ታዋቂዋ ደቡብ አፍሪካዊቷ ሙዚቀኛ ዛሐራ በ35 አመቷ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች።
አፍሮፖፕ በሚባል የሙዚቃ ስልት የምትታወቀው እና በርካታ ሽልማቶችን የተጎናጸፈችው ቡላም ማኩቱካ ወይም ዛህራ ማረፏንም ያስታወቁት የአገሪቱ የባህል ሚኒስትር ናቸው።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Music #Waliya_Entertainemnt

ሶስት ታዋቂ ድምፃውያን ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ መጥሪያ ወጣባቸው።
ታዋቂዎቹ ድምፃውያን ማለትም ግርማ ተፈራ ፣ ምናሉሽ ረታ እና ገረመው አሰፋ ሲሆኑ በተከሰሱበት ክስ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 8ተኛ ፍታብሔር 5ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 501 ቀጥታ ክስ ችሎት ቀርበው ምላሽ እንዲሰጡ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ መጥሪያ ወጥቶላቸዋል።
በጋዜጣው ላይ በተነበበው መጥሪያ ላይ የአርቲስቶቹ ከሳሽ እና ይግባኝ ባይ ገጣሚ እና ዜማ ደራሲ እንዳለ ሽፈራው የተባለ ግለሰብ መሆኑ የተጠቀሰ ሲሆን የክሱ ጉዳይ ግን አልተገለፀም።
መረጃዎችን ከተለያዩ ምንጮች ዋልያ ኢንተርቴይመንት ለማጣራት እንደሞከረው ከሆነ ምናሉሽ ረታ እስኪ ይሁን በሚለው ዘፈኗ ፣ ግርማ ተፈራም እንደ እናት በሚለው ሙዚቃ እንዲሁም የ ገረመው አሰፋ የሚተካሽ ጠፋ በሚለው ሙዚቃ እንዳለ ሽፈራው በግጥም እና ዜማ ተሳትፎባቸው ነገር ግን ከቴሌ ጋር ለሲአርቢቲ (የጥሪ ማሳመሪያ) አገልግሎት ያለእርሱ እውቅና ተፈራርመዋል በሚለው እንደሆነ ለማጣራት ሞክረናል።

ዳዊት ፅጌ የዩሮፕ ቱር ሊያደርግ ተንቀሳቅሷል ፣
መልካም እድል ተመኙለት!!!
⁃ Holland 12/16
⁃ Zuric 12/23
⁃ Stockholm 12/29
⁃ Frankfurt 12/31
⁃ Oslo 01/06
⁃ Paris 01/13
==============

ለኮራ አዋርድ : ድምፃዊ አስቻለው ፈንቴ ታጭቷል
* በእናትዋ ጎንደር እና ካሲናው ጎጃም ሥራዎቹ ነው
ድምጻዊ አስቻለው Aschalew Fetene Ardi የአፍሪካው ኮራ አዋርድ በኢትዮጵያ የባህል ሙዚቃ ዘርፍ ከ40 እጩዎች አንዱ ሆኗል።
ሊንኩን በመጫን
https://www.koraawards.com/top40 እስከ የካቲት 29 ቀን 2024 ድረስ ድምፅ እንስጠው።

ከኮራ ሽልማት ላይ 5 ኢትዮጵያዊያን ሙዚቀኞች በ5 ዘርፍ እጩ ሆኑ
በአፍሪካ ትልቁ የፓን አፍሪካ የሙዚቃ ሽልማት ሥነ ሥርዓት ኮራ ሽልማት ላይ አምስት ኢትዮጵያዊያን ሙዚቀኞች በአምስት ዘርፍ እጩ ሆነው ተመርጠዋል፡፡ አምስቱም እጩዎች ከአርባ ሌሎች ተፎካካሪዎቻቸው ጋር በሕዝብ በሚሰጥ ድምጽ እንደሚፎካከሩ በKORA Awards የፌስ ቡክ ገጻቸው ይፋ አድርገዋል፡፡
በBest Group- African Urban Music ምርጥ 40ዎች ውስጥ የገቡት ኢትዮጵያዊያን እጩ ጃኖ ባንዶች (Jano Band) ሲሆኑ በBest Artist Traditional Music ምርጥ 40ዎች ውስጥ የገባው ኢትዮጵያዊያዊ እጩ አስቻለው ፈጠነ በእናትዋ ጎንደር እና በካሲናው ጎጃም ነው፡፡
በBest Male Artist-RAP Music ምርጥ 40ዎች ውስጥ የገቡት ኢትዮጵያዊ እጩ ልጅ ሚካኤል ሲሆን በBest Collaboration of the Year ምርጥ 40ዎች ውስጥ የገቡት ኢትዮጵያዊያን እጩ ጆሲ ሮያል ናቸው፡፡
በBest Female African Urban Music ምርጥ 40ዎች ውስጥ የገባችው ኢትዮጵያዊት እጩ ሔዋን ገብረወልድ ናት፡፡

የዳግማዊት ፀሃዬ "ወርቅ" የተሰኘው አዲስ አልበም በትናንትናው እለት በካፒታል ሆቴል ጋዜጣዊ መግለጫ አድርጎ ዝግጅቱን አጠናቆ የፊታችን አርብ ታህሳ 12 እንደሚለቀቅ አዘጋጆቹ ገለፁ።
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Music #Waliya_Entertainemnt
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Music #Waliya_Entertainemnt
ዘፋኝነትን ሃይማኖቴ ስለማይፈቅድ አቁሚያለውኝ....አሌክስ ኦሎምፕያ
#Waliya_Entertainemnt : በመዝናኛው ኢንዱስትሪ ውስጥ አሌክስ ኦሎምፕያ በሚል መጠሪያ ይታወቃል። በ90ዎቹ ላይ በሙዚቃ ኢንዳስትሪ ውስጥ ስማቸው ከሚታወቁ ሙዚቀኞች ተርታ ነበር።የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ እምነት የጥምቀት ልጇ ነው።
"ዘለዓለም ዘለዓለም" ፣ሂሳብ ኬምስትሪ፣መጥቻለው፣ና በለኛ፣የልቤን ልንገርሽ ወዘተ በሚል ርዕስ ለዓለም የተሰው የሙዚቃ ሥራዎች ነበሩት።
ዛሬ ላይ ግን ሙሉ አልበም ሰርቶ ጨርሶ፣የአልበም ማስታወቂያ ፓስተሮች ተሰርቶ ለመለጠፍ ትንሽ ጊዚያት ከቀረ በኃላ
በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ እምነት ዘፋኝነት የሥጋ ሥራ በመሆኑ የተነሳ ከሙዚቃ ኢንዱስትሪ ዳግም ላልመለስ፣የሰራውትንም አልበም ወደ ህዝብ ሳይደርስ እንዲበክን በማድረግ ከብዙ ማሳለል በኃላ እራሴን ከዘፈን እና ዘፋኝነት አግልያለው ብሏል ።
ይህም የመድኃኔዓለም እና የድንግል ማርያም ሥራ ነው እና ክብር ምስጋና ለልጅ እና እናቱ ይሁን ሲል አመስግኗል።
አሁን ላይ በግል የኮንስትራክሽን ሥራ ላይ የተሰማራ ሲሆን ዳግም ወደ ሙዚቃ ኢንዱስትሪ እንደማይመለስ አስታውቋል።
ይህ ግዙፍ ሃቅን የመመስከር ትልቅ ግብር ነው። እውነት ጋር የመዋደድ ጫፍ የደረሰ ዋስትና ነው።
Kune Demelash kassaye -Arba Minch

👏2
ድምፃዊ ኤፍሬም አማረ እና ተዋናይት ፍርያት የማነ የመጀመሪያ ልጃቸውን ወልዷል። እንኳን ደስ አላችሁ 😍
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Music #Waliya_Entertainemnt
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Music #Waliya_Entertainemnt
👍1
የፋና ላምሮት አሸናፊ ያለመወርቅ ጀምበሩ በአዲስ ስራዋ ተከስታለች በርች በሏት !!!
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Music #Waliya_Entertainemnt #fana_lamrot #yalemwork_jemberu

👍2
ታዋቂውና ተወዳጅ ድምፃዊው አረጋኸኝ ወራሽ በአንድ ክለብ ውስጥ እየዘፈነ የ 666 ምልክት አሳይቷል በሚል ከብዙ አድናቂዎቹ ተቃውሞ እየደረሰበት ነው።
በብዙ የሙዚቃ ስራዎቹ እንዲሁም በመድረክ ስራው አብዛኞቹ ሚያደንቁት አረጋኸኝ ወራሽ ትናንት ሚሚስ አዲስ በሚባል ቦታ የመድረክ ስራውን እያቀረበ ባለበት ሰአት የ 666 ምልክትን አሳይቷል በሚል ከብዙ አድናቂዎቹ ትችት እየደረሰበት ይገኛል።
እርሶስ ምን ይላሉ
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
#Music #Waliya_Entertainemnt #aregahegn_worash

😱2🤔1