Waliya Entertainment
296 subscribers
1.57K photos
15 videos
758 links
ሙዚቃ እና ሙዚቃ ብቻ!!!

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
Download Telegram
"አይበጅም ወይ?"
ሀሰተኛ መረጃ ተሰራጭቷል!

እድሜና ጤናውን ለተወዳጁ ድምጻዊ ቴዎድሮስ ታደሰ ይስጠው!

በድምጻዊ ቴዎድሮስ ታደሰ ዙሪያ አልባሌ መረጃ ከሰዓታት በፊት በስፋት ተሰራጭቶ ነበር (መድገሙ አያስፈልግም)

ኢትዮጵያን ቼክ መረጃው የተሳሳተ መኾኑን ከደቂቃዎች በፊት አጣርቶ አሳውቋል። እንዲህ ያለውን ያልታመነ መረጃ የሚያሰራጩ ሊጠነቀቁ ይገባል። ኢተአማኒ ከኾኑ ምንጮች ያልተጣሩ መረጃዎችን በማመን፣ ሀሰተኛ ዜናዎችን ለማሰራጨት የምንቻኮል ካለን ከፍተኛ ጥንቃቄ ልናደርግ እንደሚገባ በቂ ትምህርት ሰጪ ነው።

ከልቤ የምወደው ድምጻዊ ቴዎድሮስ ታደሰ ከተጫወታቸው ዘመን አይሽሬ ሙዚቃዎች መሐል የዝነኛው ገጣሚ ይልማ ገብረ አብ ድርሰት ከኾነው "አይበጅም ወይ" ከተሰኘ ዜማ አንዲቷን ስንኝ መዝዤ ብጋብዛችሁስ?

"ሞክሬ ነበር
እኔስ ከእውነት ጓዳ ለመቀመጥ፤
አፍ እንደ እሳት ኾኖ
አቃጥሎ ባይፈጀኝ እንደ ረመጥ።"
Via- Yared Shumete

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #tewodros_tadesse