Waliya Entertainment
288 subscribers
1.57K photos
16 videos
763 links
ሙዚቃ እና ሙዚቃ ብቻ!!!

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
Download Telegram
ሰዓታት ቀረው  #ሽሙንሙኔ  🔥🔥🔥

ነገ ማታ #ሽሙንሙኔ  🔥🔥🔥

በቲክቶክ በሚሰራቸው የተለያዩ አዝናኝ እና አስቂኝ ስራዎች ተወዳጅነትን ያገኘው #Beki4kilo በሚገርም የትወና ብቃት የተሳተፈበት #ሽሙንሙኔ የተሰኘውን አዲስ የሙዚቃ ክሊፕ ዛሬ ማታ 12 ሰአት በ#Waliya_entertainment የ YouTube channel ይለቀቃል።  

ቅድሚያ እንዲደርስዎና ሊንኩን በመጫን እንድትጠብቁ በአክብሮት እንጋብዛለን።
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/kdm1sFyM47w
🔥🔥💯  ተለቀቀ 💯🔥🔥
 
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው በቲክቶክ በሚሰራቸው የተለያዩ አዝናኝ ስራዎች ተወዳጅነትን ያገኘው #Beki4kilo በሚገርም የትወና ብቃት የተሳተፈበት #ሽሙንሙኔ የተሰኘው አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ #ሽሙንሙኔ ተለቀቀ‼️ ይመልከቱት . .  በጣም . . . በጣም ይወዱታ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/kdm1sFyM47w
Waliya Entertainment pinned «https://youtu.be/kdm1sFyM47w»
የጋሽ መሐሙድ አህመድ 83ኛ የውልደት ዓመት በድምቀት ተከበረ ።

በትላንትናው እለት የተለያዩ የኪነጥበብ ባለሙያዎች በመኖርያ ቤቱ በመገኘት ነው የልደት በአሉን ያከበሩት ።

መልካም ልደት ጋሼ !
Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
👍1
🔥ከ50 ሺ በላይ እይታ🔥#ሽሙንሙኔ #Beki4kilo
 
በቲክቶክ በሚሰራቸው የተለያዩ አዝናኝ ስራዎች ተወዳጅነትን ያገኘው #Beki4kilo በሚገርም የትወና ብቃት የተሳተፈበት #ሽሙንሙኔ የተሰኘው አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ በ2 ቀን ውስጥ ከ 50ሺ በላይ እይታ አግኝቷል ስለወደዱት እናመሰግናለን።

>50,000 Views
Thanks for watching

ያላያችሁትም ይመልከቱት . .  በጣም . . . በጣም ይወዱታ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/kdm1sFyM47w
አንጋፋ የኪነ-ጥበብ ምሽት ...!

በታላቁ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባህል ማዕከል የሚዘጋጀው የኪነ-ጥበብ መርሃ ግብር ሀያ አራተኛ ምሽቱን ከፍ ባለ ዝግጅት ዕረቡ ግንብት 14፣2016 ዓ.ም ያካሂዳል። በዕለቱም ዝነኛው ሮፍናን የክብር እንግዳችን ሆኖ በመሀከላችን ይገኛል። እንዲሁም ግጥሞች ፣ ወግ ፣ ሙዚቃና ሞኖሎግ ለእናንተ ውድ ታዳሚዎቻችንን በባህል ማዕከል አዳራሽ ከቀኑ በ 11: 30 ጀምሮ ተሰናድተው ይጠብቃችኃል ።

ሼር ያድርጉ !

#ማስታወሻ :— ፕሮግራሙ ላይ ለመታደም የምትፈልጉ በአሁን ሰዓት የዩኒቨርስቲው ተማሪ ያልሆናችሁ የስነ ጽሑፍ አፍቃሪያን መግቢያው በ5ተኛ በር በኩል ነው ።

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
እስኪ የምትወዷቸው?

"ወዳጄ ቴዎድሮስ ካሳሁን በሰሜን አሜሪካ ቆይታው ወቅት ባለቤቱን አምለሰት ሙጬን 4ተኛ ልጃቸውን በተገላገለችበት ጊዜ ከውዷ ባለቤቴ ገኒ ጋር በታላቅ ሰርፕራይዝ በቤታቸው የተገኘንበት ሰዓት የተነሳነው ፎቶ ነው:: በዕድሜ ከእኛ ለምታንሱ ድንቅ ድምፃውያን እንዲህ መከባበር ለእናንተም ይሁን !!!"

Follow us on Social Medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://t.me/waliyaentmt

#Waliya_Entertainemnt #Music
👍1
🔥🔥ከ100,000 (አንድ መቶ ሺ) በላይ እይታ🔥🔥

ሰሞኑን ለእይታ የበቃዉ በቲክቶክ በሚሰራቸው ስራዎች ተወዳጅነትን ያገኘው #Beki4kilo የተሳተፈበት አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ #ሽሙንሙኔ በተለቀቀ በአጭር ጊዜ ውስጥ ከ100,000 በላይ ተመልካች አግኝቷል።🙏

#Waliya_Entertainemnt
ስራውን ስለወደዳችሁልን እያመሰገንን ያላያችሁት
ሊንኩን ተጭነዉ ይመልከቱት በጣም ይወዱታል!!!

ሊንኩን እዚህ አለ👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/kdm1sFyM47w
👍1
13ተኛው ለዛ አዋርድ የሙዚቃ ዘርፍ አሸናፊዎች፦

👉 ምርጥ ነጠላ ዜማ፦ ቴዲ አፍሮ ናዕት
👉 ምርጥ ቪዲዮ ክሊፕ፦ ራሄል ጌቱ ኢትዮጵያዬ
👉 ምርጥ አዲስ ድምፃዊ(ኤልያስ መልካ ሽልማት)፦ ወግዳይት
👉 የዓመቱ ምርጥ ዘፈን፦ ሄዋን ገ/ወልድ ሼሙና
👉 ምርጥ አልበም፦ ግርማ ተፈራ ግን የት ሀገር
👉 የህይወት ዘመን ተሸላሚ፦ ንዋይ ደበበ