Tuba Books
2.85K subscribers
221 photos
90 videos
250 links
Tuba is an eBook and audiobook app for Ethiopian books. Available on Google Play Store and App Store.
https://tuba.et
Download Telegram
“ተጓዡ ጋዜጠኛ” በመባል በብዙዎች የሚታወቀውን የጋዜጠኛ ሄኖክ ስዩምን ግሩም የጉዞ ማስታወሻዎች ቱባ ላይ እነሆ!

Download the app: https://linktr.ee/tuba_books
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስለኤልያስ መልካ ምን ያህል ያውቃሉ? የታዋቂው የሙዚቃ አቀናባሪ፣ ፕሮዲውሰር፣ የግጥም እና ዜማ ደራሲ የሕይወት ታሪክ ቱባ ላይ እነሆ!

Download the app: https://linktr.ee/tuba_books
የተለያዩ ዘውጎች ያሏቸው በርካታ መጻሕፍትን ለማግኘት ቱባ መተግበሪያን ከጉግል ፕሌይ ስቶር ወይም አፕ ስቶር ያውርዱ: https://linktr.ee/tuba_books
መልካም የገና በዓል! በቱባ ለወዳጆችዎ የመጽሐፍ ስጦታ በመስጠት ፍቅርዎን ያጋሩ!
“ጥምቀት በመላ ኢትዮጵያ የሚከበር በዓል ነው። ኦርቶዶክሳውያን በአሉበት ሁሉ እንደ ቦታው ሁኔታ በተመሳሳይ ሥርዓት ይከበራል። ጎንደር ላይ ግን ድባቡ ይለያል።”

ጎንደርን ፍለጋን ቱባ ላይ እነሆ!

https://linktr.ee/tuba_books
ቀኑ አልገፋ ሲልዎ፤ ቱባ አለልዎ!

Download the app: https://linktr.ee/tuba_books
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የ“ኬር ሻዶ”ን ሙሉ ትረካ በራሱ በደራሲው ድምፅ ቱባ ላይ ያገኙታል።

Download Tuba: https://linktr.ee/tuba_books
የተለያዩ ዘውጎች ያሏቸው በርካታ መጻሕፍትን ለማግኘት ቱባ መተግበሪያን ከጉግል ፕሌይ ስቶር ወይም አፕ ስቶር ያውርዱ: https://linktr.ee/tuba_books
የተለያዩ ዘውጎች ያሏቸው በርካታ መጻሕፍትን ለማግኘት ቱባ መተግበሪያን ከጉግል ፕሌይ ስቶር ወይም አፕ ስቶር ያውርዱ: https://linktr.ee/tuba_books
ቱባ ታሪኮችን በቱባ!

Download the app: https://tuba.et
ቱባ ለገበያ ከቀረበ በዛሬው ዕለት 1 ዓመት ሞላው! አብራችሁን ስለዘለቃችሁ እናመሰግናለን።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአዳም ረታ የአጫጭር ልቦለዶች ስብስብ መጽሐፍ “ማህሌት”ን ሙሉ ትረካ ቱባ ላይ ያገኙታል።

Download Tuba: https://tuba.et
የተለያዩ ዘውጎች ያሏቸው በርካታ መጻሕፍትን ለማግኘት ቱባ መተግበሪያን ከጉግል ፕሌይ ስቶር ወይም አፕ ስቶር ያውርዱ: https://tuba.et
“አጭር ልቦለድ ግዛቴ ነው” የሚለው ሌሊሳ ግርማ በአጫጭር ልቦለዶቹ እና መጣጥፎቹ በብዙዎች ዘንድ ይታወቃል። በአዲስ አድማስ ጋዜጣ እና በፍትሕ መጽሔት ለረጅም ዓመታት ባቀረባቸው ጽሑፎቹም ከፍተኛ ተወዳጅነትን አትርፏል። የሌሊሳ ግርማን “ይመስላል ዘላለም” ቱባ ላይ እነሆ!

Download the app: https://tuba.et
ከጫጫታው ርቀው ዝምታን ሲመርጡ
ቱባን ከፈት አርገው በአሪፉ ይመሰጡ!

Download Tuba: https://tuba.et
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
“ከድር ሰተቴ ባለቅኔ ብቻ አይደለም፤ ከዚያም ከፍ ይላል። እኛ ግጥሞችን ለመፃፍ ብዕርና ወረቀት እንፈልጋለን፤ እሱ ግን ግጥሞቹን ንፋስ ላይ ይፅፋቸዋል፤ የሰው ልብ ላይ ያትማቸዋል። እሱ በራሱ ግጥም ነው፤ ቅኔ ነው።”
- ቴዲ አፍሮ

Download Tuba: https://tuba.et
“ተጓዡ ጋዜጠኛ” በመባል በብዙዎች የሚታወቀውን የጋዜጠኛ ሄኖክ ስዩምን “ሀገሬን” የተሰኘውን ግሩም የጉዞ ማስታወሻ ቱባ ላይ እነሆ!

Download Tuba: https://tuba.et
የተለያዩ ዘውጎች ያሏቸው በርካታ መጻሕፍትን ለማግኘት ቱባ መተግበሪያን ከጉግል ፕሌይ ስቶር ወይም አፕ ስቶር ያውርዱ!

Download Tuba: https://tuba.et

#tuba #books #ebooks #audibooks #reading #ethiopia #yourquietfriend
ነፋሻማ ቦታ ላይ አረፍ ሲሉ ቱባን ከፍተው በሚወዷቸው መጻሕፍት ይመሰጡ!