Waliya Entertainment
296 subscribers
1.57K photos
15 videos
758 links
ሙዚቃ እና ሙዚቃ ብቻ!!!

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
Download Telegram
ልጅ ሚካኤል ከአሜሪካ ፣ ሲአትል (ዋሽንግተን)

"በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጪ ያላችሁ የክርስትና እምነት ተከታይ የሀገር ልጆች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኅኒታችን የውልደት በዓል በደህና ጠብቆ አደረሳችሁ አደረሰን በረከት የሞላበት ደስ የሚል ገና ይሁንላችሁ መልካም ዋሉ💫❤️🙏🏾"

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #lij_mic
ተወዳጁ ራፐር ልጅ ሚካኤል አዲስ አልበም ሊያወጣ ነው።

ከዚህ በፊት በሰራቸው ሁለት አልበሞች ተቀባይነትን ያገኘው ተወዳጁ የራፕ ሙዚቀኛ ልጅ ሚካኤል "አዲስ አራዳ" የተሰኘ አዲስ የሙዚቃ አልበም ሊለቅ መሆኑን አሳወቀ።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #lij_mic
የልጅ ማይክ "አዲስ አራዳ" የተሰኘው አልበም የሚወጣበት ቀን ታወቀ።

"ወዳጅ ቤተሰብ ጏደኞች ሆይ እንግዲ በያላችሁበት ሠላምታዬ ይድረሳችሁ እያልኩ የሶስተኛ አልበሜ የመውጫው ቀን ነሐሴ 22 ይሆን ዘንድ ተወስኗል:: 'አዲስ አራዳ' በሚል መጠሪያ የተሰየመው ይህ አልበም 15 የሙዚቃ ድርድሮች ያሉት ሲሆን በቅንብር ዮናስ ነጋሽ (ዮኒ) ሲሆን በድምፅ አጋዥነትም የተሳተፉ ሙዚቀኞች አሉበት:: እንግዲህ ቀኑ ደርሶ ሲወጣ ትወዱታላችሁ ብዬ ተስፋአረጋለሁ እስከዛው ሰላም ቆዩ!🙏🏾" - ልጅ ማይክ

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #Lij_mic
👤 Lij Micheal | ልጅ ሚካኤል
🎵 Addis Arada | አዲስ አራዳ
━━━━━━━━━━━━━━
➠ RELEASED: 2024
➠ GENRE: #Ethiopian
➠ TYPE: #Album
➠ TRACKS: 15
➠ FORMATS: #Mp3
➠ CHANNEL: @Waliyaentmt
━━━━━━━━━━━━
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Lij_mic #Album #Ethio_albums #Waliya_Entertainemnt
አቀናባሪው የመኪና ስጦታ ተበረከተለት።

በያዝነው ሳምንት "አዲስ አራዳ" የተሰኘ 3ኛ የሙዚቃ አልበሙን ወደ አድማጭ ያደረሰው ልጅ ሚካኤል አልበሙን በሙዚቃ ቅንብር ሚክሲንግ ና ማስተሪንግ ለሰራለት ዮናስ ነጋሽ የመኪና ስጦታ ማበርከቱ ተሰማ።የ 2003 ዓ.ም ሞዴል ቶዮታ ኮሮላ መኪና በስጦታነት የተበረከተለት ሲሆን ዋጋውም 2 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር ገደማ የሚገመት መሆኑ ተሰምቷል።

ዮናስ ነጋሽ "አትገባም አሉኝ" የተሰኘውን ነባር አልበም ያቀናበረ ሲሆን ከዚያ ባሻገር ሌሎች ስራዎችን ማቀናበሩም ተጠቁሟል።ምንም እንኳን ላለፉት ሁለት ዓመታት መንጃ ፈቃድ የነበረው ቢሆን መኪና ሳይዝ የቆየ ሲሆን ለስራው ማበረታቻ ይሆን ዘንድ መኪናውን መሸለሙን ገልጿል።‌‌

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #Lij_mic
በኢትዮጵያዊያን በዩቲዩብ በብዛት ተመልካች ያገኙ 10 የሳምንቱ ሙዚቃዎች

በዚህ ሳምንት "ወረ ቦሌ" የተሰኘ የሶና ታከለ የአፋን ኦሮሞ ሙዚቃ ከፍተኛ ተመልካች በማግኘት ተከታታይ ሳምንት ደረጃውን እየመራ ነው። አልበሟን የለቀቅችው ቬሮኒካ አዳነ በአምስት ሙዚቃዎች የደረጃ ሰንጠረዡን ተቆጣጥራለች።

1ኛ🔸ሶና ታከለ (ወረ ቦሌ) 🎶 905,357 እይታ
2ኛ ቬሮኒካ አዳነ (መጠሪያዬ) 🎶 693,528 እይታ
3ኛ ቬሮኒካ አዳነ (ጎኔ ደር) 🎶 605,206 እይታ
4ኛ ልጅ ሚካኤል (የድሬ ልጅ) 🎶 545,833 እይታ
5ኛ ቬሮኒካ አዳነ (ምን ልሁን) 🎶 521,586 እይታ
6ኛ🔻 አብዱ ኪያር (ገለመሌ) 🎶 493,461 እይታ
7ኛ ቬሮኒካ አዳነ (ካንተ ሌላ) 🎶 485,577 እይታ
8ኛ ሚካኤል በላይነህ (ጠይም) 🎶 456,201 እይታ
9ኛ ልጅ ሚካኤል (እያመመው) 🎶 423,122 እይታ
10ኛ ቬሮኒካ አዳነ (ልመን ወይ) 🎶 396,881 እይታ

ደረጃ ያሻሻሉ
🔻 ደረጃ የቀነሱ
🔸ባሉበት ደረጃ የቆዩ

🎶 በሳምንቱ ውስጥ በኢትዮጵያዊያን በዩቲዩብ በብዛት የታዩ ሙዚቃዎችን በትክክለኛ ዳታ ላይ ተመርኩዞ የቀረበ ምርጥ አስር ሙዚቃ ሰንጠረዥ ነው።

🎶 ቁጥሮች በሳምንት ውስጥ የጨመሩትን እይታ ብቻ ነው የሚያሳየው።

አርብ ጳጉሜ 2/2016 ዓ.ም

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music #Veronica_adane #lij_mic #Sona_takele