Waliya Entertainment
278 subscribers
1.57K photos
16 videos
763 links
ሙዚቃ እና ሙዚቃ ብቻ!!!

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
Download Telegram
👤 Abdu Kiar | አብዱ ኪያር
🎵 pee |
━━━━━━━━━━━━━━
➠ RELEASED: 2024
➠ GENRE: #Ethiopian
➠ TYPE: #Album
➠ TRACKS: 13
➠ FORMATS: #Mp3
➠ CHANNEL: @Waliyaentmt
━━━━━━━━━━━━
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Abdu_kiar #Album #Ethio_albums #Waliya_Entertainemnt
June 28, 2024
ያሬድ ሹመቴ ስለአብዱ ኪያር !...

በጾም ወቅት ይህን በመጻፌ ይቅር በሉኝ።

ተወዳጁ ድምጻዊ አብዱ ኪያር ከዝነኛው የራዲዮና ቲቪ ሆስት ሰይፉ ፋንታሁን ጋር በሰይፍዩ በኢቢኤስ መሰናድኦ ላይ የሰጠው ቃለ መጠይቅ ሁለት ጊዜ ዐየሁትና የተናገራቸው ሀሳቦች በጣም ግዙፍ እንደሆኑ ተሰምቶኝ በተደጋጋሚ አእምሮዬ ውስጥ ሲመላለሱ በዚህ ሰዓትም ቢሆን መተንፈስ እንደሚገባኝ ቢሰማኝ ይህን ጻፍኩ።

ቀለል ባለ የከተሜ ቋንቋ ልክ ልካችንን የነገረን ዘመን ተሻጋሪ ብዙ እውነታዎች የታጨቁበት ቃለ መጠይቅ ሆኖ አግኝቼዋለሁ።

አብዱ ኪያርን ያስጨነቀው ጉዳይ ከአንደበቱ ከሰማሁ በኋላ እኔንም በእጅጉ አስጨምቆኛል። የፍቅር ቃላቶቹ ልቤ ውስጥ የታሰሩ ቸልታዎችን ፈቶ ለቋቸዋል። ሰላማዊ ሰውነቱ አሸንፎኛል።

በዚህ ዘመን ተፈጥሮ መላ እና ዘዴው የጠፋበት ትውልድ አካል እንደ መሆኔ ህመሙ ህመሜ ነው።

ከዚህ በላይ ምን እላለሁ። ያመቅሁት ያልተነፈስኩትን ብዙ ነገር ቀስቅሶብኛል ብዬ ርዕሱን ልዝጋው እንጂ

ሰላም ሁኑልኝ!!

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #abdu_kiar
August 9, 2024
February 24