🤴የስኳር ህመም ምንድን ነዉ🤴
🧚♂️ በደም ዉስጥ ያለዉ የግሉኮስ መጠን ከመደበኛዉ ልኬት በላይ ሲሆን የሚከሰት ነዉ።
🧚♂️ በደማችን ያለዉ የስኳር መጠን ለሰዉነታችን ዋነኛ የሀይል ምንጭ ሲሆን ሰዉነታችን ይህን ግሉኮስ የሚያገኘዉ ከምንመገበዉ ምግብ ነዉ።
🧚♂️ሰዉነታችን ከምግብ የምናገኘዉን ስኳር ወደ ሴሎቻችን ገብቶ ሀይል እንድናገኝ የሚያደርገዉ ከቆሺት የሚመነጨዉ ኢንሱሊን የተባለዉ ሆርሞን ነዉ
🤴አንዳንዴ ሰዉነታችን ኢንሱሊን የተባለዉን ሆርሞን በበቂ መጠን ወይም ሙሉ በሙሉ ላያመርት ይችላል
🤴አንዳንዴ ደሞ ኢንሱሊን ቢኖርም ሰዉነታችን በአግባቡ ላይጠቀመዉ ይችላል።
🤴በዚህ ጊዜ ስኳሩ ወደ ሴሎቻችን ሳይደርስ ይቀርና በደም ዉስጥ ብቻ ይጠራቀማል
🤴ይህ ከመጠን በላይ የሆነ ስኳር በደም ዉስጥ ሲቆይ በጊዜ ሂደት የጤና ችግር ያመጣል
የስኳር በሺታ ህመም አይነቶች
👉Type 1
👉type 2
👉 በርግዝና ጊዜ የሚመጣ ና
👉ሌሎች ተብሎ ይከፈላል
አንድ ሰዉ የስኳር ህመም አለዉ የሚባለዉ መቸ ነዉ?
😺 አንድ ሰዉ የሚከተሉት ምልክቶች ካሉት የስኳር ምርመራ ማድረግ አለበት።
👌ሺንት ቶሎ ቶሎ መምጣት
👌ዉሃ ቶሎ ቶሎ መጥማት
👌ከሌላዉ ጊዜ የተለየ ቶሎ ቶሎ መራብ
👌የድካም ና ህመም ስሜት
👌አይን ብዥ ማለት
👌የክብደት መቀነስ ና የእጅና እግር መደንዘዝ ወይም መጠቅጠቅ
👌የከንፈርና ቆዳ መድረቅ
👌ቁስል ኖሮ ቶሎ አለመዳን
እነዚህ ምልክቶች ካሉ ምርመራ ማድረግ ያስፈልጋል።ምልክቶች ኖረዉ እነዚህ መስፈርቶችን ካሟላ ስኳር ህመም አለዉ ይባላል
👉በባዶ ሆድ የስኳር ምርመራ ከ126በላይ ከሆነ
👉ምግብ ተበልቶ ምርመራ ከ 200 በላይ ከሆነ
👉ሄሞግሎቢን ኤዋን ሲ ከ6.5በላይ ከሆነ
ዶ/ር ዮርዳኖስ
https://t.me/seifemed

👍19❤6
ዳሌን እና ጡትን ለማሳደግ የሚሰጡ መዳኒቶችን በተመለከተ
👇 👇
https://vm.tiktok.com/ZMREBt1Q8/
https://t.me/seifemed
https://t.me/seifemed
https://t.me/seifemed
👇 👇
https://vm.tiktok.com/ZMREBt1Q8/
https://t.me/seifemed
https://t.me/seifemed
https://t.me/seifemed
👍15🥰5
ለህክምና ቀጠሮ ብቻ
ይሄን ተጭናችሁ 👉 @LEKETERO
ስም እና ስልክ አስቀምጡ
ጥያቄዎች በግዜ ካልተመለሱ መደወል ትችላላችሁ፣
ታካሚ እያስተናገድኩ ከሆነ ስልክ ማንሳት አልችልም እና ካላነሳሁኝ ደግማችሁ በሌላ ግዜ መደወል ትችላላችሁ
👉ዶ/ር ሰይፈ 📞 +251974163424
ብዙ መልእክቶች ስለምቀበል እና እያንዳንዱን ለማንበብ ጊዜ ስለማይበቃ እባክዎን ይህን ቁጥር ለመደወል ብቻ ይጠቀሙ።
አመሰግናለው!

👍66❤15😱4🤔3😢3🙏3🎉1
🔴ይህ በአይን ውስጥ የሚንቀሳቀስ ጥገኛ ተህወስ ሎዋ ሎዋ ተብሎ ይጠራል፣ የበሽታው ስም ደሞ loasis ይባላል
🔴አብዛኛውን ግዚ በመካከለኛው የአፍሪካ ሀገሮች እና በምእራባዊ ኢትዮጵያ ጠረፍ የሚገኝ ሲሆን
🔴በዚህ ጥገኛ ህዋስ እጭ የተበከሉ የዝንብ ዝርያዎች በአይን ፣ በቆዳ አንዲሁም ባረፉበት እና በተናከሱበት የሰውነት ክፍል ላይ የሚያስተላልፉት እጭ ከቆዳ ስር በመደበቅ በ 6 ወር ግዜ ውስጥ ሙሉ እድገት ይኖረዋል።
🔴ይህ ተህዋስ በህክምና ካልተወገደ ከስከ 17 አመት በሰውነት ውስጥ ጥቃቅን እጭ እየጣለ የመኖር አቅም አለው።
🔴በአይን ነጩ ክፍል ላይ በሚያድግበት ግዜ ያሉ ምልክቶች
👉አይን መቅላት፣
👉መቆርቆር እና ማሳከክ
👉እንቅስቃሴ የሚያሳት ህዋስ መኖር ሲሆኑ፣ የአይታ ማጣትን ግን አያስከትልም
🟢በቀዶ ህክምና ህዋሱን ከአይን ውስጥ በ ማውጣትና በሚዋጥ መዳኒት ሙሉ ለሙሉ መዳን ይቻላል፣
🔴ሲወጣ ለማየት ከፈለጋችሁ
👇👇
https://youtu.be/MOUy-We_QGo

👍10
▶PFB (Pseudofolliculitis Barbae) ይባላል
🖲ጠንካራ ፀጉርን በምላጭ መላጨት ቆዳ ላይ የቀረውን የፀጉር ዘለላ ጫፍ ሹል እና የሰላ ስለሚያረገው፣ ያጠረው ፀጉር በሚያድግበት ግዜ በዙሪያው ያለውን ቆዳ የመብሳት አቅም አለው።
🖲በዚህም ምክንያት የሚፈጠረው የቆዳ ላይ ቁጣ
ለረጅም ግዜ የሚቆይ ጥቁረትን እና የሚያብጥ ጠባሳን ያስከትላል።
🖲ከፍተኛ ደረጃ የደረሰ እና መግል ያዘለ ከሆነ
በሀኪም ትእዛዝ የፀረ ተህወስያን መዳኒት (Antibiotics ) በሚቀባ ወይንም በሚዋጥ መልኩ መውሰድ ያስፈልጋል።
🖲ጥቁረቱን እና ጠባሳውን ለመቀነስ ደሞ እንደ ቆዳው አይነት በሀኪም ትእዛዝ ብቻ ቆዳን በሚፈገፍጉ፣ የቆዳን ቁጣ የሚቀንሱ እና የቆዳን ቀለም በሚቀንሱ የመድሀኒት ቅልቅሎችን መጠቀም ይቻላል።
🖲ነገር ግን ይህ ችግር ድጋሜ እንዳይከሰት ጥሩ መፍትሄ የሚሆነው።
🖲ፂምን በምላጭ ከመላጨት ይልቅ ቁመቱን በመቀስ በማሳጠር ነው ።
➕አመሰግናለሁ➕
ለህክምና ቀጠሮ ብቻ
ይሄን ተጭናችሁ 👉 @LEKETERO
ስም እና ስልክ አስቀምጡ
👉ዶ/ር ሰይፈ 📞 +251974163424 ለመደወል ብቻ ይጠቀሙ።

👍8
➕ 👉knuckle pad 👈➕
🖲አብዛኛውን ግዜ ➢ የተለያዩ ምክንያቶች፣ መገጣጠሚያ ላይ በሚያደሱት ተደጋጋሚ ፍትጊያ ምክንያት የሚፈጠር ፣ ሲሆን፣
🖲አንዳንድ ግዜ ደሞ ➢ በዘር ከሚመጡ የውስጥ ደዌ በሽታዎች እና ፣ የስነእምሮ ችግሮች ጋር በተገናኘ መልኩ ሊከሰትም ይችላል ።
🖲የእግር ጣቶችን የሚፈትግ ጠባብ ጫማ በተደጋጋሚ ግዜ ማረግ።
🖲በቂ መከላከያ ሳይደረግ፣ በእጅ እና በእግር ጣቶች ላይ ጫና የሚፈጥሩ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ፣
ለዚህ ችግር አጋላጮች ናቸው።
🖲እነዚህን አጋላጭ ምክንያቶች በማስወገድ እና በሀኪም ትእዛዝ የሚሰጡ ቆዳን የሚልጡ ኬሚካሎችን በመጠቀም፣ መጠኑን መቀነስ ይቻላል።
🖲ከዚህ ባሻገር የ ቀዶ ህክምና አማራጭ ያለው ሲሆን
🚩ነገር ግን
🖲ከባድ ህመም ካልፈጠረ እና እንቅስቃሴን ካልገደበ በስተቀር ፣ ከሚያስከትለው ከፍተኛ ጠባሳ አንፃር፣ የቀዶ ህክምና የመጀመሪያ አማራጭ አይደለም ።
🖲🚩የሚቀቡት መዳኒቶች ከፍተኛ ቆዳን የመላጥ አቅም ስላላቸው፣ ፈፅሞ በእጅ መነካት የለባቸውም፣ 🚩ጓንት ማድረግ ያስፈልጋል።
👉Salicylic acid 30% ማታ ማታ ቦታው ላይ ብቻ መቀባት
👉Urea 40% ቀን ቀን ቦታው ላይ ብቻ መቀባት
🖲🚩እነዚህን ኬሚካሎች እብጠቱ ላይ ከመቀባት በፊት አስቀድሞ ዙሪያውን በ Petroleum jelly ( ቫዝሊን ) መቀባት አስፈላጊ ነው።
🖲🚩ለውጥ ለማየት ከ 4 እስከ 6 ሳምንት ግዜ መጠቀም ያስፈልጋል።
▶ በ tiktok ለማየት
👇
https://vm.tiktok.com/ZM8jYgvtb/
➕አመሰግናለሁ ➕

👍14
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ pinned «ለህክምና ቀጠሮ ብቻ ይሄን ተጭናችሁ 👉 @LEKETERO ስም እና ስልክ አስቀምጡ ጥያቄዎች በግዜ ካልተመለሱ መደወል ትችላላችሁ፣ ታካሚ እያስተናገድኩ ከሆነ ስልክ ማንሳት አልችልም እና ካላነሳሁኝ ደግማችሁ በሌላ ግዜ መደወል ትችላላችሁ 👉ዶ/ር ሰይፈ 📞 +251974163424 ብዙ መልእክቶች ስለምቀበል እና እያንዳንዱን ለማንበብ ጊዜ ስለማይበቃ እባክዎን ይህን ቁጥር ለመደወል ብቻ ይጠቀሙ።…»
Forwarded from Dr Haileleul | ዶ/ር ኃይለልዑል 🩺
" ነፃ የጡት ካንሰር ምርመራ "
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ህክምና ኮሌጅ ከጥቅምት 15 እስከ ጥቅምት 22 ነፃ የጡት ካንሰር ምርመራ እንደሚያካሂድ አሳውቆናል።
ምርመራው ከላይ በተጠቀሱት ቀናት ከጥዋቱ 3 ሰዓት እስከ 10 ሰዓት ድረስ 5ኛ በር አካባቢ ነው የሚካሄደው።
@Dr_Haileleul_Mekonnen

👍5
🖲 ፈስ በተደጋጋሚ ግዜ እየመጣ ካሳፈራችሁ
🚩ምክንያት አለው
🖲2 አይነት መንገዶች በትልቁ የአንጀት መስመር ውሰጥ አየር እንዲፈጠር ያደርጋሉ
👉ከምግብ ጋር አብሮ የሚዋጥ አየር እና
👉ትልቁ አንጀት ውስጥ ከሚኖሩ ጥቃቅን ተህዋስያን የሚመነጭ
🖲99 በመቶ የሚሆነው የ ፈስ ይዘት፣ ሽታ የለውም
🖲1 በመቶ ይዘት ያለቸው ሰልፈርን የሚይዙ አየሮች፣ መጥፎ ጠረንን ያላብሳሉ።
🖲ብዙ ምክንያቶች የሰገራን እና የፈስን ጠረን ይለውጣሉ 🚩በበሽታ መክንያት ከሆነ የሰገራ ይዘትም ይቀየራል።
👉የምግብ አይነቶች
👉የአንጀት ኢንፌክሽን
👉የአንጀት ውስጥ ደዌ በሽታዎች
👉ለተጓዳኝ በሽታ የሚወሰዱ አንዳንድ መዳኒቶች ለዚህ ችግር ተጠቃሽ ናቸው።
🚩በሽታ አለመኖሩን ለማወቅ ሀኪምጋ ቀርቦ ምርመራ ማረግ ያስፈልጋል።
🖲ከዚህ ውጪ ደሞ
👉የወተት ተዋአፆ ምርቶች
👉ሽንኩርት፣ ድፍን ምስር፣ አተር እና ባቄላ
👉ጥቅል ጎመን፣ ብሮኮሊ፣ የአበባ ጎመን እና የመሳሰሉት፣ የፈስ መጠንን ብቻ ሳይሆን ፣ ሽታን የመጨመር ባህሪ አላቸው
🖲 ይህ ችግር በበሽታ ካልመጣ በስተቀር ፣ የፈስ መጠንን ለመቀነስ simethicone በሽሮፕ ወይም በታብሌ መልክ የታዘዛል
🖲የሰገራን ጠረን ሙሉ ለሙሉ ለማጥፋት ደሞ፣ የአንጀት ዶዶራንት መዳኒት bismuth subgallate በቀን እስከ 3 ግዜ ሊሰጥ ይችላል
🖲ይህ የአንጀት ዶዶራንት
👉በበሽታ ምክንያት ሰገራን መቆጣጠር ለማይችሉ እና
👉በአንጀት ቀዶ ጥገና ምክንያት ፣ በተለጣፊ ከረጢት ለሚፀዳዱ ሰዎች ታስቦ የተዘጋጀ ነው።
አመሰግናለሁ።
ዶ/ር ሰይፈ +251974163424
ጥያቄ ካለችሁ ደወሉልኝ

👍44❤2👏1🤩1
➕ ብጉንጅ ➕
🖲ብጉንጅ ከአንድ ፀጉር ኢንፌክሽን የሚነሳ የቆዳ ላይ እብጠት ነው
🖲አብዛኛውን ግዜ በአንገት፣ በብብት፣ በመቀመጫ እና በብልት አካባቢ ሲወጣ ይታያል።
🖲ጆሮ ውስጥ እና አፍንጫ ውስጥ ከወጣ፣ ከፍተኛ ህመምን ያስከትላል
🖲በተለይ አፍንጫ ውስጥ የወጣ ብጉንጅ ካልታከመ፣ ከአንጎል ስር የሚገኝ ደምስር መርጋትን የማስከተል አቅም አለው፣ በዚህ ምክንያት የአይን እና የፊት ነርቭ ድክመትን ያስከትላል።
🖲የአንድ ፀጉር ዘለላ ስር፣ በበሽታ አምጪ ተህዋስ ሲጠቃ የዛን ፀጉር ስር፣ ቁጣ ሲፈጥር folliculitis ይባላል በህክምናው
🖲እየሰፋ ሲሄድ ቁጣው አየተጋነነ እና ወደውስጥ እየገባ ሲመጣ ብጉንጅ ይሆናል፣ በህክምናው furuncle ተብሎ ይጠራል
🖲በበለጠ መልኩ እየሰፋ እና ወደ ውስጥ እየገባ ሲሄድ፣ የብጉንጅ ጥርቅም ወይም carbuncle ይፈጥራል
🖲ከዛ ካለፈ ደሞ መግል እና የውስጥ ቆዳ ኢንፌክሽን የመፍጠር አቅም አለው
👉ውፍረት
👉የቆዳ ፍትጊያ እና ቆዳን በተደጋጋሚ ማከክ
👉አፍንጫን መጎርጎር
👉የምግብ እጥረት
👉በተለያዩ ምክንያቶች የሰውነት በሽታ መከላከል አቅም መቀነስ
👉የአልኮል ሱሰኝነት
👉የስካኳር በሽታ፣ እንዲሁም የንፅህና ጉድለት።
🖲ብጉንጅ በቆዳ ላይ እንዲወጣና፣ እንዲባባስ፣ ምክንያቶች ናቸው
🖲ህክምናው እንደ ደረጃው ሲሆን
👉የሚዋጥ የፀረ ተህዋስያን መዳኒት በመውሰድ
👉መግል የያዘ ከሆነ ደሞ በህክምና ሰንጥቆ በማፍሰስ
👉ለተጓዳኝ በሽታዎች ህክምና ማድረግ
👉እንዲሁም ከላይ ለተጠቀሱት አጋላጭ ምክኒያቶች ትኩረት በመስጠት ማከም ይቻላል

👍28
➕ጭርት➕
🖲 ጭርት ከላይኛው ቆዳ የፈንገስ በሽታ አንዱ ነው። የቆዳ ፈንገስ በህክምናው Tinea ወይም Ring worm ተብሎ ይጠራል
🖲ይህ የቆዳ ችግር፣ በወጣበት የሰውነት ክፍል ምክንያት የተለያየ ስያሜ ይይዛል።
👉በሰውነት ላይ ሲወጣ
➢➢በተለምዶ ጭርት በህክምና Tinea Corporis
👉በራስ ቅል ላይ ሲሆን
➢➢በተለምዶ ቆረቆር በህክምና Tinea Capitis
👉እግር ላይ ሲወጣ
➢➢በተለምዶ ጮቅ በህክምና Tinea Pedis
👉ጥፍር ላይ ሲወጣ
➢➢በተለምዶ ጥፍረ መጥምጥ በህክምና Tinea Unguium
👉ፊት ላይ ሲወጣ በህክምና Tinea Facia
👉ፂም ላይ ሲወጣ በህክምና Tinea Barbae
👉በብሽሽት እና በመራቢያ አካል አካባቢ ሲወጣ tenia cruris ይባላል
🚩ልብስ፣ ኮፍያ ፣ ፎጣ ፣ ካልሲ፣ ሻወር እና የመሳሰሉትን በጋራ መጠቀም
🚩ጭርት ካለበት ሰው ጋር የቆዳ ንክኪ ማድረግ
🚩እንዲሁም የተበከሉ እንስሳቶችን መዳበስ ጭርት በቆዳ ላይ እንዲፈጠር የሚያደርጉ ዋነኛ ምክንያቶች ናቸው።
▶ላብን እና የሰውነት እርጥበት ፣ እንዱሁም ውፍረት
▶ንፅህናን ባግባቡ አለመጠበቅ እና ሻወር ከተወሰደ በኋላ ሰውነትን አለማድረቅ፣ ለቆዳ ፈንገስ በሽታ የሚዳርጉ ተግባሮች ናቸው።
🖲ህክምናው ፣ በወጣበት የሰውነት ክፍል ፣በአይነቱ እና ባለው የስፋትና ደረጃ የሚወሰን ሲሆን፣
🚩 የስኳር በሽታ ያለበት፣ የ HIV/AIDS ታካሚ ፣ እና አዛውንቶች ልዩ የሀኪም ተኩረት ያስፈልጋቸዋል።
🖲በሚቀባ እና በሚዋጥ የተዘጋጁ የፀረ ፈንገስ መዳኒቶች እንደ በሽታው አይነት በአማካይ ከ 3 እስከ 12 ሳምንት እንዲወሰዱ ይደረጋል
🚩የሚዋጥ የፈንገስ መዳኒት ከሚያስከትለው የጉበት ጉዳት አንፃር የሀኪም ክትትል እና ትእዛዝ ይፈልጋል።

👍30😢2🥰1
ለህክምና ቀጠሮ ብቻ
ይሄን ተጭናችሁ 👉 @LEKETERO
ስም እና ስልክ አስቀምጡ
ለጥያቄ ይሄን ይጠቀሙ👉 https://t.me/seifemedask
📞 ዶ/ር ሰይፈ 0974163424
https://t.me/seifemed
https://t.me/seifemed
ይሄን ተጭናችሁ 👉 @LEKETERO
ስም እና ስልክ አስቀምጡ
ለጥያቄ ይሄን ይጠቀሙ👉 https://t.me/seifemedask
📞 ዶ/ር ሰይፈ 0974163424
https://t.me/seifemed
https://t.me/seifemed
👍7😱2🙏1
🔴
🔴
🔴እባካችሁ ይሄን መረጃ እንዳያችሁ ለ 1 ተጨማሪ ሰው ሼር አርጉት🔴
🚩የወንድ ብልትን የሚያሳድግ ቅባትም ሆነ መዳኒት የለም🚩
🔴ትርፉ ላላስፈላጊ ወጪ እና ለጤና እክል መጋለጥ ነው።
🖲የወንድ ብልትን ለማሳደግ ተብለው የሚሰጡ የተለያዩ የቀዶ ጥገና መንገዶች አሉ።
🖲 ከነዚህም የተለመዱት እና ዋነኞቹ።
👉ብልት ላይ ከራስ ሰውነት የተፋቀ ስብን በመውጋት ( Fat transplantation )
👉የብልት ደጋፊ ጅማትን የመቁረጥ ህክምና (Legamentolysis or V-Y plasty)
👉ብልት ወጣሪ ሲልከን ማስገባት (Penuma penile implant) የሚባሉት ናቸው።
🖲 አብዛኞቹ ከሚያስከትሉት የጎንዮሽ ጉዳት አንፃር ተመራጭ አይደሉም
🖲 አሁን ባለው ጥናት አነስተኛ የጎንዮሽ ጉዳት ያለው እና አስተማማኝ ነው ተብሎ የሚገመተው ፣ የብልት ወጣሪ ሲልከን ማስገባት ወይም Penuma Penile Implant ተብሎ የሚጠራው የቀዶ ጥገና መንገድ ነው።
🖲 ይህ ቀዶ ጥገና ከ 45 እስከ 60 ደቂቃ የሚፈጅ ሲሆን፣ ከቀዶ ጥገናው በኋላ ግኙነት ማድረግ የሚቻለው ከ 4 እስከ 6 ሳምንት ቆይታ በኋላ ነው።
🖲 ይህን ህክምና ያደረጉ ሰዎች እንደሚናገሩት፣ የብልት መጠንን መጨመር ብቻ ሳይሆን፣ በግንኙነት ግዜ በቶሎ የመጨረስን ችግርንም ይቀርፋል ይላሉ።
🖲 ይህን ቀዶ ህክምና ለማድረግ አስለ 20,000 የ አሜሪካን ዶላር ይጠይቀል።
🖲 በዚህ ዙሪያ የበለጠ መረጃ ከፈለጋችሁ ከታች በPDF ፋይል አስቀምጫለሁ።
በመጨረሻም፣
🔴 እባካችሁ ይሄን መረጃ እንዳያችሁ ለ 1 ተጨማሪ ሰው ሼር አርጉት።🔴
https://vm.tiktok.com/ZM8x1hRNr/
➕ አመሰግናለሁ ➕

👍26❤1
👍4
SLEEP HYGIEN
👉👉ጤናማ እንቅልፍ👈👈
👁ጤናማ እንቅልፍ ማግኘት ሰዉነታችን አስፈላጊዉን የህይወት እንቅስቃሴ አሰንዲያከናዉን ከሚየስፈልጉ ነገሮች አንዱ ነዉ።
👁የእንቅልፍ መረበሺ ምክንያቶቹ እጅግ ብዙ ናቸዉ።።
👁ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ጥሩ ና ጤናማ የእንቅልፍ ልምድ (Sleep hygien)እንዲኖረን ይረዱናል።
🤝 የተለመደ መደበኛ የእንቅልፍ ጊዜ ይኑርወት
ይህ ማለት የተለመደ ምትተኙበት ና ምትነቁበት ጊዜ ይኑርወት።
🤝ጠዋት ጠዋት የተራዘመ ጊዜ አልጋወት ላይ አያሳልፉ
🤝በቀን ጊዜ መተኛትን (Nap)ይቀንሱ።አስፈላጊ ከሆነ ከ1ሰዓት ያልበለጠ ይሁን።Napከ 9ሰአት በሗላ አያድርጉ።
🤝የቀን ተቀን መርሀ ግብርወ መደበኛ እንዲሆን ያድርጉ
👍 ይህም ማለት መመገቢያ: መታጠቢያ መድሀኒት መዉሰጃ :ወደ አልጋ ምትሄዱበት ሰዓት ቋሚ ይሁን ይህም ዉስጣዊዉ ሰዉነት ራሱን ለማስተካከል(biological clock)እገዛ ያደርግለታል።
🤝አልጋወ ላይ ሁነዉ የመመገብ ፣ስልክ የመነካካት፣ቲቪ የማየት ፣የመመገብ ልምድ ይቀንሱ
🤝ካፊን የተባለዉን አነቃቂ ነገር የያዙ መጠጦችን እንደ ሻይ ቡና ጫት ወይም አደንዛዝ መጠጦችን እና አልኮሆል ወደ አልጋ መሄጃ ጊዜ ላይ አይጠቀሙ።
🤝ወደ መኝታ ሲሄዱ በባዶ ሆድ ወይም በጣም ብዙ በልተዉ ባይሆን ይመረጣል።
የእንቅልፍ ክኒን በሀኪም ትዛዝ ካልሆነ በስተቀር አዘዉትሮ የመጠቀም ልምድ ይቀንሱ።።።
👉👉👉ዶ/ር ዮርዳኖስ.መ👈👈👈
ክፍል ሁለት ይቀጥላል....

👍27❤4🥰2
➕ ቪያግራ ታሪኩ እንዲህ ነው➕
🖲በስህተት ነበር የተገኘው፣ መጀመሪያ የታሰበው ለደም ግፊት እና ለልብ ህመም ይሆናል ተብሎ ነበር
🖲 ታድያ፣ የመጀመሪያ ደረጃ ሙከራላይ እነዳለ ፣ ከታሰበለት አላማይልቅ፣ የጎንዮሽ ጉዳቱ ሲጠና፣ የወንድልጅ ብልትን ለግንኙነት ማዘጋጀት ሆኖ ተገኘ
🖲ለታሰበለት አላማ ሳይውል ባሳየው ያልተጠበቀ ውጤት ምክንያት፣ ይኸው፣ ለስንፈተ ወሲብ ህክምና መዋል ከጀመረ ድፍን 23 አመት ሆነው
🖲ቫያግራ የገበያ ስሙ ነው ፣ መሰረታዊ መጠሪያው ሲልዲናፊል ይባላል
🖲 ስንፈተወሲብን ለማከም ከተቀመጡ ፣ የህክምና አማራጮች ውስጥ አንዱ ነው እንጂ ብቸኛው አይደለም
🖲የወንድ ስንፈተ ወሲብን ከማከም ውጪ፣ ለሳምባ ደም ስር ግፊት ህክምናም ያገለግላል።
🖲 ሲልዲናፊል፣ የመጀመሪያውም ምርት ሲሆን ፣ አቅማቸው ከፍ ያሉ ተመሳሳይ መዳኒቶችም በገበያ ላይ ይገኛሉ
👉vardenafil
👉Tadalafil
👉Avanafil
🖲 ግንኙነትን ያሳምራሉ፣ የወንድ ብልትን ይጨምራሉ፣ አየተባሉ የሚሸጡ እነ Vimax v8 እና የመሳሰሉ ሀሰተኛ እንክብሎች ውስጥም በድብቅ ይጨመራል
🖲 ይህ መዳኒት ከግንኙነት በፊት ባማካይ 1 ሰአት ቀደም ብሎ የሚወሰድ ሲሆን በቀን ከ 1 ግዜ በላይ መወሰድ የለበትም ፣ ከተወሰደ ከ 30 ደቂቃ በኋላ የመስራት አቅም ያለው ሲሆነ
🖲 ከሚዋጥ ይልቅ በምላስ ስር እስኪሟሟ ቢያዝ የበለጠ ፍትነት አለው
🖲 የስንፈተ ወሲብ ችግር የሌለበት ሰው ቢወስደው
አንድ ግንኙነት ካለቀ በኋላ ለቀጣይ ግንኙነት ቶሎ ለመዘጋጀት ካልሆነ በቀር ሌላ ምንም ጥቅም የለውም።
🖲አሳሳቢው ነገር
👉የኩላሊት እና የጉበት ድክመት ያለባቸው ሰዎች
👉የልብ ህክም ፣ የደምግፊት ፣ የፕሮስቴት ችግር
👉የ HIV መዳኒት የሚወስዱ
👉የጨጓራ መዳኒት
👉እንዲሁም ለስነ አእምሮ ችግር እና ለተጓዳኝ በሽታ የመሰጡ አንዳንድ የፀረ ተህዋስያን መዳኒቶችን የሚወስዱ ሰዎች
🖲ይህ መዳኒት የከፋ ጉዳት ሊያስትልባቸው ስለሚችል፣ ያለ ሀኪም ውሳኔ ከፋርማሲ ገዝተው ፣ፈፅሞ መጠቀም የለባቸውም
🖲ስንፈተወሲብ እድሜን ተንተርሶ ካልሆነ በስተቀር ብዙ ተጓዳኝ በሽታዎች ሊያመጡት የሚችሉት ችግር ስለሆነ ፣ ህክምና በማድረግ እንጂ፣ ይህን መዳኒት ገዝታችሁ በመጠቀም ብቻ ዘላቂ መፍትሄ ማግኘት አይቻልም።

Telegram
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
የዚህ ቻናል አላማ፣ ለህብረተሰቡ አስፈላጊውን የህክምና አስተምሮት እና መልእክቶች ማስተላለፍ ነው።
📞 0974163424
ለህክምና ቀጠሮ ብቻ ይሄን 👉 @LEKETERO ወይም @Apointment1
ተጭነው ስም እና ስልክ አስቀምጡ።
ዶ/ር ሰይፈ (ጠቅላላ ሐኪም)

👍33🥰5❤3
Sleep hygien
Part 2
👉ወደ አልጋወ ከሄዱ በሗላ አነቃቂም ሆነ ወይም ጭንቀት ሊፈጥሩ የሚችሉ የቴሌቭዥን ፕሮግራሞች የማየት ልምድ ይቀንሱ።አልጋወ ላይ ከሄዱ በሗላ ቲቪ የማየት ልምድም ይቀንሱ።
👉ወደ አልጋ መሄጃ ጊዜወት ላይ ጠንከር ያሉ ጉዳዮችን እንደ ፋይናንስ፣ቢዝነስ ና ሌሎችን ከመወያየት ይቆጠቡ።
👉የአልጋ ክፍልወን በመጠኑ ጨለም deam light ና መጠነ ሙቀቱ የተስተካከለ ያድርጉ።
👉እንቅልፍ ከሌለ በግድ ለመተኛት አይሞክሩ ይልቁንም መፅሀፍ በማንበብ፣ለስለስ ያለ ሙዚቃ በማዳመጥ ወደ እንቅልፍ ለመሄድ ይሞክሩ።እንቅልፍ ስላልወሰደወት ሊፈጠር ስለሚችል ነገር እያሰቡ አይጨነቁ።።።።።
👉👉👉ዶ/ር ዮርዳኖስ.መ👈👈👈👈

👍17❤5🥰2