኘው አንጋፋው ድምፃዊ ጌታቸው ካሳ ሆስፒታል ገባ።

ህመሙ በውል ለጊዜው ባይታወቅም ባገኘነው መረጃ መሰረት አሁን በሃሌሉያ ሆስፒታል በሬድዞን ከፍተኛ የክትትል ክፍል ውስጥ እንደሚገኝ የዋልያ ኢንተርቴይመንት ምንጮች አረጋግጠዋል።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
ሮፍናን "ዘጠኝ" የተሰኘ ሁለት የሙዚቃ አልበም በአንድ ጊዜ ሊለቅ ነው።
#Waliya_Entertainemnt
ተወዳጁ ሙዚቀኛ ሮፍናን "ዘጠኝ" የተሰኘ በአንድ ጊዜ ሁለት የሙዚቃ አልበም ሊያወጣ እንደሆነ ዛሬ ጥር 16/2016 ዓ.ም በሃያት ሪጀንሲ ሆቴል በሰጠው መግለጫ አስታውቋል።

የፋስት መረጃ ሪፖርተር ከስፍራው ባደረሰን መረጃ ሁለቱ አልበሞች "ሐራምቤ" እና "ኖር" የተሰኙ እንደሆኑ የተገለፀ ሲሆን ሁለቱ አልበሞች ከሶስት ሳምንት በኋላ ለህዝብ እንደሚደርስ ነው የተነገረው።

የድምፃዊው ሶስተኛ እና አራተኛ አልበም የሆኑት አልበሞቹ 10 እና 11 ሙዚቃዎችን የያዙ ሲሆን በግጥም እና ዜማ አብዛኛውን ድምፃዊው እንደሰራቸው ገልጿል።

ዛሬ ሐሙስ ለቅምሻ 1 ነጠላ ዜማ እንደሚለቀቅ የተገለፀ ሲሆን አልበሞቹ በሁሉም የዲጅታል የሙዚቃ ማሰራጫ አማራጮች እንደሚለቀቅ ተነግሯል።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
የዘመን ቃናዎች ፩
በቅርቡ!

Yezemen Kanawoch Vol 1.
Coming Soon!

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
👍2
ተወዳጁ ሙዚቀኛ ሮፍናን በአይነቱ ለየት ያለ የሙዚቃ ስልጠና አዘጋጀ።

ከዚህ በፊት በለቀቃቸው ሶስት አልበሞቹ በብዙዎች ዘንድ አድናቆትን እና ተወዳጅነትን ያገኘው የሙዚቃ አቀናባሪ ፣ ድምፃዊ እና የግጥም እና የዜማ ደራሲው ሮፍናን እስካሁን በሙዚቃ አለም ያገኛቸውን ልምዶች ለአድናቂዎቹ እና ወደፊትም እንደሱ መሆን ለሚፈልጉ ሰዎች ለ3 ቀን በተከታታይ የትምህርትና የልምድ ልውውጥ እሱንም ጨምሮ ሌሎች ተጋባዥ እንግዶች ባሉበት በ ኤልያና ሆቴል ሊያረግ እንደሆነ አስታወቀ።

ትምህርቱን ለመውሰድ 150 ሰው ብቻ ሲሆን የሚችለው ለመመዝገብ Rophnanmasterclass.et ላይ መረጃዎን ያስገቡ።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #Rophnan
ተለቀቀ !

14 ዘፈኖችን ግጥምና ዜማ የራሱ የድምፃዊካሣሁን እሸቱ
ድርሰቶች ናቸው።

ቴዲ አፍሮ #ከነገርሽ የሚለውን ዘፈን ግጥምና ዜማ
ሰጥቶታል።

#ዜማ_ናት የተሰኘውን መዚቃ ዜማ ካሣሁንና አቤል
ጳውሎስ በጋራ ሰርተውታል።

በቅንብር 7 ሙዚቃዎች አቤል ጳውሎስ
4 ሙዚቃዎች መሐመድ ኑርሁሴን
2 ሙዚቃዎች ካሙዙ ካሣ
1 ሙዚቃ አበጋዝ ክብረወርቅ ሺዎታ
1 ሙዚቃ በጋራ አበጋዝ ክብረወርቅ ሺዎታ እና
ካሙዙ ካሣ ተሳትፈውበታል።

Kassahun Eshetu ( Kasseye) You Tube ላይ
ታገኙታላችሁ።

https://youtu.be/kNZ_3nA4RCQ?si=VbSAyzn9Bh1GLF9u

በሲዲም ታትሟል። አማራጭ መጠቀም ትችላላችሁ።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
የኤንቢሲ የድምፅ ውድድር አሸናፊው አበባው ጌታቸው በአዳማ የክብር አቀባበል ተደረገለት።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
የደጋ ሰው ሊያልቅ የተቃረበ አልበም ተቋርጦ የተጠነሰሰ ፕሮጀክት ነው ተባለ
****

ምፃዊት የማርያም ቸርነት(የማ) በቅርቡ ለአድማጮች ያደረሰችው "የደጋ ሰው" የተሰኘው የሙዚቃ አልበም ላይ ውይይት ተካሂዷል።

የሙዚቃ አልበሙ ፕሮጀክት፣ ሊያልቅ የተቃረበ አልበም ተቋርጦ የተጀመረ ሲሆን፣ መነሻውም የቦንኬ ማኅበረሰብ ሙዚቃ መሆኑን፣ የሙዚቃው አቀናባሪና ፕሮዲዩሰር ኢዩኤል መንግሥቱ ገልጿል።

ሀገረሰባዊ ሙዚቃዎችን ከማጥናት እና መደርደሪያ ላይ ከማስቀመጥ ባሻገር፣ ወደ አደባባይ የማውጣት እና የማስተዋወቅ ዓላማ እንዳለውም ተናግሯል ።

ድምፃዊቷ ወደ ጥበቡ ዓለም የተቀላቀለችው የእንግሊዝኛ ሙዚቃ በማቀንቀን መሆኑም ተገልጿል።

የሙዚቃ ባለሙያው ሰርፀ ፍሬስብሀት ባቀረበው የውይይት መነሻ ሀሳብ፣ "የደጋ ሰው" ከይዘት አኳያ ሙዚቃ የተርታ ሀሳቦች መገኛ አለመሆኑን ያሳየ፣ ታሪክና ባህልን "በንቡር ጠቃሽ" ስልት ያቀረበ እንዲሁም ስሜት እና በሳል ሀሳቦች ተዋህደው የሚገኙበት መሆኑን ገልጿል። ዜማዎቹም ለሙዚቃ መዋቅር በሚመች መልኩ የተዘጋጁ ናቸው ብሏል።

ውይይቱን የኢትዮጰያ ሳይንስ አካዳሚ፣ ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ ሥነጥበባት ማዕከል አዘጋጅቶታል።

በውይይቱ ላይ ድምፃዊት የማርያም ቸርነት እና የሙዚቃ አቀናባሪው ኢዩኤል መንግሥቱ፣ ስለአልበሙ ከተሳታፊዎች ለተነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያ ሰጥተዋል።

በመጨረሻም ድምፃዊት የማርያም ቸርነት ከራያ ህዝብ ለምስጋና የተላከላትን የባህላዊ ልብስ ስጦታ ተቀብላለች።
በወንድወሰን ሞላ

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
👍3