Forwarded from Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
❤1
የስቅታ ማስታገሻ መንገዶች
1 አፍና አፍንጫን ዘግቶ አየርን በማፈን ከ 10 - 15 ሰከንድ ብቻ መቆየት፣ ተጨማሪ ግዜ መቆየት ፈፅሞ አይመከርም
2 አፍና አፍንጫን ዘግቶ ማማጥ
3 ማስደንገጥ
4 ስኳርን መምጠጥ ሳይሆን መዋጥ
5 ውሃን በብርጭቆ አንገትን አጎንብሶ መጠጣት
6 አፀያፊ ሽታ ወይም ደሞ መራራ እና ኮምጣጣ ነገሮችን መቅመስ ወይም በአፍ መያዝ
7 ጉልበትን ወደደረት አስጠግቶ ለተወሰነ ደቂቃ መቀመጥ ናቸው።
የነዚህ የስቅታ ማስታገሻ መንገዶች የመስራት አቅማቸው ከሰው ሰው ይለያያል፣ አንድ መንገድ ተሞክሮ ካልሰራ ሌላ መንገድ መሞከር ያስፈልጋል።
ተጨማሪ ጥያቄ ካለ ኮሜንት ላይ አሳውቁን።

👍7🙏1

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ልጅ ከመውለድ በፊት አስቀድሞ ሰውነትን ማዘጋጀት ያስፈልጋል።
ለዚህም ሲባል የቀድመ ወሊድ ክትትል ዋነኛ መሳሪያ ነው።
አንድ እናት አድሜዋ ከ 35 በታች ከሆነ ቀጣይ እርግዝና ከ 18 ወር በታች መሆን የለበትም።
ማለትም ልጅ ከወለደችበት ቀን አንስቶ የሚቀጥለው እርግዝና መጀመር ያለበት ከ 18 ወር ወይም ቀድሞ የተወለደው ልጅ 1 አመት ከ 6 ወር ሲሞላው ነው።
ይህም ግዜ ሰውነት በቂ የሆነ ንጥረ ነገርን ለማዘጋጀት ይረዳዋል።
ከወሊድ በኋላ በመሀል ውርጃ እንዲሁም የፅንስ መቋረጥ ከነበረ ግዜው አይያዝም።
ይቀጥላል....

👍9
ሲቀጥልም፣ በቀዶ ጥገና ለወለዱ እናቶችም የግዜ ገደቡ፣ ማለትም ከ 18 ወር እስከ 5 አመት ባለው ግዜ ውስጥ መውለድ ለአናትም ሆነ ለሚወለደው ህፃን ከፍተኛ ጠቀሜታ አለው።
ከወሊድ በፊት አስቀድሞ ቤተሰብን በመመጠን እና የወሊድ ቅድመ ክትትል በማድረግ ከብዙ ከወሊድ ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ችግሮች አስቀድሞ ማወቅና መቅረፍ ይቻላል።
...

👍3🙏1
የቅድመ ወሊድ ክትትል የእናትዮዋ ጤና የህፃኑም ጤና የተጠበቀውን እንዲሆን ከማገዙም በተጨማሪ
🖲 የፅንስ አፈጣጠር ችግር ካለ በጊዜ ለመለየት
🖲 በእርግዝና ጊዜ የሚከሰቱ ችግሮች(ደም ማነስ፣የፎሊክ አሲድ እጥረት ፣ከእርግዝና ጋር ተያያዥ የደም ግፊት ወዘተ) ለመከላከል ይጠቅማል።
🖲ነፍሰ ጡር እናቶች ለደም ማነስ የመጋለጥ እድላቸዉ ከፍተኛ ነው።
🖲የፎሊክ አሲድ ፍላጎታቸዉም ከፍተኛ ነዉ።
🖲የርግዝና ክትትል መጀመር ያለበት እርግዝና መኖሩ እንደተረጋገጠ ወዲያዉኑቢሆን ይመከራል
Dr. Yordanos Mengistu
።።።።።ይቀጥላል።።።።።

👍3
አፍንጫችንን ከሁለት የሚከፍለው nasal spetum ተብሎ የሚጠራው የሰውነት ክፍል በብዙ ምክንያቶች ሊጣመም ይችላል ከነዚህም ውስጥ:-
1.በአፈጣጠር ወይም በተፈጥሮ
2.በአደጋ
ምልክቶቹም:-
1.በ አንዱ ወይም በሁለቱም አፍንጫ
መታፈን
2.ራስ ምታት
3.ነስር
በአለማችን ላይ እስከ 90% የሚደርሱ ሰዎች የአፍንጫ ግድግዳ መጣመም የሚኖርባቸው ሲሆን የህመም ምልክት የሚያሳዩት ግን ከ1-2% የሚሆኑት ናቸው ። ኦፕሬሽን የሚያስፈልጋቸዉም እነዚሁ ምልክቱን የሚያሳዩ ሰዎች ይሆናሉ ።
.
.
.
የኦፕሬሽኑ ስምም ሴፕቶፕላስቲ ተብሎ ይጠራል, አሰራሩን ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ ።
ደ/ር አብይ ታደሰ

👍1