Waliya Entertainment
292 subscribers
1.57K photos
16 videos
762 links
ሙዚቃ እና ሙዚቃ ብቻ!!!

Follow us on social medias
Youtube - https://www.youtube.com/@waliyaentmt
Facebook - https://www.facebook.com/Waliyaentmt
Tiktok - https://www.tiktok.com/@Waliyaentmt
Telegram - https://www.t.me/waliyaentmt
Download Telegram
የYEMa ኮንሰርት 2 ቀን ብቻ ቀርቶታል ።
ቅዳሜ ሰኔ 7,20017 ዓም 6ኪሎ በሚገኘው ያሬድ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ውስጥ በሚገኘው እጅግ ዘመናዊ የጥበብ መድረክ ላይ ይካሄዳል ።

የድምፃዊቷ ማኔጀር እዮኤል መንግስቱ ከሁሉአዲስ ጋር ባደረገው ቆይታ እንደተናገረው አዳራሹ ከምስራቅ አፍሪካ ከሚገኙ ኪነጥበብ ማሳያዎች በቀዳሚነት የሚቀመጥ ነው ።

የመግቢያ ዋጋ ፕላቲንየም 5,000 ብር
ጎልድ 4,000 ብር
ሲልበር 3,000 ብር
መደበኛ 2,000 ብር
🔥🔥🔥"የማ ልዩ የሙዚቃ ኮንሰርት"🔥🔥🔥
REGULAR ትኬት ሽያጭ አልቋል!!!
35% የሚሆኑ ትኬቶች ብቻ ቀርተዋል!!!
ትኬቱን በኦንላይን ቻፓ ላይ በመግባት መግዛት ይችላሉ ።
https://chapa.events/to/yema-yedega-sew

ቦታ: አሸናፊ ከበደ ሙዚቃዊ ጥበባት ማዕከል
አ.አ.ዩ ያሬድ የሙዚቃ ት/ቤት
ሰዓት: 12:00 ሰዓት: የሙዚቃ ዝግጅት
11:00-12: 00 የስዕል ዓውደርዕይ
"Visual Harmonics" በፍራኦል ፍቃዱ

🔥🔥🔥“YEMa Exclusive Show”🔥🔥🔥REGULAR TICKET IS SOLD OUT!!
Only 35% of tickets remaining!!

Thank you for the incredible love!
Don't miss this unforgettable music event, grab yours now before they're all gone!
Venue: Ashenafi Kebede Performing Arts Center
Time: 6pm: YEMa Exclusive Show
5p.m- 6p.m: Art Exhibition
“Visual Harmonics” by Fraol Fikadu