የአንድ እናት እርግዝና ወቅት 42 ሳምንት ነው።ከ 37 ሳምንት ጀምሮ ምጥ በራሱ ሊጀምር ይችላል።በዚህ 42 ሳምንት ወቅት የቅድመ ወሊድ ክትትል ያስፈልጋል።የቅድመ ወሊድ ክትትል በአጠቃላይ 3 አላማወች አሉት ።
1ኛ-የእርግዝና ና ተያያዥ ችግር ካለ መለየት(Risk assessment)
2ኛዉ ከእርግዝና ጋር ተያያዥ ችግሮችን መከላከል ና ማከም3ኛዉ የስነ ተዋልዶ ጤና ማጎልበት ነቸዉ።በተሻሻለዉ የአለም ጤና ድርጅት Guide line መሰረት አንድ እናት 8 ጊዜ መታየት አለባት።የመጀመሪያዉ በመጀመሪያወቹ 12 ሳምንታት ቢሆን ይመከራል።በዚህ ወቅት መሰረታዊ ምርመራወች ይሰራሉ።የደም አይነት፣የጉበት ቫይረስ ምርመራ፣የፅንሱ ዕድሜ፣የፅንስ አፈጣጠር ችግር ካለ ለማየት ይጠቅማል።2ኛዉ contact እስከ 26ኛዉ ሳምንት ባለዉ ጊዜ ዉስጥ ሲሆን 2visit ይኖራል።በመቀጠል በ30ኛዉ፣34,36,38ና 40ኛዉ ሳምንት ላይ ቀጠሮ እንዲኖራቸው ይደረጋል።
ዶ/ር ዮርዳኖስ መንግስቱ
።።።።።።ይቀጥላል ።።።።።

👍2
በእርግዝና ግዜ፣ እናት ማህፀን ውስጥ እያለ በ አልኮል የተጠቃ ልጅ፣ በውልደት ግዜ ለየት ያለ የተፈጥሮ ገፅታ ይይዛል።
ከነዚህም ውስጥ
🖲 ከለይ እንደሚታየው፣ የአይን ቀዳዳ መጥበብ።
🖲 የራስ ቅል ማነስ
🖲 የላይኛው ከንፈር መሳሳት እንዲሁም በከንፈር እና በአፍንጫ መሀል የሚገኘው ስርጉድ ቆዳ መጥፋት እና መለስለስ
🖲 ጆሮ ላይ የሚከሰቱ የተለያዩ የአፈጣጠር ችግሮች ይገኙበታል።
ከዚህም በተጨማሪ ለአልኮል የተጋለጠ ፅንስ ከተወለደ በኋላ
👉የልብ
👉የአጥንት
👉የኩላሊት
👉የዐይን እና የጆሮ ችግር ያጋጥሟቸዋል
በተለያየ የእድሜ ክልል የሚታየው የ አእምሮ እና የስነ ልቦና ችግር እራሱን የቻለ የህክምና መገለጫ አለው።
ከዚህም ውስጥ።
🖲በህፃንነት ግዜ ነጭናጫና ሲበዛ አልቃሻ መሆን ፣ ዝግመታዊ እድገተ ለውጥ ማሳየት።
🖲በልጅነት ግዜ ትምህርት የመረዳት ችግር ፣ ከወትሮ ለየት ያለ ስሜታዊነት ማሳየት፣ የመርሳት ችግር
🖲በወጣትነት ግዜ ደሞ ከማህበረሰቡ ጋር የመግባባት ችግር፣ የችሎታ ወይም የክህሎት እጥረት፣ በተደጋጋሚ ለወንጀል የመጋለጥ ባህሪ ፣ ለወጥ ያለ የወሲብ ስሜት ባህሪ
እና የመሳሰሉት ተጠቃሽ ናቸው
።።።።ይቀጥላል ።።።

👍6

👍3🙏1
ከፍተኛ የደም ስብ መጠን የጤና ጠንቅ መሆኑን የማያውቅ የለም።
🚩 ልብ ማለት ያስፈልጋል 🚩
ደረቅ ዘይት ወይም ከእንስሳት ምርት የሚወጣ ስብን አብዝቶ በመመገብ የምንሸምተው።
🖲 ውፍረት
🖲 የደም ግፊት
🖲 የ ስኳር በሽታ
🖲 የልብ ህመም
🖲 ስትሮክ
እና ሌሎችም የስነልቦና ችግሮች ተጠቃሾች ናቸው።
የደም ስብ ምርመራ የሚያካትተው
🖲 LDL
🖲 HDL
🖲 Total Cholesterol
🖲 Triglyceride
ይባላሉ።
እነዚህን ምርመራዎች ከየትኛውም ላቦራቶሪ ማግኘት ይቻላል
ለምርመራ በጠዋት ምግብ ከመበላቱ በፊት ሲሆን ትክክለኛ ውጤት ይሰጣል።
ውጤቱም ለጤነኛ ሰው።
🖲 Total cholesterol ከ 200 በታች
🖲 LDL ከ 100 በታች
🖲 HDL ከ 50 በላይ
🖲 Triglyceride ከ 150 በታች መሆን አለበት
።።።።።ይቀጥላል ።።።።

👍11
Forwarded from Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ (Dr. Seife)
💥የዐይን መንሸዋርን በህክምና ማስተካከል ይቻላል💥
👉 የመጀመሪያው የህክምና እርምጃ የዐይን መንሸዋረሩ በምን ምክንያት አንደመጣ መረዳት ነው።
ይሄን ማድረግ የሀኪም ስራ ይሆናል ማለት ነው።
ምክንያቱ ከታወቀ፣ እንዳስፈላጊነቱ የተለያዩ የህክምና አማራጮች ይኖሩታል።
🖲 በመነፅር
🖲 በአይን መሸፈኛ
🖲 በቀዶ ህክምና
🖲 የአይን ጡንቻ ላይ በሚወጋ መዳኒት እና
🖲 ለተጓዳኝ ህመሞች አስፈላጊውን ህክምና በማድረግ ይሆናል።
።።።።።ይቀጥላል ።።።።።

👍8❤1
💥ዉርጃ 💥
👉 ዉርጃ ፅንስ ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ ከ 28 ሳምንት በፊት የሚያጋጥም የፅንስ መጨናገፍ ነዉ።
👉ይህም በራሱ ወይም ሆን ተብሎ ሊከናወን ይችላል።
👉 በኢትዮጵያ ህግ ነባራዊ ሁኔታ መሰረት ዉረጃየሚፈቀደዉ ፣
✨ ከ 18 አመት በታች ለሆነች ሴት
✨ *ፅንሱ በህይወት ለመቀጠል የማያሰቺል መሰረታዊ የአፈጣጠር ችግር ካለበት፣
✨*እናትዮዋ ከባድ የሆነ የልብ ፡ የሳንባ ወይም አዕምሮ ህመም ያለባት እንደሆነ፣
✨*እርግዝናዉ የተፈጠረዉ ተደፍራ ከሆነ ነዉ።
ዶ/ር ዮርዳኖስ

👍7❤2
💥Vitiligo ለምፅ💥
✨ ምንም እንኳን የቆዳ ቀለም ተፈጥሮ፣ የፀሃይ ጨረርን ከመከላከል ባሻገር ሌላ ተፈጥሮአዊ ጥቅም ባይኖረውም፣ የቆዳ ቀለም በ ግንዛቤ ላይ ያለው ተፅእኖ ከፍተኛ ነው።
✨ ለምፅ የሚመጣበት አንድ ወጥ የሆነ ምክንያት የለውም። ነገር ግን ብዙ ምክንያቶች ለምፅን እንደሚያመጡ ይገመታል
✨ ለምፅን ሊያስነሱ የሚችሉ ምክንያቶች
👉 የ ቫይረስ ኢንፌክሽን
👉 የ ሆርሞን መለዋወጥ
👉 ቆዳን የሚጎዱ ኬሚካሎች
👉 ጭንቀት እና
👉 ቆዳ ላይ የሚደርሱ አደጋዎች
ተጠቃሾች ናቸው።
✨ ለምፅ በዋነኝነት ሊመጣ የሚችለው፣ የሰውነት የበሽታ ተከላለይ ህዋሶች፣ በቀለም አምራች ህዋሶች ላይ በሚያስከትሉት ጉዳት ነው።
✨ ከዚህም ምክንያት ጋር ተያያዥነት ያላቸው፣ የተለያዩ የውስጥ ደዌ ህመሞች ፣ በለምፅ ታካሚዎች ላይ ሊያጋጥሙ ይችላሉ።
ለምሳሌ ያህል፣
👉 የ እንቅርት ህመም
👉 የስኳር በሽታ
👉 የደም ማነስ አይነት
👉 የ ላሽ በሽታና፣ እንዲሁም ሌሎች ከሰውነት ቁጣ ጋር የተያያዙ ተጓዳኝ በሽታዎች ሊኖሩ ስለሚችሉ፣ የለምፅ ታካሚዎች አስፈላጊውን ምርመራና ክትትል ማድረግ ይጠበቅባቸዋል ።

👍6😢1