ቄድሮን • qedron
449 subscribers
264 photos
32 videos
3 files
494 links
ተሽከርካሪ፡በስልክ፡መከታተያ፡እና፡መቆጣጠሪያ።
Tracking and security for your vehicles.
Download Telegram
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 66b31b741ab8285b9d2ecc8b

Purchase Requisition of Ribbon

- Published by Ethiopian Blood and Tissue Bank Service

💵 xx,xxx.xx ETB Fri Aug 9th, 2024 - Wed Aug 7th, 2024

ምንጭ
ቴስላ ኩባንያ ከ1 ነጥብ 6 ሚሊዮን በላይ የተሸጡ መኪኖች እንዲመለሱ ጠየቀ፡፡

👉ከ2020 ጀምሮ የተመረቱ 4 አይነት ሞዴሎች የምርት ጥራት መጓደል አጋጥሟቸዋል
**
የዓለማችን ቀዳሚ ተሽከርካሪ አምራች ኩባንያ የሆነው ቴስላ ከ1 ነጥብ 68 ሚሊዮን በላይ ምርቶቹ ከገበያ ላይ እንዲሰበሰቡ ጥሪ ማቅረቡን አል አይን አስነብብቧል፡፡

በኢለን መስክ የተመሰረተው ይህ ኩባንያ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎችን በማምረት የሚታወቅ ሲሆን በደንበኞቹ እጅ የሚገኙ ምርቶቹ እንዲመለሱ ጠይቋል፡፡

ዩሮ ኒውስ ኩባንያውን ዋቢ አድርጎ እንደዘገበው ከሆነ ከፈረንጆቹ 2020 ጀምሮ እስከ ሐምሌ 2024 ባሉት ዓመታት ውስጥ የተመረቱ የተወሰኑ የድርጅቱ ምርቶች እክል አጋጥሟቸዋል ተብሏል፡፡

በተለይም ሞዴል ኤስ፣ ሞዴል ኤክስ እንዲሁም በቻይና የተመረቱት ሞዴል 3 እና ዋይ ምርቶች ላይ የምርት አክል በማጋጠሙ ችግሮች እንዲስተካከሉ ሲል ጥሪ አቅርቧል፡፡

የኩባንያው የሽያጭ ክፍል እንዳሳወቀው ምርቶቹ ያጋጠማቸው የሶፍትዌር ችግር ሲሆን ባሉበት ሆነው ችግራቸውን መፍታት ይቻላል ሲል አሳውቋል፡፡

ከዚህ በፊት መሰል የሶፍትዌር ችግሮች አጋጥመው እንደማይውቁ የገለጸው ኩባንያው መሰል ችግር ያለባቸው መኪኖች በመነዳት ለይ እያሉ የኋላ በራቸው መከፈት እና ሌሎች ክፍሎች መከፈት ያጋጥማል እንደተባለም ነው የዜና ምንጩ ያጋራው መረጃ የጠቆመው፡፡
___
ለፈጣን መረጃዎች
youTube
https://www.youtube.com/c/ShegerTimesMedia

ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 66b4c1541ab8285b9d2edda9

LOt 2 3D printer machine

- Published by Dire Dawa University

💵 ፕሮፎርማ Fri Aug 9th, 2024 - Thu Aug 8th, 2024

ምንጭ
,ለትራፊክ እንቅስቃሴው አስቸጋሪ የሆኑ መንገዶችን በመለየት የአስፋልት ጥገና ስራ ተከናወነ
*
ዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ ምክንያቶች ለጉዳት የተዳረጉ የአስፋልት መንገዶችን በመለየት በተለያዩ የከተማዋ አካባቢዎች ላይ የጥገና ስራ እያከናወነ ይገኛል፡፡
አሁን ላይ ለትራፊከል እንቅስቃሴ አስቸጋሪ ከሆኑትና የጥገና ስራ እየተደረገላቸው ከሚገኙ አካባቢዎች መካከል ለቡ አርሴማ ቤተክርስቲያን አካባቢ፣ ከጀርመን አደባባይ - ጀሞ ሚካኤል፣ ከጀሞ ሚካኤል- አየር ጤና አደባባይ፣ ከሚኒሊክ ሆስፒታል- 6 ኪሎ አደባባይ - አፍንጮ በር፣ ከገነት ሆቴል- ሜክሲኮ፣ ከ4 ኪሎ ቅድስተ ማሪያም ቤተክርስቲያን እና በሌሎችም አካባቢዎች ይገኙበታል፡፡
ባለስልጣኑ በቀጣይ ለትራፊክ እንቅስቃሴ ምቹ ያልሆኑ የአስፋልት መንገዶችን በመለየት የጥገና ስራውን አጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን

ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 66b5be741ab8285b9d2ee1a2

WOODS
- Published by National Intelligence and Security Service

💵 ፕሮፎርማ Fri Aug 9th, 2024 - Fri Aug 9th, 2024

ምንጭ
የካ አባዶ መስቀለኛ የደረሰ አደጋ ነው ጎበዝ እንዴት ነው 3ቱ መኪና ተደራርቦ የገባው ቅድሚያ መስጠት ይልመድብን አደለም ከተማ ከከተማ ውጭ ቅድሚያ ለሚገባው ቅድሚያ በመስጠት አደጋን ማስቀረት ይቻላል እናስተውል ::

ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 66b70ff71ab8285b9d2ee4e5

ምድብ 5: ለግብርና የዳልጋ ከብት ስጋ፤ የደረት እና ጎዲን አጥንት ብቻ የተቀላቀለበት ግዢ
- Published by Hawassa University

💵 70,000 ETB Mon Aug 19th, 2024 - Wed Aug 7th, 2024

ምንጭ
120 ሹፌር ይፈለጋል!

እስኪ መረጃውን ለስራ ፈላጊ

ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 66b9cf141ab8285b9d2ee72b

purchase requisition of hotel serves at Hawasa
- Published by Ministry of Industry

💵 ፕሮፎርማ Mon Aug 12th, 2024 - Mon Aug 12th, 2024

ምንጭ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#Drone : በቻይና ግዙፍ የተባለ ለሲቪል አገልግሎት የሚውል / የጭነት አገልግሎት የሚሰጥ ሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) ተሰርቶ የሙከራ በረራ መደረጉ ተሰምቷል።

ባለመንታ ሞተር የሆነው እና 2 ሜትሪክ ቶን መሸከም ይችላል የተባለው ይህ ሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) ትላንት ነው  ሙከራ ያደረገው።

በሙከራ በረራው ድሮኑ ለ20 ደቂቃ በደቡብ ምዕራብ ሲቹዋን ግዛት መጓዙም ተነግሯል።

ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 66bb2ea61ab8285b9d2ee9d3

Procurement of Gold medal (የወርቅ ኒሻን ባለ 24 ካራት)
- Published by Ministry of Culture & Sport

💵 ፕሮፎርማ Wed Aug 14th, 2024 - Tue Aug 13th, 2024

ምንጭ
መኪና ታሽከረክራለህ ?
እንግዲያውስ አንድ ነገር ላስታውስህ
በተለይ ፍጥነትህን ቀንሰህ ረጋ ብለህ መነዳት የምትቸገር ከሆነ
ለደቂቃ አይደለም ለሰከንድ ትኩረትህን ከመንዳት እቅስቃሴህ ላይ አትንቀል፡፡
የመኪናህ ፍጥነት በትንሹ በሰዓት 80 ኪሎ ሜትር እየተነዳ ከሆነ ድንገት በሚያጋጥም ችግር ፍሬን ለመያዝ ብትሞከር አስከ 25 ሜትር ልትንሸራተት ትችላለህ፡፡ በክረምት በጎማውና በአስፓልቱ መካከል ያለው ፍሪክሽን የመቀነስ ዕድሉ ከፍተኛ ነው፡፡ ይህ ሲሆን ደግሞ አስብ ምን ያህል ሊሆን እንደሚችል ?

እንደሚታወቀው የኛ የማሽከርከር ልምምድ ርቀትን ጠብቆ መንዳት ሳይሆን በተገኘው ክፍት መንገድ እየተሽሎኮሎኩ
ቀድሞ ለመሄድ የሚደረግ ሩጫ በመሆኑ በድንገት ለሚከሰት ግጭት አደጋ ተጋላጭነቱ ከፍተኛ ነው፡፡ ስለዚህ ጎበዝ ጠንቀቅ ብሎ ማሽከርከር ከብዙ ነገር ያድናል፡፡

· ከሁሉም በላይ ውድ የሆነውን የሰው ልጅ ህይወት ይታደጋል
· በንብረት ላይ ከሚደርስ ውድመት ይጠብቃል
· በተፈጠረው አዳጋ ምክኒያት የመንገድ መዘጋጋት እና የተራፊክ መጨናነቅ ይፈጥራል
· አላስፈላጊ የሆነ የጊዜ መባከን ፈጥራል ወ.ዘ.ተ
ጠንቀቅ እንበል !!!

ከማህበራዊ ሚዲያ የተገኘ መልዕክት

ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
👍1
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 66bc64091ab8285b9d2eec53

ግቢ ውበት እንክብካቤ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች ግዥ 2
- Published by Adama Science and Technology University

💵 xx,xxx.xx ETB Thu Aug 15th, 2024 - Wed Aug 14th, 2024

ምንጭ
የዓለም ጤና ድርጅት የዝንጀሮ ፈንጣጣን በሽታ ዓለም አቀፍ የጤና ስጋት መሆኑን አወጀ

#Ethiopia | የዓለም ጤና ድርጅት በተለያዩ አፍሪካ ሀገራት እየተስፋፋ ያለውን የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታን ዓለም አቀፍ የጤና ስጋት ሲል አውጇል፡፡

ቫይረሱ በኮንጎ እና በሌሎች የአፍሪካ ሀገራት እየተስፋፋና ህጻናትና ጎልማሶች በበሽታው እየተያዙ መሆኑም ተሰምቷል፡፡

በአህጉሪቱ ያለው የክትባት መጠን ጥቂት እንደሆነ የዘገበው አፍሪካ ኒውስ ነው።

በዚህ ሣምንት የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠሪያ እና መከላከያ ማዕከላት (ሲዲሲ አፍሪካ) የዝንጀሮ ፈንጣጣ የህዝብ ጤና ድንገተኛ አደጋ መሆኑንና ከ14 ሺህ በላይ ሰዎች ሲያዙ፤ 524 ሰዎች በዚሁ ምክንያት መሞታቸውን በመግለጽ ዓለም አቀፍ ድጋፍ መጠየቁ ይታወሳል።

የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም፥ በሽታው ሁሉንም ሊያሳስብ እንደሚገባ ጠቅሰው፤ ከአፍሪካ አልፎም የበለጠ የመስፋፋት እድሉ በጣም

ሲዲሲ አፍሪካ በፈረንጆቹ 2024 በ13 ሀገራት ውስጥ በሽታው መከሰቱን ገልጾ፥ ቀደም ካለው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር በበሽታው የተያዙ ሰዎች 160 በመቶ መጨመሩን አስታውቋል።

በበሽታው ምክንያት የሚከሰተው ሞት ደግሞ በ19 በመቶ ከፍ ማለቱም ነው የተገለጸው።

የዝንጀሮ ፈንጣጣ የአደጋ ጊዜ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዲሚ ኦርጋና እንዳሉት፥ ቀደም ሲል በሽታው ባልነበረባቸው ሀገራት እንደ ዩጋንዳ፣ ርዋንዳ፣ ብሩንዲ እና ኬንያ ባሉ ሀገራት

በፈረንጆቹ 2022 በሽታው ሲከሰት ከ70 በላይ ሀገራትን ሲያጠቃ ከ1 በመቶ ያነሱ ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸውን ዘገባው አስታውሷል።

ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 66bdfbd71ab8285b9d2ef369

”የትርክት እዳና በረከት” መፅሐፍ RFQ 07/17
- Published by Information Network Security Administration

💵 xx,xxx.xx ETB Tue Aug 20th, 2024 - Thu Aug 15th, 2024

ምንጭ
አድማ ማድረግ ክልክል ነው‼️

🎯የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክ ሚኒስቴር ጅቡቲ ቅርንጫፍ በጅቡቲ ሀገር ክልል ውስጥ የስራ ማቆም አድማ ማድረግ ክልክል መሆኑን የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች እወቁልኝ ብሏል።

የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች በበኩላቸው በየመንገዱ የሹፌሮች መገደል፣መታገት፣መንገድ በመዝጋት ለእንግልት መዳረግ፣ ወደብ ላይ የጭነት መዘግየትን እና ሌሎች መስተካከል ያለባቸው ጉዳዮችን በተደጋጋሚ ቅሬታ እያቀረቡ ይገኛሉ።

🎯በሌላ በኩል በጎጃም መስመር የትራንስፖርት እንቅስቃሴ መስተጎጎሉን ተከትሎ መኪኖች ባሉበት ለመቆም ተገደዋል(ምስል ሁለት)።

🎯በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ መስመር ግንት መግቢያ አካባቢ ከሶስት ቀን በፊት 5 የሚደርሱ ሹፌር እና ረዳቶች በታጣቂዎች ተገድለዋል።
Driving in Ethiopia

ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 66bf23281ab8285b9d2ef643

PR/LM/01/2017
- Published by Artificial Intelligence Institute

💵 xx,xxx.xx ETB Fri Aug 16th, 2024 - Fri Aug 16th, 2024

ምንጭ