ቄድሮን • qedron
449 subscribers
264 photos
32 videos
3 files
497 links
ተሽከርካሪ፡በስልክ፡መከታተያ፡እና፡መቆጣጠሪያ።
Tracking and security for your vehicles.
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
መኪናችሁን እንዴት ከስርቆት መከላከል ይቻላል

መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth

አድራሻ ፦ ዲዋይ ህንፃ ፤ 7ኛ ፎቅ ፤ ቁ701
መስቀል ፍላወር ፤ ናዝራ ሆቴል አጠገብ።

ስልክ፦ 0911702254
https://t.me/qedron
https://tiktok.com/qedron
https://twitter.com/qedronPLC
https://www.facebook.com/qedron
👍2
app-prod-release.apk
16.3 MB
መተግበሪያውን ቀጥታ ያውርዱ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth

አድራሻ ፦ ዲዋይ ህንፃ ፤ 7ኛ ፎቅ ፤ ቁ701
መስቀል ፍላወር ፤ ናዝራ ሆቴል አጠገብ።

ስልክ፦ 0911702254

tiktok ላይ ይከተሉን
https://tiktok.com/@tethereth

telegram ላይ ያግኙን
https://t.me/tethereth

twitter ላይ ይከተሉን
https://twitter.com/tethereth

Facebook ላይ ይከተሉን
https://www.facebook.com/tethereth
👍1
የመተግበሪያ ዝመና
• የማደስ ቁልፍ ታክሏል።
• ለእያንዳንዱ ቀን የተለያዩ ቀለሞች ታክለዋል።
• የዘገየ ሲግናል የተሽከርካሪ ምልክት ታክሏል።
• የእይታ አገልግሎት ተስተካክሏል።
• መልሶ ማጫወት ተሰናክሏል።
• የመጫኛ ጊዜ ተሻሽሏል።
እና ሌሎች ጥቃቅን ለውጦች።
👍2
Forwarded from ቄድሮን • qedron
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
መተግበሪያውን ፡ አውርደው ፡ ይሞክሩ ።

አድራሻ፥
ዲዋይ፡ህንፃ፤7ኛ፡ፎቅ፤ቁ701
መስቀል፡ፍላወር፥ናዝራ፡ሆቴል፡አጠገብ።
tether.qamarica.com
+251911702254
Forwarded from ቄድሮን • qedron (ቢኒያም ኪሮስ)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
መኪናችሁን እንዴት ከስርቆት መከላከል ይቻላል

መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth

አድራሻ ፦ ዲዋይ ህንፃ ፤ 7ኛ ፎቅ ፤ ቁ701
መስቀል ፍላወር ፤ ናዝራ ሆቴል አጠገብ።

ስልክ፦ 0911702254
https://t.me/tethereth
https://twitter.com/tethereth
https://www.facebook.com/tethereth
👍2
app-prod-release.apk
16.7 MB
መተግበሪያውን ቀጥታ ያውርዱ።
አስተያየት ለመስጠት ወይም ለጥያቄ ከስር ያለውን ይጫኑ።
የአፋልጉኝ ጥሪ ሼር በማድረግ ይተባበሩን

የሰሌዳ ቁጥር -ኮድ 3 አአ -B 03220 የሆነ ዲፎርዲ መኪና ባለቤትነቱ የአቶ መለስ ኪዳነ ማርያም ነው። ታህሳስ 23 ቀን 2015 ዓ.ም ለሊት በግምት 7:00 ሰዓት አካባቢ ላፍቶ ሚካኤል፣ ከመለስ ጋራዥ ተሰርቆብናል፡፡

በወቅቱ በጥበቃ ሥራ ላይ ከነበሩት አንዱ የእጅ ስልኩ አይሰራም። ተመልሶም ለሥራ አልመጣም።

ከመለስ ጋራዥ የመኪናዋን ስርቆት ከሌቦች ለማስጣል ተጫጩኸው የነበረ ቢሆንም ሙከራው አልተሰካም ።

ጉዳዩን - ለላፍቶ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ጣቢያ እና ለአዲስ አበባ ፖሊስ አመልክተናል፡፡

ይደውሉልን

+ 251-930 -098803
መለስ ኪ/ማርያም
👍1
Forwarded from ቄድሮን • qedron (ቢኒያም ኪሮስ)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth

አድራሻ ፦ ዲዋይ ህንፃ ፤ 7ኛ ፎቅ ፤ ቁ701
መስቀል ፍላወር ፤ ናዝራ ሆቴል አጠገብ።

ስልክ፦ 0911702254

tiktok ላይ ይከተሉን
https://tiktok.com/@tethereth

telegram ላይ ያግኙን
https://t.me/tethereth

twitter ላይ ይከተሉን
https://twitter.com/tethereth

Facebook ላይ ይከተሉን
https://www.facebook.com/tethereth
2👍1
Forwarded from ቄድሮን • qedron (ቢኒያም ኪሮስ)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
መኪናችሁን እንዴት ከስርቆት መከላከል ይቻላል

መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth

አድራሻ ፦ ዲዋይ ህንፃ ፤ 7ኛ ፎቅ ፤ ቁ701
መስቀል ፍላወር ፤ ናዝራ ሆቴል አጠገብ።

ስልክ፦ 0911702254
https://t.me/tethereth
https://twitter.com/tethereth
https://www.facebook.com/tethereth
👍1
የስራ መኪናዬን አፋልጉኝ 🤲 ሼር በማድረግ ይተባበሩን።

#Ethiopia | ትላንት እለተ ሐሙስ 28 -07- 2015 ዓ.ም ከምሽቱ 3:30 ላይ ገላን ኮንዶሚኒየም አካባቢ ሁለት የፀጥታ አስከባሪ ደንብ ልብስ የለበሱ እና አንድ ሲቪል ልብስ የለበሰ ሦስት ሰዎች ለፉተሻ በሚመሰል መልኩ አስቆሙኝ ።

በር ከፍተው በመግባት ፤ ስለት በማውጣት አስፈራሩኝ ።

በመቀጠል ከኋላ አንገቴን በገመድ አነቁኝ ።

መኪናዬን ሲቪል የለበሰው እያሽከረከረ ወደ ዩኔሳን ጋር በማዞር ገላን እስር ቤቱ ፊለፊት ባለው ፒስታ መንገድ ይዘውኝ ገቡ ።

ዉስጥ ባለው እሾክማ አካባቢ ስፍራ ሲደርሱ አፌን አፍነው ፤ እጄን እና እግሬን በማሰር መሬት ላይ ወረወሩኝ ።

በመቀጠል የራይድ አገልግሎት የምሰጥባትን የስራ መኪናዬ የሆነቺው ሱዚኪ ዲዛየር ፤ የቀለም አይነት -አይጥማ ፤ የሰሌዳ ቁጥር ኮድ 3 -B50994 አዲስ አበባ የሆነቺውን ተሽከርካሪን ይዘዋት ተሰውሩ ።

እናም ወገኖቼ ሆይ አፋልጉኝ ።

ማንኛውንም መረጃ ያላችሁ በሚከተሉት የስልክ ቁጥሮች ደውሉልኝ ። አመሰግናለሁ 🙏

👉 0919096819 - ፋሲል በየነ

👉 0913611627 - ብሩክ አቦነህ

👉 0910326269 - ቤዛዊት አባተ

👉 0929098465 - ሙሉቀ በየነ
👍1
አፋልጉኝ!!! ሼር በማድረግ ይተባበሩን።
ዛሬ ንጋት አካባቢ ከምኖርበት ኩየፈጬ ኮንዶምንየም ልዩ ስሙ ኔትወርክ አካባቢ ግቢውስጥ ካቆምኩበት ቪትስ ሲልቨር ከለር ኮድ 3, A 99438, ስለተሰረቀብኝ አስፈላጊውን ትብብር እንድታረጉልኝ ስል በእግዚ አብሔር ስም በታላቅ ትህትህና እጠይቃለሁ

ውረታውን ለመክፈል በእግዚ አብሔር ስም ቃል ገባለሁ
09 12 19 84 40/ 0912 71 96 00
👍1
የሥራ መኪናችን ተሰርቋል ~ አፋልጉን

#Ethiopia | ይህ የምትመከቱት የታርጋ ቁጥር ኮድ 2 / 93959 አ አ የሆነ ዳማስ የሥራ መኪናችን ትናንት ለሊት ካቆምንበት ከጀሞ ሁለት ኮንዶሚኒየም ተሰርቆብናል።

ይህንን መኪና ያያችሁ ሁሉ በስልክ ቁጥር
0911693810 አቡበከር
ወይንም
0911029646 አሚር ብላችሁ ደውላችሁ እንድታሳውቁን በፈጣሪ ስም እንጠይቃችኋለን ።
👍2
Forwarded from ቄድሮን • qedron (ቢኒያም ኪሮስ)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
መኪናችሁን እንዴት ከስርቆት መከላከል ይቻላል

መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth

አድራሻ ፦ ዲዋይ ህንፃ ፤ 7ኛ ፎቅ ፤ ቁ701
መስቀል ፍላወር ፤ ናዝራ ሆቴል አጠገብ።

ስልክ፦ 0911702254
https://t.me/tethereth
https://twitter.com/tethereth
https://www.facebook.com/tethereth
ቴዘር-android-vCode26-vName1.6.0.apk
16.7 MB
መተግበሪያውን ፡ እዚሁ ፡ ያውርዱ ።
ከጫኑም ፡ በኋላ ፡ ለማየት ፡ ብቻ ፡ ከሆነ <<እንግዳ>> የሚለውን ፡ ይጫኑ ።
👍1