Waliya Entertainment
290 subscribers
1.57K photos
16 videos
763 links
ሙዚቃ እና ሙዚቃ ብቻ!!!

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
Download Telegram
"መጠሪያዬ የተሰኘዉ የመጀመሪያ አልበሜ ላይ ለጊዜዉ ሁለት የ VIDEO CLIP የሰራሁለት ሲሆን ሁለቱም በአሜሪካ ሀገር የተሰራ እና በኔ ዳይሬክት የተደረገ ነዉ; ሶስተኛ የቪድዮ ቀረፃ ከተለቀቀ በሳምንቱ በእናንተ በቤተሰቦቼ ምርጫ የሚሰራ ይሆናል 🙏🏽 ሙሉ ለሙሉ እኔ produce ያደረኩት ይሄ አልበም በጣም የምወዳቸዉ የማደንቃቸዉ የግጥም እና የዜማ ደራሲያን ፣ አቀናባሪዎች ፣ የቪድዮ ባለሙያዎች የተሳተፉበት ጭምር ነዉ; በቅርቡ የምን ሚድያ ላይ እንደሚለቀቅም የማሳዉቅ ይሆናል 🙏🏽 መጠሪያዬ የተሰኘዉ አልበሜ የኔ መጠሪያ እንዲሆን እስኪ መርቁኝ 🫣🙇🏽‍♀️" - ቬሮኒካ አዳነ

መጠሪያዬ … ነሀሴ 17 … August 23 …

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
አቦጊዳ ባንድ ጉዞ ወደ ዱባይ ቴዲ አፍሮ ኮንሰርት!!!

#Teddy_afro #abogida #teddy_concert

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
የሮፍናን ማስተርክላስ በሀዋሳ

በሙዚቀኛና እና ፕሮዲዩሰር ሮፍናን ኑሪ እና በዋሊያ ቢራ የተዘጋጀው ማስተር ክላስ ሰኔ 11 እና 12 ዓ.ም በሀዋሳ ከተማ እየተካኼደ ነው።

ዓላማው በሙዚቃ ዘርፍ የተሰማሩ 150 ጀማሪ ሙዚቀኞችን በሙዚቃው ዘርፍ ክህሎት ማስጨበጥ ነው።

የመጀመሪያው ቀን በስነልቦና እና በሙዚቃ ጽሑፍ ላይ ያተኮረ ሲሆን ፣ ለስኬታማ የሙዚቃ ስራ በሚያስፈልገው ስብዕና ላይ ውይይቶች ተደርገዋል ፡፡ በዚህ ክፍለ ጊዜ የስነልቦና ባለሞያ የሆነችው ሰላም አታላይ እንዲሁም በሙዚቃ አፃፃፍ ላይ የዜማ ደራሲ ዳዊት ተስፋዬ የበኩላቸውን አስተዋፅኦ አበርክተዋል።

በሁለተኛው ቀን በሙዚቃ ፕሮዳክሽን እና አሰራር ላይ ያተኮረ ሲሆን ሮፍናን ከተወዳጅ ሙዚቃዎቹ መሀከል የተወሰኑት ላይ የቅንብር ቴክኒኮቹን አሳይቷል። ከሰዓት በኋላ በነበረው ክፍለ ጊዜ ከዋልያ ብራንድ ማናጀር ሆሣዕና ሀብቴ ጋር በብራንዲንግ ስትራቴጂ እና ፕሮሞሽን ላይ ያላቸውን ተለምዶ አጋርተዋል።

ከዚህ ቀደም ተካሂዶ በነበረው የአዲስ አበባ የማስተር ክላስ ባሳየው ስኬት ምክንያት ዋልያ ቢራ እና ሮፍናን ይህንኑ ማስተር ክላስ ወደ ሀዋሳ እንዲደገም ያመላከታቸው ሲሆን ፣በተጠናከረ የሁለት ቀን መርሃ ግብርም ተመሳሳይ አስተማሪ እና አስደሳች ልምድን አካፍለዋል። ይህ የማስተር ክላስ መርሃ ግብር ዕውቀትና ክህሎትን ብቻ ሳይሆን በወጣት አርቲስቶች ዘንድ የትብብር መንፈስን በመፍጠር የኢትዮጵያ የሙዚቃ ዘርፍ እንዲያድግ መንገድን ለመክፈት ተሞክሯል።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt
መልካም ልደት ሮፍናን🎉

በተለያዩ መልእክት ባላቸው ግጥሞቹ እና ዘመናዊ ሙዚቃን ከ ባህላዊ ጋር በማዋሃድ የራሱን የሙዚቃ ቀለም የፈጠረው ሙዚቀኛ ሮፍናን ኑሪ ዛሬ ልደቱ ነው።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
የጎሳዬ ተስፋዬ ልጅ "አሜናልን ጎሳዬ" ዛሬ ልደቷ ነው🎂🎂
"ሰላም ለናንተ አሜናልን ጎሳዬ ነኝ : የ16ኛ ዓመት ልደቴን ይዤአለሁ :: በዚህ አጋጣሚ በልደት ቀኔ እንደለመድኩት በ2017 የትህምርት ዘመን አቅም ላነሳቸው ወገኖቼ የትምህርት መሳሪያ ለማገዝ መፈለጌን በፈጣሪዬ በእግዚአብሐር እና በ ወላጆቼ መልካም ፈቃድ ልገልፅ እወዳለሁ :: ስላም ይስጣችሁ !!!" - አሜናልን ጎሳዬ

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
#ማያዬ የአልበም ምርቃት

ማያዬ የ #ለምለም_ሃይለሚካኤል አዲስ የሙዚቃ አልበም ምርቃት ድግስ ቅዳሜ ሰኔ 22 2016 ወዳጅና የሙያ አጋሮቿ በተገኙበት ይመረቃል::

በዝግጅቱም ከድምፃዊቷ በተጨማሪ
#ግርማ_ተፈራ_ካሳ
#ግዛቸው_ተሾመ
#ኤደን_አይሸሽም ተወዳጅ ስራቸውን ያቀርባሉ

ቦታ:-ማሪዮት ኤክስኪዩቲቭ ሆቴል
መግቢያ:- 2000 ብር ለጥንዶች 3000 ብር
የሚጀምርበት ሰዓት :11 ሰአት

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
👍1
የኔ-ዜማ - በአሜሪካ 🇺🇸

* ይህ የድምፃዊ ዳዊት ጽጌ መልዕክት ነው

በመላው 🇺🇸አሜሪካ የምትገኙ ወዳጆቼ ሠላም ለእናንተ ይሁን፡፡

የኔ-ዜማ ኮንሰርታችንን ከየኔ ዜማ ባንድ ጋር ለማቅረብ ሙሉ ዝግጅታችንን ያጠናቀቅን ሲሆን የመጀመሪያውን የሙዚቃ ስራችንን በ📍Atlanta Cosmopolitan Premier, July 05, 2024 ከምነው ሸዋ ኢንተርቴይንመንት ጋር በመተባበር የምናቀርብ መሆኑን ስገልፅ በታላቅ ደስታ ነው!!

Selam to my fans all over 🇺🇸 America.

I am glad to announce that we have completed our full preparation to present Yene-Zema Concert with Yene Zema Band in the US, and it is with great pleasure that we will be presenting our first concert at the 📍Atlanta Cosmopolitan Premier on July 05, 2024 in collaboration with Minew Shewa Entertainment!!

See you all there!

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
1
ቴዲ አፍሮ ለሚያዘጋጀው ኮንሰርት 🏟️ ዱባይ ከቤተሰቡ እና ከባንዱ ጋር ደርሰዋል።

#teddy_afro #amleset_muche #concert

1👍1