ጋዜጠኛ የኑስ ሙሃመድ እንደከተበው
።።።።።።።።።።።።
ሁለት ገዳማውያን፣
በኪነጥበቡ ዓለም አሉ እንጂ የሉም። ሁለቱም ስለባህል፣ ስለታሪክ፣ ስለፍቅር፣ ስለአንድነት፣ ስለሰብዓዊነት ነው ሚጨነቁት። ይሄን የምለው የአብሮ አደግ ያህል ስለማውቃቸው ነው።
አስቼ ሙዚቃውን ለቅቆ ሰው በደስታ እብድ ሲልለት እሱ ግን ወዲያው ስልኩን አጥፍቶ ወደ ገዳም ይሄድና ንሰሃና ጸሎቱን ይጀምራል። ከእናትዋ ጎንደር በኋላ መድረክ ላይ እንዲዘፍን በመላው ዓለም ያልዘነበለት የሚሊዮን ብር ጋጋታ አልነበረም። ወይ አምስት! አስቼ እንደ ዱሮው ወደ ገዳሙ፣ ወደ ሕሊና ሰላሙ፣ ቅድሚያ ለሰላም እንኑር ወደሚል ብሂሉ ... ከገዳም ሲመለስም ከዛችው ድሮ ከሚመገብባት ምግብት ቤት... ከዛው ድሮ ሻሂ እየጠጣ ከሚጫወታቸው ሰዎች ጋር... ነው።
ሶሚክ ለጥበብ የተፈጠረ ነው። አንድ ጥሩ ነገር ካየባችሁና ሥራ ወዳድ እንደሆናችሁ ካመነ ገንዘብ ባይኖራችሁም ሌላ ቦታ ሚሊዮን ብር የምትጠየቁትን ፕሮዳክሽን በነፃ ሠርቶ ያስረክባችኋል። በፈጠራችሁ አስደንቁት እንጂ ከናንተ የሚያገኘው ቅድመ ክፍያ ጉዳዩ አይደለም። በዛ ላይ እርጋታው፣ የተግባር ሰውነቱ፣ ብልጭልጭ አለመውደዱና እዩኝ እዩኝ አለማለቱ ... ብዙ ባህሪዎቹ ከሱ ጋር ስትሆኑ ምቾት ይሰጣችኋል።
ነገ ሁለታቸውም (ከአቀናባሪዎችና ገጣሚዎች ጋር) ለዓመታት የለፉበትን የአልበም ሥራን "አስቻለ"ን ለህዝብ ያቀርባሉ። ሁለቱም አዲስ እይታን፣ አዲስ ጣዕምን፣ ለማሳየትና እናንተን ለማስደሰት እንጂ ለሥምና ለዝና እንዲሁም ለጥቅም የሚያወጡት አልበም አይደለም። ከአልበሙ አንዳንዱ ሙዚቃ በጥልቅ ጥናት የተሠራና አጀብ የሚያሰኝ ነው። ቁጭ ብድግ የሚያደርጉ ድንቅ ዜማና ግጥሞች ከአስገራሚ የአዘፋፈን ስልት ጋር የተካተቱበት ነው። በዛ ላይ ድንቅ ህብራዊነትና ሁለንተናዊነትን የተላበሰ ራሱ ኢትዮጵያዊ የሆነ አልበም ነው!
አስቼ ሚሊዮን ብሮችን እየገፋ ቆይ የህሊና ሰላም ይቅደም እያለ እንዲህ የሚብሰለሰለው በእናንተ ልብ የሚቀር አንዳች ነገር ለማስቀረትና ለመጨመር በማሰብ ነው። ሁለቱም ጋ ሥግብግብነትና ራስወዳድነት የለም። እኔ የጥበብም ይሁን የኑሮ ገዳማውያን ብያቸዋለሁ። ሁሌም በዚህ ከፍታቸው እንዲፀኑ በጎውን ሁሉ እመኝላቸዋለሁ።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Music

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
👍1
👤 Yema | የማ
🎵 Yedega Sew | የደጋ ሰው
━━━━━━━━━━━━━━
➠ RELEASED: 2024
➠ GENRE: #Ethiopian
➠ TYPE: #Album
➠ TRACKS: 12
➠ FORMATS: #Mp3
➠ CHANNEL: @Waliyaentmt
━━━━━━━━━━━━
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Yema #Album #Ethio_albums #Waliya_Entertainemnt

❤1👏1
👤 Teddy yo | ቴዲ ዮ
🎵 Yileyal | ይለያል
━━━━━━━━━━━━━━
➠ RELEASED: 2024
➠ GENRE: #Ethiopian
➠ TYPE: #Album
➠ TRACKS: 10

#Teddy_yo #Album #Ethio_albums #Waliya_Entertainemnt

❤1👌1