Waliya Entertainment
296 subscribers
1.57K photos
15 videos
758 links
ሙዚቃ እና ሙዚቃ ብቻ!!!

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
Download Telegram
በዛሬው እለት አምባሳደር ዶ/ር አቭረሃም ንጉሴ ከተወዳጁ እና ዝነኛው ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ ጋር ተገናኝተዋል፡፡

በውይይታቸው ላይ እስራኤል እና ኢትዮጵያ ጥልቅ ታሪካዊ እና ባህላዊ ትስስር ያላቸው ጥንታዊ ሀገራት መሆናቸውን ጠቅሰው በኪነጥበብ እና በሙዚቃው ዘርፍ በጋራ በመስራት የባህል ትስስር ለማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ምክክር አድርገዋል፡፡

በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የባህል ግንኙነት ማስተዋወቅ እና ማጠናከር ላይ አፅንዖት ሰጥተን መስራታችንን እንቀጥላለን።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #Teddyafro
ተወዳጁ ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ በእስራኤል ፍቅርን እንጋራ በሚል ርእስ ኮንሰርት ሊያቀርብ ነው።

በፈረንጆች April 30 ከእስራኤል ዋና ከተማ ቴላቪቭ 77ተኛ የእስራኤልን የነፃነት ቀንን በማስመልከት "ፍቅርን እንጋራ" በሚል ርእስ የሙዚቃው ንጉስ ቴዲ አፍሮ የጥበብ ቤተሰቡን ሊያስደስት ቀን ቆርጧል።

በፈረንጆስ አፕሪል 30 በአንጋር 11 አዳራሽ እንገናኝ ብለዋል።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #Teddyafro
ቴዲ አፍሮ በቴልአቪቭ ለማቅረብ ያሰበው ኮንሰርት ሁለት ጎራ ከፍሏል ።

ቴዲ አፍሮ ሚያዝያ 22,2017 ዓም በእስራኤል ኮንሰርት ሊያቀርብ መሆኑን ይፋ አድርጓል ።
መተዳደሪያ ስራው እስከሆነ ድረስ ለማቅረብ መዘጋጀቱ ልክ ነው ያሉ ያሉ እንዳሉ ሁሉ
በጋዛ ህፃናቶች በእስራኤል እየተገደሉ የሙዚቃ ድግስ ማቅረቡ ትክክል አይደለም የሚሉ አሉ ።
ሀማስ በድንገት በሙዚቃ ድግስ ላይ ጥቃት አድርሶ በርካቶችን ከገደለ እኔ አፍኖ ከወሰደ በኋላ ጦርነት ተቀስቅሶ እስካሁን መቆምያው መንገድ ከጠፋ ሰነባብቷል።

ቴዲ አፍሮ የእስራኤል የነፃነት ቀንን ምክንያት በማድረግ ኮንሰርቱን ያቀርባል ።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #teddyafro
እነዚህ ሰዎች ማንም ላይ ምንም ሲደርስ መርካቶ ወይም መንደር ውስጥ ያለውን መደብራቸውን ይዘጋሉ ? " በእኔ ወገኖች ላይ በደል ስለደረሰ " ብለው ከመ/ቤት ይቀራሉ ? ትምህርታቸውን ያቋርጣሉ ? መብላታቸውን ይተዋሉ ? ሰርግ ሳይሄዱ ይቀራሉ ? ልጃቸውን አይድሩም ? የትኛውን ገቢያቸውን ይተዋሉ ? ከሕይወታቸው ላይ ምን ይቀንሳሉ ? እነዚህ ሰዎች የኢትዮጵያ መንግሥት ከእራኤል መንግሥት ጋር ያለውን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት እንዲያቋርጥ ለምን መሬት አንቀጥቅጥ ሰልፍ አይጠሩም ? ሰዎች ለምን ወደ እስራኤል ወይም እንግሊዝ የሚያደርጉትን ጉዞ እንዲሰርዙ አያደርጉም ? ለምን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ እስራኤል ወይም እንግሊዝ የሚያደርገውን በረራ እንዲያቋርጥ አላደረጉም ? አንዱንም አልሞከሩም ። ሌላ ቀርቶ ድምጻውያን እስራኤል ሄደው ሲዘፍኑ ማንም ምንም አይልም ። ቴዎድሮስ ካሳሁን ሲሆን ምንድነው የሚታያቸው ? ኧረ ጎበዝ !

Via ቴዎድሮስ ተክላረጋይ