Waliya Entertainment
296 subscribers
1.57K photos
15 videos
758 links
ሙዚቃ እና ሙዚቃ ብቻ!!!

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
Download Telegram
ቴዲ አፍሮ ለሚያዘጋጀው ኮንሰርት 🏟️ ዱባይ ከቤተሰቡ እና ከባንዱ ጋር ደርሰዋል።

#teddy_afro #amleset_muche #concert

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
በከተማችን አዲስ አበባ "ሽር ጉድ ኮንሰርት" የተሰኘ ትልቅ የሙዚቃ ኮንሰርት ሊደረግ ነው።

ሽር -ጉድ ኮንሰርት የሚል ርዕስ የተሰጠው አንጋፋ እና ወጣት ድምፃዊያንን አጣምሯል፡፡ ይህ ኮንሰርት ሽር -ጉድ ኢንተርቴመንት አዘጋጅነት በአዲስ አበባ በሚልየም አዳራሽ ለማከናወን ዝግጅቱን ጨርሷል፡፡

በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፉ በጥምረት በዘመን ትውስታ ውስጥ የማይጠፉ የዘጠናዎቹ አድማቂዎች ከረዥም አመታት በኃላ በመድረክ ዳግም ይገናኛሉ፡፡ ድምፃዊ ጎሳዬ ተስፋዬ እና አለማየሁ ሂርጶ(ኢቫንጋዲ) በተጨማሪ አንጋፋው ድምፃዊ ኤፍሬም ታምሩ ተካቶበታል፡፡በዚህ ትውልድ በብዙ ዘንድ ተወዳጅነት ያተረፈችሁ ድምፃዊት ሜላት ቀለም ወርቅ ትገኝበታለች ተብሏል፡፡

ሽርጉድ ኮንሰርት ቅዳሜ ሚያዝያ 18/2017 በሚልየም አዳራሽ ይከናወናል።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #concert