Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
47.7K subscribers
178 photos
2 videos
6 files
130 links
የዚህ ቻናል አላማ፣ ለህብረተሰቡ አስፈላጊውን የህክምና አስተምሮት እና መልእክቶች ማስተላለፍ ነው።
📞 0974163424
ለህክምና ቀጠሮ ብቻ ይሄን 👉 @LEKETERO ወይም @Apointment1
ተጭነው ስም እና ስልክ አስቀምጡ።

ዶ/ር ሰይፈ (ጠቅላላ ሐኪም)
Download Telegram
Channel name was changed to «Dr. Seife ዶ/ር ሰይፈ»
👍6🙏1
የስቅታ ማስታገሻ መንገዶች

1 አፍና አፍንጫን ዘግቶ አየርን በማፈን ከ 10 - 15 ሰከንድ ብቻ መቆየት፣ ተጨማሪ ግዜ መቆየት ፈፅሞ አይመከርም

2 አፍና አፍንጫን ዘግቶ ማማጥ

3 ማስደንገጥ

4 ስኳርን መምጠጥ ሳይሆን መዋጥ

5 ውሃን በብርጭቆ አንገትን አጎንብሶ መጠጣት

6 አፀያፊ ሽታ ወይም ደሞ መራራ እና ኮምጣጣ ነገሮችን መቅመስ ወይም በአፍ መያዝ

7 ጉልበትን ወደደረት አስጠግቶ ለተወሰነ ደቂቃ መቀመጥ ናቸው።

የነዚህ የስቅታ ማስታገሻ መንገዶች የመስራት አቅማቸው ከሰው ሰው ይለያያል፣ አንድ መንገድ ተሞክሮ ካልሰራ ሌላ መንገድ መሞከር ያስፈልጋል።

ተጨማሪ ጥያቄ ካለ ኮሜንት ላይ አሳውቁን።
👍7🙏1