#News ሁሉም ተሽከርካሪዎች በአስቸኳይ ወደ ማዳበሪያ ማጓጓዝ እንዲገቡ ታዘዘ
አራት ማዳበሪያ የጫኑ መርከቦች ተደራርበው ጅቡቲ መግባታቸው ታውቋል።
ካፒታል ከምንጮችዋ እንደተረዳችው ከትላንት እሁድ ሰኔ 23 ጀምሮ የትኛውም ከጅቡቲ የሚነሳ የጭነት መኪና ከማዳበሪያ ውጭ መጫን እንደማይች መንግስት ለትራንስፖርት ማህበራት እና የግል አንቀሳቃሾች አስታውቋል።
ማዳበሪያ የማጓጓዝ ዘመቻ መታወጁን የገለፁት ምንጮች። በቀጣዩ 15 ቀን ተሽከርካሪዎች በሙሉ ማዳበሪያ ወደ መሃል አገር ያጓጉዙ መባሉን ጠቅሰዋል።
ትእዛዙ የመጣው በተመሳሳይ ቀን ማለትም ትላንት ሰኔ 23 ቀን እንደሆነ የታወቀ ሲሆን።
ሌላ ጭነት የያዙ ተሽከርካሪዎች ጭነቱን በማውረድ ማዳበሪያ እንዲያጓጉዙ መታዘዙ ታውቋል።
ከማዳበሪያ ውጭ ይዘው ወደ አገር ለመግባት የሚሞክሩ ተሽከርካሪዎች ካሉ ጉምሩክ እንደማያስተናግዳቸው ይወቁት መባሉን ምንጮች ጨምረው ገልፀዋል።
ካፒታል ባገኘችው መረጃ ባለፈው ሳምንት በCIF ግዥ የተፈፀመበት ማዳበሪያ የያዙ 4 መርከቦች ተደራርበው ጅቡቲ ገብተዋል።
Via driving in Ethiopia
ይህም የጭነት ማጓጓዝ ሂደቱ ላይ ጫና የሚፈጥር ነው የሚሉት ምንጮች ባለፉት ጥቂት አመታት የመርከቦች አገባብ የተናበበ መሆኑ በርከቦች ቆይታ እና ጭነት ወደ አገር ውስጥ የማስገባት ሂደት ከፍተኛ መሻሻል ታይቶበት ነበር።

ቴዘርን የመኪና መቆጣጠሪያ GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth