Waliya Entertainment
296 subscribers
1.57K photos
15 videos
758 links
ሙዚቃ እና ሙዚቃ ብቻ!!!

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
Download Telegram
የኢቫንጋዲ አልበም ፈርጦች ከ 20 አመታት በኋላ!!!

በብዙዎች ዘንድ የምንጊዜም ምርጥ ተብለው ከሚጠሩት አልበሞች ውስጥ አንዱ የሆነው ኢቫንጋዲ በኤልያስ መልካ ድንቅ የቅንብር ብቃት ፣ በአለማየሁ ደመቀ የዜማ እና የግጥም ልህቀት በጎሳዬ ተስፋዬ እና በአለማየሁ ሂርጶ የድምፃዊነት ብቃት ተሰርቶ ከ 20 አመታት በላይ ከሰው ጆሮ ሳይጠፋ እንደተወደደ ቆይቷል።

አለማየሁ ሂርጶም ከ 19 አመታት በኅላ ወደሃገሩ ኢትዮጵያ ተመልሶ ከበፊት ወዳጁ ድምፃዊ ጎሳዬ ተስፋዬ እና ከቤተሰቦቹ ጋር ተገናኝተዋል

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #Gossaye_tesfaye #Alemayehu_hirpo #Evangadi
ድምፃዊ አለማየሁ ሂርጶ አዲስ ሙዚቃ !!

ተወዳጁ ድምፃዊ አለማየሁ ሂርጶ አዲስ ሙዚቃ ስራ ይዞ እየመጣ ይገኛል፡፡ ከአስራ ዘጠኝ አመት በኃላ ወደ አገሩ የተመለሰው ድምፃዊ አለማየሁ ሂርጶ ሰኞ ጥር 20/2017 ሁለት ነጠላ ሙዚቃዎችን ይለቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

የኢትጵያ እናቶች እና ደስ ይላል የተሰኙ ርዕሶች የያዘ ሲሆን በአለማየሁ ሂርጶ የዩትዮብ ቻናል በኩል ይለቀቃል፡፡

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #Alemayehu_hirpo