ዜና - ከሆራ ትሬዲንግ እና ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ
📌 በስድስት ወር ውስጥ 300 ቢዋይዲን ተሽከርካሪ እናስረክባለን።
#Ethiopia | ሆራ ትሬዲንግ እና ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ ቢዋይዲን ጨምሮ የኤልክትሪክ መኪና ተሸከርካሪዎችን ከ40 አስከ 50 በመቶ ቅድመ ክፍያ ለማህበረሰቡ በብድር ለሽያጭ ለማቅረብ በዛሬው እለት የስምምነት ፊርማ አድርገዋል።
የሆራ ትሬዲንግ ሰራ አስፈጻሚ እና ባለቤት አቶ አደም ከድር በፊርማ ስምምነቱ መርሐግብር ላይ እንደገለጹት ሆራ ትሬዲንግ ባለሶስት ጎማ ባጃጅ እና ባለ አራት ጎማ ተሽከርካሪዎችን ገጣጥሞ እና የተለያየ መኪኖችን ለሀገር ውስጥ ገበያ በማቅረብ ላይ እንደሚገኙ ገልጸው የዛሬው ስምምነት በስድስት ወር ውስጥ 300 ቢዋይዲን የኤልክትሪክ ተሽከርካሪዎች በማስመጣት ለማስረከብ ከሸገር ማይክሮ ፋይናንስ ጋር ስምምነት ላይ መድረሳቸውን ገልጸዋል።
ከሆራ ትሬዲንግ በተደረገው ስምምነት የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች በብድር ለመግዛት የቀረቡ የተለያዩ የቁጠባ አማራጮች መዘጋጀታቸውን አቶ ባህሩ ቆሪቾ ጨምረው ገልጸዋል።
ድርጅቱ ሆራ ትሬዲንግ ከተመሰረተ ከ20 ዓመታት በላይ ያስቆጠረ እና በተለያዩ የሥራ ዘርፎች ላይ ተሰማርቶ የሚገኝ ድርጅት ሲሆን በዋናነት የቡና ኤክስፖርት፣ የአውቶሞቲቭ መገጣጠሚያ፣ የሪል እስቴት፣ የሎጂስቲክስ እና የማዳበሪያ ከረጢትን በማምረት ላይ የተሰማራ ተቋም ሲሆን ለሀገራችን ኢኮኖሚ ማደግ የበኩሉን አስተዋፅ እየተወጣ ይገኛል፡፡

ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
በወንጀል የተጠረጠሩ 18 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ
#Ethiopia | አንድ ከባድ ተሽከርካሪን ጨምሮ ከ7 ሚሊዮን ብር በላይ የዋጋ ግምት ያላቸው የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን በመስረቅ እና በመሸሸግ ወንጀል የተጠረጠሩ 18 ግለሰቦች ከነንብረቱ በቁጥጥር ስር ዋሉ
የወንጀል ድርጊቱ የተፈፀመው ሰኔ 7 ቀን 2016 ከለሊቱ 6 ሰዓት ገደማ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ልዩ ቦታው ቁስቋም ማርያም አካባቢ ነው ።
በክፍለ ከተማው ፖሊስ መምሪያ የሰርቲ አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ ወንጀል ምርመራ ቲም ሀላፊ ዋና ሳጅን አለቤ ባልኬ እንደተናገሩት አቶ በሪሁን ረጋሳ የተባሉት የግል ተበዳይ የሰሌዳ ቁጥር ኮድ 3-69135 ኢት የሆነ ተሽከርካሪያቸውን በራሳቸው ጋራዥ ውስጥ አቁመው በነበረበት አጋጣሚ ነው ወንጀሉ የተፈፀመው፡
Vea ጌጡ ተመስገን