Waliya Entertainment
296 subscribers
1.57K photos
15 videos
758 links
ሙዚቃ እና ሙዚቃ ብቻ!!!

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
Download Telegram
ጋሼ ማሕሙድ አሕመድ ከመደረክ ሊሰናበት ነው

በአገራችን ዘመናዊ ሙዚቃን ከባህላዊ የኢትዮጵያ ሙዚቃዎች ጋር አዋህዶ በመዝፈን በአገራችን ቀደምት የሙዚቃ ንጉስ ከመድረክ ሊሰናበት ነው።

ጋሽ ማሕሙድ በኢትዮጵያ ከ50 ዓመታት በሊይ ከልጅነቱ አንስቶ የአገራችንን ሙዚቃ በተለያዩ የአገራችን ቋንቋዎች በመዝፈን፣ የአገራችንን ሙዚቃ ከአገር አልፎ በአለም አቀፍ ደረጃ እንዲደመጡ ያበረከተው አስተዋጽኦ ለአሁኑ ትውልድ ትልቅ አርአያ የሆነ የሙዚቃ ገጉስ ነው፡፡ በዚህ ረገድ እኢአኢኔ በ2ዐዐ7 ቢቢሲ ሬዱዮ ከአፍሪካ በድንቅ ዘፋኝነቱ ተሸለሚ አድርጎታል፡፡

ይህ በአገራችን የሙዚቃ ዘርፍ ስመጥር ሀብታችን የሆነውን የሙዚቃ አባት ከሙዚቃ አለም ለመሰናበት ወይም ማይኩን ሊሰቅል ሲዘጋጅ እጃችንን አወዛውዘን መሸኘት አግባብነት የለውም በሚል ሽኝቱን በደመቀ እና በታሪከ ማስታወሻነትም እንዲቀመጥ ጆርካ ኤቨንት ይህን ከባድ ኃሊፊነት ከጋሽ ማሕሙድ ኮሚቴ ጋር በመሆን ጥር 3 ቀን 2017 ዓ.ም. በሚለኒየም አዳራሽ ደረጃውን የጠበቀ የመጨረሻውን የህይወት ዘመን ስንብት ኮንሰርት ያዘጋጃል፡ እንዱሁም በዚህም ቀን በክብር ዶ/ር አርቲስት ማሕሙድ አሕመድ
የሙዚቃ ሕይወት የተዘጋጀ መፅሀፍ የሚመረቅ ይሆናል፡፡ይህም የመጨረሻ የመድረክ ስንብት ሁሉም ኢትዮድያዊ ከጎናችን ስለሚቆም ከብር ይሰማናል ።

Follow us on
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #mehammud_ahmed
"በቅርብ ጊዜ የሚወጣ አዲስ ሥራ ተጠናቋል" የክቡር ዶ/ር መሀሙድ አህመድ የሙዚቃ ስንብት አዘጋጆች

በቅርቡ በአሜሪካን ሀገር በተሰናዳው እና አንጋፋውን የሙዚቃ ሰው የክቡር ዶ/ር አርቲስት መሀሙድ አህመድን በዘከረው መረሀ ግብር ላይ ከ15 ሚሊዮን በላይ ብር መሰብሰቡን አዘጋጆቹ መግለፃቸው ይታወሳል።

በቆይታቸው ዝግጅቱ የተሳካ ከመሆኑ ባለፈ ከተጠበቀው በላይ ገቢ እንደተገኘበት አቶ ሸዊት ገልፀዋል።

ዝግጅቱን ለማከናወን ረዘም ያለ ጊዜን እንደጠየቀ የገለፁት አዘጋጆቹ ስንብት ከሚለው የመድረኩ ስያሜ አስቀድሞ "የክብር ምሽት" የሚል ስያሜ ለመስጠት ታስቦ እንደነበር ተናግረዋል።

ከዝግጅቱ ባለፈ የክቡር ዶ/ር አርቲስት መሀሙድ አህመድ አዳዲስ ሥራዎችን ያካተተ "ሲዲ" ለአድማጭ እንደሚደርስ አቶ ሸዊት ጠቁመዋል።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #mehammud_ahmed
መጽሐፉ በ4 ሚሊየን ብር አካባቢ ተሸጠ

👉ንብ ባንክ በ3 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር ሕትመቱን ስፖንሰር አድርጓል፣

👉ኢንጂነር ቢጃናይ እና ዶ/ር ሐውለት አሕመድ 500 መጽሐፍ በ2 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር ገዝተዋል፣

👉አቶ ሳሙኤል ታፈሰ የሰንሻይን ሪል ስቴት ባለቤት የክቡር ዶክተር አርቲስት መሀሙድ አህመድ ህይወት ታሪክ እና ስራዎችን የያዘው 100 መጽሐፍ በ500 ሺ ብር ገዙ፣

የክቡር ዶክተር አርቲስት መሀሙድ አህመድ ላለፉት 63 ዓመታት በሙዚቃው ዓለም ያሳለፋቸዉን ውጣ ውረዶች ፣ የቤተሰብ የኋላ ታሪክና የወዳጅ ጓደኞቹን እንዲሁም የሙያ ባልደረባዎቹን ምስክርነት አካቶ የያዘው የሕይወት ታሪክ መፅሐፍ በጋዜጠኛና ደራሲ ወሰን ደበበ ማንደፍሮ ተዘጋጅቶ በንብ ኢንተርናሽናል ባንከ አማካኝነት ታትሞ ለንባብ ተዘጋጅቷል።