የዳግማዊት ፀሃዬ "ወርቅ" የተሰኘው አዲስ አልበም በትናንትናው እለት በካፒታል ሆቴል ጋዜጣዊ መግለጫ አድርጎ ዝግጅቱን አጠናቆ የፊታችን አርብ ታህሳ 12 እንደሚለቀቅ አዘጋጆቹ ገለፁ።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Music #Waliya_Entertainemnt

ዘፋኝነትን ሃይማኖቴ ስለማይፈቅድ አቁሚያለውኝ....አሌክስ ኦሎምፕያ
#Waliya_Entertainemnt : በመዝናኛው ኢንዱስትሪ ውስጥ አሌክስ ኦሎምፕያ በሚል መጠሪያ ይታወቃል። በ90ዎቹ ላይ በሙዚቃ ኢንዳስትሪ ውስጥ ስማቸው ከሚታወቁ ሙዚቀኞች ተርታ ነበር።የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ እምነት የጥምቀት ልጇ ነው።
"ዘለዓለም ዘለዓለም" ፣ሂሳብ ኬምስትሪ፣መጥቻለው፣ና በለኛ፣የልቤን ልንገርሽ ወዘተ በሚል ርዕስ ለዓለም የተሰው የሙዚቃ ሥራዎች ነበሩት።
ዛሬ ላይ ግን ሙሉ አልበም ሰርቶ ጨርሶ፣የአልበም ማስታወቂያ ፓስተሮች ተሰርቶ ለመለጠፍ ትንሽ ጊዚያት ከቀረ በኃላ
በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ እምነት ዘፋኝነት የሥጋ ሥራ በመሆኑ የተነሳ ከሙዚቃ ኢንዱስትሪ ዳግም ላልመለስ፣የሰራውትንም አልበም ወደ ህዝብ ሳይደርስ እንዲበክን በማድረግ ከብዙ ማሳለል በኃላ እራሴን ከዘፈን እና ዘፋኝነት አግልያለው ብሏል ።
ይህም የመድኃኔዓለም እና የድንግል ማርያም ሥራ ነው እና ክብር ምስጋና ለልጅ እና እናቱ ይሁን ሲል አመስግኗል።
አሁን ላይ በግል የኮንስትራክሽን ሥራ ላይ የተሰማራ ሲሆን ዳግም ወደ ሙዚቃ ኢንዱስትሪ እንደማይመለስ አስታውቋል።
ይህ ግዙፍ ሃቅን የመመስከር ትልቅ ግብር ነው። እውነት ጋር የመዋደድ ጫፍ የደረሰ ዋስትና ነው።
Kune Demelash kassaye -Arba Minch

👏2
ድምፃዊ ኤፍሬም አማረ እና ተዋናይት ፍርያት የማነ የመጀመሪያ ልጃቸውን ወልዷል። እንኳን ደስ አላችሁ 😍
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Music #Waliya_Entertainemnt
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Music #Waliya_Entertainemnt
👍1
የፋና ላምሮት አሸናፊ ያለመወርቅ ጀምበሩ በአዲስ ስራዋ ተከስታለች በርች በሏት !!!
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Music #Waliya_Entertainemnt #fana_lamrot #yalemwork_jemberu

👍2
ታዋቂውና ተወዳጅ ድምፃዊው አረጋኸኝ ወራሽ በአንድ ክለብ ውስጥ እየዘፈነ የ 666 ምልክት አሳይቷል በሚል ከብዙ አድናቂዎቹ ተቃውሞ እየደረሰበት ነው።
በብዙ የሙዚቃ ስራዎቹ እንዲሁም በመድረክ ስራው አብዛኞቹ ሚያደንቁት አረጋኸኝ ወራሽ ትናንት ሚሚስ አዲስ በሚባል ቦታ የመድረክ ስራውን እያቀረበ ባለበት ሰአት የ 666 ምልክትን አሳይቷል በሚል ከብዙ አድናቂዎቹ ትችት እየደረሰበት ይገኛል።
እርሶስ ምን ይላሉ
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Music #Waliya_Entertainemnt #aregahegn_worash

😱2🤔1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በ ሂፕ ሃፕ ስራዎቹ የሚታወቀው "Meek One" መድረክ ላይ በሃገራዊ ስራ ሲያቀነቅን እንዴት አያችሁት?
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Music #Waliya_Entertainemnt #Meek_one

"ከማህሙድ ጋር ብንለያይም አሁንም ወንድሜ ነው እወደዋለሁ''
ወ/ሮ እጅጋየሁ በየነ ፡ የጋሽ ማህሙድ አህመድ የቀድሞ ባለቤት ናቸው ። እናም ሰሞኑን "እግረኛው" የተሰኘ ሚዲያ ላይ ኢንተርቪው ተደርገው ነበር።
ወ/ሮ እጅጋየሁ ሁለት ልጆች ከወለዱለት ከጋሽ ማህሙድ አህመድ ጋር በፍቺ ቢለያዩም አብረው በነበሩበት ወቅት ምን አይነት ሚስት እንደነበሩ የገለፁበት ሁኔታ በጣም የሚገርም ነበር ። እናም የፀባቸውን ወሬ ትተን በፍቅራቸው ወቅት ለባላቸው ያደርጉ የነበረውን ደስ የሚል እንክብካቤ መጥቀስ ወደድን ።
እንዲህ ነበር ያሉት.....
" እኔ ለማህሙድዬ ሚስቱ ብቻ ሳይሆን ማናጀሩም ገረዱም አገልጋዩም ነበርኩ። ማህሙድ ለስራ ወደ ግብዣ ቦታ ሲሄድ እጁ ወጥ ወጥ እንዳይሸት ራሴ ቆሜ አጉርሼ አብልቼ ሲመጣ ጌታዬ ደህና መጣህልኝ ? ብዬ ስሜ ተቀብዬ እጅ ነስቼ የእግር ውሀ አቅርቤ እግሩን አጥቤ አክብሬ ነው የኖርኩት ።
እኔ ባል አክባሪ ነኝ ምክንያቱም ሙሉ ሰውነቴን የሰጠሁትን ሰውዬ እንዴት አለማክበር እችላለሁ ? እርግጥ ሌላ ሴት ጋር ቢሄድ ልቀና እችል ይሆናል እንጂ ሌላ የሚያጋጨን ነገር የለም ባሌን አጥቤ አጉርሼ አክብሬ ዝቅ ብዬ ተናንሼ ነው የምኖረው የነበረው ። አስተዳደጌም ይህንን ነው ያስተማረኝ ። በቅዱስ መፅሀፍም ባል ራስ የበላይ ነው ። በዚህ ምክንያት አክብሬው አፍቅሬው ነበር የኖርነው ። ከማህሙድ ጋር ብንለያይም አሁንም ወንድሜ ነው እወደዋለሁ "

መጪው አርብ በፈንድቃ ምርጡን የኢትዮጵያ ሙዚቃ፣ የባህል ውዝዋዜ እና የጥበብ አብሮነታችንን እንድትታደሙ በኢትዮ-ከለር አርቲስቶች ስም እጋብዛችኋለሁ!
ከአስራ-አምስት አመታት በላይ በመላ ሀገሪቱ እንዲሁም በአለም ዙሪያ ተዘዋውረን ኢትዮጵያን እያኮራን ለብዙ አርቲስቶችም እድል በመፍጠር እዚህ ደርሰናል ።
ኢትዮ-ከለር የተወለደው በፈንድቃ አዝማሪ ቤት፣ ካዛንቺስ ትንሿ ትሑት ቦታ፣ ለኢትዮጵያ ኪነጥበብ እና ባህል ትልቅ ህልም አልሞ ነው ።
ፈንድቃ አዝማሪ ቤት ለአዲስ አበባ እና ለኢትዮጵያ ማህበረሰብ አቀፍ የጥበብ መሠረተ እየገነባን ወደ ደማቅ የባህል ማዕከልነት አደጉዋል ።
ጥበብ ማክበር ሰላምን መፍጠር ነው።
አርብ የፈንድቃ በር ምሽት 1:00 ሰአት ላይ ይከፈታል፡:
በሁሉም የሚወድድው የኢትዮጵያ የሸክላ ሙዚቃ ስብስባችን ምሽት 3:00 ሰአት እንጀምራለን፡ የሙዚቃ ዝግጅቱ ደግሞ በ 4:00 ሰአት ይጀምራል።
እንዳያመልጥዎ!!
መግቢያ 100 ብር ለአርቲስቶች ድጋፍ።
የናንተው መላኩ!
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Music #Waliya_Entertainemnt #fendika

ከሰባት ሀገራት የተውጣጡ ሙዚቀኞች የተሳተፉበት "የደጋ ሰው" የተሰኘ አልበም ሊመረቅ ነው ተባለ
**********
የሙዚቃ ባለሙያው ሰርፀ ፍሬስብሀት "የእውነት የሙዚቃ ረሀብ ያለበት፣ ትክክለኛ ሙዚቃ ላዳምጥ ብሎ የሚመኝ ሰው፣ ከረጅም ዓመታት በኋላ ያገኘው ልዩ አልበም ይሄ ነው ብዬ አስባለሁ" ብለዋል።
አልበሙ ከአምስት ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ እንደተደረገበት በዛሬው እለት በተሰጠ መግለጫ ተነግሯል።
ድምፃዊት የማርያም ቸርነት(የማ) "የደጋ ሰው" በሚል መጠሪያ የተጫወተችው ይህ አልበም የፊታችን ቅዳሜ ታኅሣሥ 13 ቀን 2016 ዓ.ም ይመረቃል ተብሏል፡፡
በዚህ አልበም የያሬድ የሙዚቃ ትምህርት ቤት መምህር የሆኑት ኢዩኤል መንግሥቱ በቅንብር፣ በዝግጅት፣በዜማ እና በግጥም ድርሰት መሳተፋቸው ተገልጿል።
በተጨማሪም አንጋፋው የዘፈን ግጥም ደራሲ ይልማ ገብረአብና ጎላ ጎሕ በግጥም ድርሰት ተሳትፈውበታል ተብሏል፡፡ "የደጋ ሰው" አልበም፣ በሥነጽሑፋዊ ደረጃቸው የላቁ የዘፈን ግጥሞች፣ ለነፍስ በሚቀርቡ ዜማዎች ተቀንብበው በልዩ ጥንቃቄ የተሰሩ ሙዚቃዎችን አካቷል ተብሏል።
በሙዚቃ ስራው ከኢትዮጵያውያን በተጨማሪ ከጊኒ ቢሳዎ፣ ከፖርቹጋል፣ ከኖርዌይ፣ ከቤልጂየም፣ ከኔዘርለንድስ እና ከብሪታኒያ የተውጣጡ የሙዚቃ ጠበብቶች ተሳትፈውበታል።

ዛሬ የምርጥ ድምፃዊ ፣ ገጣሚ እና ዜማ ደራሲ የሆነው የእሱባለው ይታየው ልደት ነው።
🎂🎂Happy Birthday🎂🎂
ከእሱቤ ስራዎች የቱን ትወዱታላችሁ?
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Esubalewu_yitayewu #Album #Waliya_Entertainemnt

🎉1
ካሳሁን ገርማሞ (የቴዲ አፍሮ አባት) እና ፖሊስ
- ካሳሁን እጅግ ከተዋጣላቸው የመድረክ አስተዋዋቂዎች መካከል አንዱ ነበር፡፡
- በፖሊስ ኦርኬስትራ ዝናው ጣራ የነካ፡፡ ከዚህ በተጨማሪም የዘፈን ግጥሞችን ዜማዎችን ይደርስም ነበር፡፡
- ካሳሁን በ1939 ዓመተ-ምህረት በአዲስ-አበባ ከተማ ተክለሃይማኖት አካባቢ ነው የተወለደው።
- ቤተሰቦቹ በልጅነቱ ሲዳማ ውስጥ በምትገኘው ተፈሪ ኬላ ከተማ ይዘውት ሄዱ፡፡
- በዚያም የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን በተፈሪ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ጀመረ፡፡
- በኃላም ቤተሰቦቹ ወደ ተወለደባት አዲስ አበባ ተመልሰው የአንደኛ ደረጃ ትምህርቱን በተስፋ-ኮከብ የሕዝብ ትምህርት ቤት ቀጠለ።
- ሚኒስትሪ በጥሩ ውጤት በማለፍም በወቅቱ፦"ልዑል-መኮንን" በኃላም፦"አዲስ-ከተማ" ከተባለው ት/ቤት የሁለተኛ ደረጃውን ትምህርቱን ተከታትሏል።
- ትምህርቱን እንዳጠናቀቀ በታህሣሥ ወር 1961 ዓ.ም በፖሊስ-ሠራዊት ሙዚቃና ቴአትር ክፍል በመድረክ አጋፋሪነት ተቀጥሮ ሥራውን ጀመረ።
- የካሳሁን ግጥም እና ዜማ ከተጫወቱ መካከል ‹‹ሒሩት በቀለ፤ ታደለ በቀለ፤ በሃይሉ እሸቴ እና ተስፋዬ በላይ›› ይጠቀሳሉ፡፡
- ካሳሁን ግርማሞ ጋዜጠኛም ጭምር ነበረ፡፡ የፖሊስና ህብረተሰብ የሬዲዮ ፕሮግራም ላይ ለበርካታ አመታት ሰርቷል፡፡
በተሾመ ብርሃኑ
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Waliya_Entertainemnt #Teddy_afro

❤1