Waliya Entertainment
290 subscribers
1.57K photos
16 videos
763 links
ሙዚቃ እና ሙዚቃ ብቻ!!!

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
Download Telegram
በኢትዮጵያዊያን በዩቲዩብ በብዛት ተመልካች ያገኙ 10 የሳምንቱ ሙዚቃዎች

1ኛ አብዱ ኪያር (አይዞ) 🎶 1,018,765 እይታ
2ኛ አብዱ ኪያር (ገለመሌ) 🎶 954,657 እይታ
3ኛ አብዱ ኪያር (ፓ! ፓ! ፓ!) 🎶 833,059 እይታ
4ኛ አብዱ ኪያር (ባይ ባይ) 🎶 532,619 እይታ
5ኛ አንዱዓለም ጎሳ (ቢሊሌ) 🎶 480,266 እይታ
6ኛ አብዱ ኪያር (እንደምነሽ) 🎶 367,661 እይታ
7ኛ ሮፍናን (ሸግዬ) 🎶 344,192 እይታ
8ኛ አብዱ ኪያር (ሰውዬው) 🎶 331,458 እይታ
9ኛ ናሆም መኩሪያ (ባዳ ባዳ) 🎶 307,548 እይታ
10ኛ አብዱ ኪያር (ቡቡዬ) 🎶 306,037 እይታ

🎶 በሳምንቱ ውስጥ በኢትዮጵያዊያን በዩቲዩብ በብዛት የታዩ ሙዚቃዎችን በትክክለኛ ዳታ ላይ ተመርኩዞ የቀረበ ምርጥ አስር ሙዚቃ ሰንጠረዥ ነው።

🎶 ቁጥሮች በሳምንት ውስጥ የጨመሩትን እይታ ብቻ ነው የሚያሳየው።

ቅዳሜ ሰኔ 29/2016 ዓ.ም

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ ተካ በማህበራዊ ገፅዋ ላይ እንዲህ ስትል ለተጠየቀችሁ ጥያቄ መልሳለች፡፡

"በጣም በብዙ ሰው የክለብ ባለቤቶችን ጨምሮ እየተጠየቅኩበት ካሉት ጥያቄዎች ውስጥ ክለብ መቼ ነው የምትመለሽው? ነው፡፡

ክለብ በመስራቴ አሁን ላለሁበት ደረጃ ደርሻለሁ ከ ሶሻል ሚድያ ቀጥሎ ከ እናንተ ከ ቤተሰቦቼ ጋር በደንብ ያስተዋወቀኝ ፡ እኔንም ቤተሰቦቼም ያስተዳደረን …ለተከታታይ ሶስት ዓመት ሰሰራው የነበረው በጣም የማከብረው የስራ ዘርፍ ቢሆንም ከ ፈጣሪ ጋር ከዚህ በኃላ ከ ክለብ ስራ አታገኙኝም፡፡ ስዚህም በፈጣሪ እገዛ እንጂ በኔ አይደለም እና ክብሩን መድሀንዓለም ይውሰድ፡፡እንቁላል ቀስ በቀስ………'' ስትል አሳብዋን በማህበራዊ ገፅዋ ላይ አድርሳለች ፡፡

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
ሐምሌ 6 ሊደረግ የነበረው ኦሎምፒክ ኮንሰርት ለሐምሌ 13 ተዘዋውሯል።

ኦሎምፒክ ኮንሰርት በመባል ስያሜ የተሰጠው ከ15 በላይ አንጋፋ እና ጀማሪ ድምፃዊዎች የሚሳተፉበት በሌቭል ዋን ኢንተርቴይመንት ተዘጋጅቶ የነበረው ታላቁ ኮንሰርት በመስቀል አደባባይ ሐምሌ 6 ሊደረግ የነበረ ቢሆንም ባልታወቀ ምክንያት ዝግጅቱ ወደ ሐምሌ 13 እንደተተላለፈ አዘጋጆቹ ገልፀዋል።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
በሮፍናን ኮንሰርት ሲጠበቅ የነበረው ክሪስ ብራውን ስራውን ሳያቀርብ ቀረ።

በየአመቱ በሰሜን አሜሪካ የሚካሄደው የኢትዬጲያውያን የስፖርት እና የባህል ፌስቲቫል ዘንድሮም በጆርጂያ ግዛት በአትላንታ ተካሄዶ ያለፈው ቅዳሜ የተጠናቀቀ ሲሆን ከዛም ጎን ለጎን ከተከናወኑ የተለያዩ የሙዚቃ ኮንሰርቶች መሃል በጉጉት የተጠበቀው ሮፍናን እና ክሪስ ብራውንን በአንድ መድረክ ያጣምራል የተባለው ዝግጅት ቢሆንም ክሪስ ብራውን በምሽቱ ዝግጅቱን ሳያቀርብ ቀርቷል ።

ዋልያ ኢንተርቴይመንትም ከውስጥ አዋቂዎች መረጃውን ለማጣራት የሞከረ ሲሆን ክሪስ ብራውን በቦታው ላይ ተገኝቶ ለማቅረብ ቢዘጋጅም በተለያዩ ምክንያቶች ሰአቱ እስከ 9:00 PM ከመግፋቱ የተነሳ በጆርጅያ ግዛት ውስጥ ምንም አይነት ትላልቅ ዝግጅቶች ከዛ ሰአት በላይ መደረግ ስለማይችሉ በፖሊሶች ቁጥጥር ዝግጅቱ ሊቋረጥ ችሏል።

በዝግጅቱ ሮፍናን በአሪፍ መድረክ አያያዝ ለ 1:30 ያህል ሰአት ዝግጅቱን ያቀረበ ሲሆን ነገር ግን በአካልም ከክሪስ ብራውን ጋር ሳይገናኙ ቀርተዋል።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
👍1
ተወዳጇ ድምፃዊት ሐመልማል አባተ በአዲስ ስራ ብቅ ልትል ነው !

ራያ የተሰኘ የሙዚቃ ቪድዮ ክሊፕ በቅርቡ እንደምትለቅ ይፋ አድርጋለች ። ግጥምና ዜማ ቢንያም ረዳኢ ሲሰራው ቅንብሩን አሌክስ ይለፍ ተጠቦበታል ።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
አቡሽ ዘለቀ የፊታችን አርብ በአዲስ ስራ ብቅ ይላል ።
ተከታዩን መልእክት ለሙዚቃ ወዳጆች አስተላልፏል።

ሰላም ጤና ይስጥልኝ የተከበራችሁ
ኢትዮጲያዊያን ወዳጆቼ እና አድናቂዎቼ እንዴት ከረማችሁ "ሀገር እና ሰው" የተሰኘውን አዲሱን ሙዚቃዬን የፊታችን ዐረብ ሀምሌ 5 ወደ እናተ አደርሳለሁ እንደምትወዱት ተስፋ አደርጋለሁ አመሰግናለሁ!"

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
👍1
ተወዳጇ የሙዚቃ አቀንቃኝ ሻኪራ በኮፓ አሜሪካ የፍፃሜ ውድድር ላይ ዝግጅቷን እንደምታቀርብ ተገለፀ።

በተለያዩ አለም አቀፍ የስፖርት ውድድሮች ላይ ዝግጅቶቿን የምታቀርበው ተወዳጇ ድምፃዊት ሻኪራ አሁንም በኮፓ አሜሪካ የፍፃሜ ጨዋታ ላይ ዝግጅቷን ልታቀርብ እንደሆነ ተገለፀ።

ለኮፓ አሜሪካ የፍፃሜ ውድድር የምንጊዜም ምርጥ ተጫዋቹ ሃገር አርጀንቲና ካናዳን ትናንት 2 ለ 0 በማሸነፍ ለፍፃሜው አልፋለች።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
🔹1997ዓ.ም ላይ እጅግ ብዙ ተወዳጅነትን ያተረፈው ዳግማዊ አሊ ሙሉ በሙሉ የሙዚቃ ቅንብር እና አጃቢ ሲሆን ግጥም፣ ዜማ እና ሙዚቃ እራሱ ብስራት ጋረደው የተጠበበት ነው፣ ይህንን "ሳላምንበት" የተሰኘ አልበም ስንቶቻችሁ ትወዱታላችሁ?

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
1👍1
🔺የዳህላክ እና ሮሀ ባንድ ድራመር እና ምርጥ ሙዚቀኛው በ41 አመቱ "በድንገተኛ የመኪና አደጋ" ገና አቅሙን ሳይጠቀም ያለፈው እና የፖለቲካ ጥቃት የደረሰበት ሙዚቀኛ ነው፣ ልክ እንደ ቦብ ማርሊ እና ሌሎችም ሙዚቀኞች በሀሳብ እና አመለካከት ለተለያቸው በሚያዜሙት ዜማ መሳርያ ሳይዙ በጦር መሳርያ የተሰዉ ሙዚቀኛ አንዱ ተኽሌ ተስፋዝጊ ነው።

የቅርብ ጓደኛው የሮሃ ባንድ ተጫዋቹ የኤርትራ ተወላጅ የሆነው ሰላም ስዩምም ጨምሮ ሌሎችም ወደ አሜሪካ እንዲሰደዱ ካደረጋቸው ከፍተኛ የፖለቲካ ተፅህኖ ያደረባቸው ሙዚቀኞች ውስጥ ይጠቀሳሉ፣ ለሚወደው ጓደኛው በድንገት ለተለየው ተኽሌ አንድ ሙሉ አልበም በሊድ ጊታር ብቻ የተጫወተው አልበምም ይገኛል ከሰራቸው ስራዎች ውስጥ።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
👍1
የቴዲ አፍሮ 40 ሁኔታዎች…

1. ነገ 48ኛ ልደቱ ዓመቱን ይይዛል።

2. የተወለደው ሐምሌ 7 ቀን በአዲስ አበባ ፤ኳስ ሜዳ በተባለው ሰፈር ነው፡፡

3. ወላጆቹ ለኪነጥበብ ቅርበት ያላቸው ባለሙያዎች ናቸው፡፡ አባቱ አቶ ካሳሁን ገርማሞ ፤ እናቱ ደግሞ ወይዘሮ ጥላዬ አራጌ ይባላሉ፡፡

4. አቶ ካሳሁን ገርማሞ ታዋቂ ጋዜጠኛ ፤ የዘፈን ግጥም ደራሲ እና የመድረክ መሪ የነበሩ ናቸው፡፡ ሙዚቃ ህይወቴ የተሰኘው ዘፈኑን መታሰቢያ አድርጎ ሰርቶላቸዋል፡፡

5. እናቱ ወይዘሮ ጥላዬ ደግሞ ፕሮፌሽናል ዳንሰኛ ናቸው፡፡

6. በሙሉ ስሙ ቴዎድሮስ ካሳሁን ገርማሞ ተብሎ ቢጠራም የሚታወቀው ቴዲ አፍሮ በተሰኘው የመድረክ ስሙ ነው፡፡ ይህን ስያሜ ከአፍሮ ሳውንድ የሙዚቃ ባንድ ጋር በነበረው ተመክሮ አግኝቶታል፡፡

7. በሙዚቃ ሙያው ከ23 ዓመታት በላይ ልምድ አለው፡፡

8. ከድምፃዊነቱ በተጨማሪ የዘፈን ግጥምና የዜማ ደራሲ ፣ ገጣሚ፣ ታሪክ አዋቂ፤ በጎ አድራጊና የሰብዓዊ ተሟጋችም ነው፡፡

9. ወደ ሙዚቃው የገባው የ12ኛ ክፍል ትምህርቱን እንዳጠናቀቀ ሲሆን በልጅነቱ የህክምና ዶክተር የመሆን ፍላጎት ነበረው፡፡

10. ከሙዚቃ መሳርያዎች ኪቦርድን ከመጫወቱም በላይ የተለያዩ አኩስቲክ የሙዚቃ መሳርያዎችን በመጫወት በመድረክ ላይ ባንዶቹን አጅቦ የመስራት ልዩ ተሰጥኦ አለው፡፡

ይቀጥላል.....