Tuba Books
2.85K subscribers
221 photos
90 videos
250 links
Tuba is an eBook and audiobook app for Ethiopian books. Available on Google Play Store and App Store.
https://tuba.et
Download Telegram
We are now accepting Mastercard and Visa cards for those living outside Ethiopia to purchase books on Tuba.

Make sure your Tuba app is updated to the latest version and change your "Country" settings to "Abroad".

Happy Reading!

Download the app: https://linktr.ee/tuba_books
“የአማርኛ አጭር ልቦለድ እመርታ” እንደሆነ የሚነገርለትን የአዳም ረታ የመጀመሪያ ወጥ የአጫጭር ልቦለዶች ስብስብ መጽሐፍ “ማህሌት”ን ቱባ ላይ እነሆ!

Download the app: https://linktr.ee/tuba_books
የቀጠሮ ሠዓትዎ እስኪደርስ ቱባ አለልዎ!

Download the app: https://linktr.ee/tuba_books
“ቴዲ አፍሮና ዴርቶጋዳ የዚህ ግልብ ዘመን ፈርጦች ናቸው። እኔም ዘመኑን እንዲህ ስል ጠራሁት - አፍሮጋዳ!”

ቱባ መተግበሪያን በማውረድ አፍሮጋዳን ያንብቡ።

Download the app: https://linktr.ee/tuba_books
የተለያዩ ዘውጎች ያሏቸው በርካታ መጻሕፍትን ለማግኘት ቱባ መተግበሪያን ከጉግል ፕሌይ ስቶር ወይም አፕ ስቶር ያውርዱ: https://linktr.ee/tuba_books
የዕረፍት ቀንህን ከቱባ ጋር!

Download the app: https://linktr.ee/tuba_books
ዳግማዊ እና ጓደኛው ዳንኤል ለሀቅ በመቆማቸው ብቻ ዳግማዊ አይኑ እያየ ለጓደኛው በጥይት መገደል፤ ለእርሱም አንገቱ ስር በጥይት መመታትና ለበርካታ ፈተናዎች መዳረግ ምክንያት ስለሆነው ታሪክ የጻፋቸው መጻሕፍት ቱባ ላይ እነሆ!

Download the app: https://linktr.ee/tuba_books
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በ2013 ዓ.ም. ከወጡ ምርጥ የልብወለድ መጻሕፍት 2ኛ በመሆን በ“ወይ አዲስ አበባ” መጽሔት ላይ የተጠቀሰውን “ከአመጿ ጀርባ”ን ትረካ ቱባ ላይ ያዳምጡ!

Download the app: https://linktr.ee/tuba_books
ስለኃይሌ ፊዳ ምን ያህል ያውቃሉ? በኢትዮጵያ ዘመናዊ የፖለቲካ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ቦታ ካላቸው ሰዎች አንዱ የሆነው የኃይሌ ፊዳ የሕይወት ታሪክ ቱባ ላይ እነሆ!

Download the app: https://linktr.ee/tuba_books
ኢትዮጵያ ካሏት የልብ ቀዶ ጥገና ሀኪሞች አንዱ የሆነው ዶ/ር ፈቀደ አግዋር አብዛኞቹ በሀገራችን የልብ ቀዶ ጥገና ታሪክ የመጀመሪያ የሆኑ የ17 አስገራሚ ቀዶ ጥገናዎችን ታሪክ ልብ መሳጭ በሆነ ቋንቋ ከሽኖ አቅርቦላችኋል።

Download the app: https://linktr.ee/tuba_books
የተለያዩ ዘውጎች ያሏቸው በርካታ መጻሕፍትን ለማግኘት ቱባ መተግበሪያን ከጉግል ፕሌይ ስቶር ወይም አፕ ስቶር ያውርዱ: https://linktr.ee/tuba_books
ላንተም፣ ላንቺም የሚሆኑ መጻሕፍትን ቱባ ይዞላችሁ ቀርቧል!

Download the app: https://linktr.ee/tuba_books
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የትዝታው ንጉስ አርቲስት ማህሙድ አህመድን "የሺ ሃረጊቱ" የተሰኘውን ሙዚቃ መነሻ አድርጎ የተፃፈውን ይህን ምርጥ የፍቅር ልብወለድ መጽሐፍ ቱባ ላይ እነሆ!

Download the app: https://linktr.ee/tuba_books
ቱባ መተግበሪያን ከጉግል ፕሌይ ስቶር ወይም አፕ ስቶር በማውረድ የሚወዷቸውን መጻሕፍት ያግኙ!

Download the app: https://linktr.ee/tuba_books
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
“የመንጌ ውሽሚት” ብዙዎቻችን በልጅነታችን ያሳለፍናቸውን ጣፋጭ ጊዜያት ያስቃኘናል። ተነብበው የማይጠገቡ የተስፋዬ አለነ ታሪኮችን ቱባ ላይ ያግኙ።

Download the app: https://linktr.ee/tuba_books
Tuba Books pinned a photo
የተወዳጁን ደራሲ ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ ልቦለድ የሆነውን “ችካል እና እርምጃ” የተሰኘውን መጽሐፍ ቱባ ላይ እነሆ!

Download the app: https://linktr.ee/tuba_books
በአጻጻፍ ስልቱ ልዩ፣ በቋንቋ አጠቃቀሙ ማራኪ እና በሚያነሳቸው ሀሳቦች ምጡቅ ደራሲ እንደሆነ በብዙዎች የተመሰከረለትን የአዳም ረታን መጻሕፍት ቱባ ላይ ያንብቡ!

Download the app: https://linktr.ee/tuba_books
ከጫጫታው ርቀው ዝምታን ሲመርጡ
ቱባን ከፈት አርገው በአሪፉ ይመሰጡ!

Download the app: https://linktr.ee/tuba_books
Media is too big