ቄድሮን • qedron
449 subscribers
264 photos
32 videos
3 files
496 links
ተሽከርካሪ፡በስልክ፡መከታተያ፡እና፡መቆጣጠሪያ።
Tracking and security for your vehicles.
Download Telegram
የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪን በአራት ደቂቃ የሚሞላ ቻርጀር ተሰራ።

በዓለማችን ለይ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎች ፍላጎት እና ምርት እየጨመረ ይገኛል፡፡ ይሁንና እነዚህን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች እንደ ልባቸው ሊስተናገዱበት የሚችሉት ቻርጀር ማግኘት አደጋች ሆኗል፡፡

ሌላኛው አስቸጋሪ ነገር ደግሞ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ቻርጅ ለማድረግ የሚፈጀው ጊዜ ረጅም መሆን ሲሆን በየጊዜው እየተሸሻለ በመምጣት ለይ ይገኛል፡፡

የእንግሊዙ ኒዮቦልት የቴክኖሎጂ ኩባንያ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎችን በቶሎ ቻርጅ ለማድረግ መላ አግኝቻለሁ ብሏል፡፡
ኩባንያው እንግዶች በተገኙበት በአራት ደቂቃ ውስጥ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ባትሪን እንደሚሞላ አረጋግጧል ሲል ቢቢሲ ዘግቧል፡፡

በስፖርት ተሽከርካሪ ላይ የተሞከረው ይህ የባትሪ ቻርጀር በአራት ደቂቃ ውስጥ 80 በመቶ እና ከዛ በላይ መሙላት የቻለ ሲሆን በቅርቡ ተጨማሪ ሙከራዎችን እና ማሻሻያዎችን በማድረግ ለገበያ እንደሚውል አስታውቋል፡፡

አሁን ላይ የኢለን መስኩ ቴስላ ኩባንያ ይፋ ያደረገው የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ባትሪ መሙያ ጊዜ ከ15-20 ደቂቃ ይፈጃል፡፡

የዓለማችን የቴክኖሎጂ ኩባያዎች የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ባትሪ የሚሞላበትን ጊዜ ለማሳጠር በሙከራዎች ላይ ሲሆኑ የዓለም ገበያን እየተቆጣጠሩ የመጡት የቻይና ኩባንያዎች አዲስ ፈጠራ ይፋ እንደሚያደርጉ ይጠበቃሉ፡፡

Via: BBC

ቴዘርን የመኪና መቆጣጠሪያ GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 667fdb2673532664bbeba68e

purchasing of laptop computer

- Published by Ministry of Industry

💵 20,000 ETB Mon Jul 1st, 2024 - Sat Jun 29th, 2024

ምንጭ
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 668156d4a762638eb6b5c904

Procurement of Cleaning Service (የፅዳት አገልግሎት ግዥ ጨረታ)
- Published by Arbaminch University

💵 20,000 ETB Mon Jul 15th, 2024 - Thu Jun 27th, 2024

ምንጭ
ሹፌሮች ተጠንቁ

ሰላም ብያለሁ ወዳጄ ሰሞኑን ደግሞ አዲስ ፋሽን ተጀምሯል ወደ ሐረር መስመር ከአዋሽ እስከ ሂርና ባለው መንገድ ወጣቶች ያስቆሙክና ይሀቺ እሀታችንን መኪና ተቸግራ ነው በለው ሊፍት ይጠይቁካል ከዛ አንተም አዝነህ ትጭናታለህ እሷም ጉዞ ከጀመረች በኋላ ትንሽ እንደሄደች አንድ አከባቢ ስትደርስ እዚህ አውርደኝ ትልህና እንደወረደች እሪ ትልና ተደፈርኩ ወይም ለመድፈር ሞከረኝ ብላ ታቀልጠዋለች እነም ብዙ ከብሹፌሮች ብር እየተቀበሉ ነው ያለበለዚያ እንከስካለን እያሉ ብር ይቀበሉሀል ከመጫን እንዲታቀቡ እንዲጠነቀቁ ብዬ አሳስባለሁ

Via የሹፌሮች አንደበት

ቴዘርን የመኪና መቆጣጠሪያ GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
በመንገድ ደህንነት ስራዎች ላይ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ባለድርሻ አካላት እውቅና ተሰጠ
****
(ት/ማ/ባ ሰኔ 24/2016 ዓ.ም)፡- የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን በ2016 ዓ.ም የመንገድ ደህንነትን ለማረጋገጥ ከባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ጋር በቅንጅት ሲሰሩና ከፍተኛ አስተዋጽኦ ለነበራቸው ባለድርሻ አካላት ምስጋና እና እዉቅና ባለፈው ቅዳሜ ተሰጥቷል፡፡

በባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በመንገድ ደህንነት ግንዛቤና አቅም ግንባታ ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት በተካሄደው በዚሁ መርሃ ግብር ላይ እውቅናና ምስጋና የተሰጣቸው በበጀት ዓመቱ በከተማዋ የትራፊክ ግጭትን ለመቀነስ ከፍተኛ ድርሻ የነበራቸው በት/ቤቶች የመንገድ ደህንነት ክበባት ተጠሪ መምህራን፣ የረዳት ተማሪ ትራፊክ አስተናባሪዎች፣ የበጎ ፈቃደኛ ትራፊክ አስተናባሪዎችና የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ትራፊክ ፖሊስ አባላት ናቸው፡፡

ከዳይሬክቶሬቱ ዳይሬክተር ብርሃኑ ኩማ እንዳሉት ክቡር የሆነዉን የሰዉ ልጅ ህይወት ከትራፊክ ግጭት ለማዳን ከባለስጣን መሲሪያ ቤቱ ጋር በቅንጅት ለሰሩት ባለድርሻ አካላት ምስጋና እንዳላቸውና በቀጣይም መርሃ ግብሩ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ነው፡፡ 

ከእውቅናና ምስጋና መርሃ ግብሩ ቀደም ብሎም ከባለድርሻ አካላቱ ጋር ስለተከናወኑ ተግባራት  እና የቀጣይ ዓመት እቅዶችን የሚገልጽ ሰነድ የቀረበ ሲሆን በሰነዱ መነሻ ሃሳብ ላይም ተሳታፊዎች lጥያቄዎችና አስተያየቶች ከስራ ሃላፊዎች  ምላሽ እና ማብራሪያ ፖሊስ ኮሚሽን 11ዱም ክፍለ ከተማ ትራፊክ ዲቪዚዮን ትራፊክ አስተናባሪዎች ተገኝተዋል፡፡

ቴዘርን የመኪና መቆጣጠሪያ  GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 66828c3601019f9a2da53da6

PURSHASE OF WIPPER BLADE
- Published by Alert Specialized Hospital

💵 ፕሮፎርማ Mon Jul 1st, 2024 - Mon Jul 1st, 2024

ምንጭ
#AddisAb

ከዚህ ቀደም ፦
- ከ4 ኪሎ - ፒያሳና የዓድዋ ድል መታሰቢያ ዙሪያ ፣
- ከ4 ኪሎ አደባባይ በእንግሊዝ ኤምባሲ መገናኛ ፣
- ከሜክሲኮ ሳር ቤት በጎተራ ወሎ ሰፈር አደባባይ፣
- ከ4 ኪሎ መስቀል አደባባይ ቦሌ ድልድይ ፣
- ከቦሌ ድልድይ በመገናኛ እስከ አፍሪካ ኮንፌሽን አጠቃላይ 5 የኮሪደር ስራ እየተሰራ እንደሆነ መነገሩ ይታወሳል።



ብዙሃን የሚጠቀሙበትን የእግረኞች መንገድ ማስፋት ምቹ ማድረግ፣
የተሽከርካሪ መንገዶችን ማስፋት፣ መታደስ ያለባቸውን የአስፋልት መንገዶች ማደስ፣
አላስፈላጊ ናቸው የተባሉ የመንገድ ማካፈያዎችን አንስቶ መንገድ ማስፋት፣
የመኪና ማቆሚያዎችን የመስራት፣
የመንገዶችን ዳር ማሳመር፣
የቴሌ፣ የመብራት ኬብሎችን ወደ መሬት መቅበር
ዘመናዊ የውሃ ፍሳሽ መሄጃዎችን መስራት
የሳይክል መንገድ መስራት
ፕላዛዎችን መስራት ሌሎ

በሌላ በኩል ፥ ህንጻዎችን የማደስ ፣ ወደ ንግድ / ቢዝነስ ማዕከልነት የመቀየር እና በስታንዳርድ የተቀመጠውን መስፈርት / የህንጻዎች ቀለም ጭምር) እንዲያሟሉ እየተደረገ ነው ተብሏል።

ሌላው ደግሞ የኮሪደር ልማት በሚከናወንባቸው አካባቢዎች እና በከተማዋ ዋና ዋና መንገዶች ላይ የሚገኙ የንግድና አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ከተለመደው የሥራ ሠዓት በተጨማሪ ቢያንስ እስከ ምሽቱ ሶስት ሰአት ድረስ ክፍት በማድረግ የንግድ እና የአገልግሎት ስራዎች እንዲካሄዱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ወስኗል።

@tikvahethiopia

ቴዘርን የመኪና መቆጣጠሪያ GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
#News ሁሉም ተሽከርካሪዎች በአስቸኳይ ወደ ማዳበሪያ ማጓጓዝ እንዲገቡ ታዘዘ

አራት ማዳበሪያ የጫኑ መርከቦች ተደራርበው ጅቡቲ መግባታቸው ታውቋል።

ካፒታል ከምንጮችዋ እንደተረዳችው ከትላንት እሁድ ሰኔ 23 ጀምሮ የትኛውም ከጅቡቲ የሚነሳ የጭነት መኪና ከማዳበሪያ ውጭ መጫን እንደማይች መንግስት ለትራንስፖርት ማህበራት እና የግል አንቀሳቃሾች አስታውቋል።

ማዳበሪያ የማጓጓዝ ዘመቻ መታወጁን የገለፁት ምንጮች። በቀጣዩ 15 ቀን ተሽከርካሪዎች በሙሉ ማዳበሪያ ወደ መሃል አገር ያጓጉዙ መባሉን ጠቅሰዋል።

ትእዛዙ የመጣው በተመሳሳይ ቀን ማለትም ትላንት ሰኔ 23 ቀን እንደሆነ የታወቀ ሲሆን።

ሌላ ጭነት የያዙ ተሽከርካሪዎች ጭነቱን በማውረድ ማዳበሪያ እንዲያጓጉዙ መታዘዙ ታውቋል።

ከማዳበሪያ ውጭ ይዘው ወደ አገር ለመግባት የሚሞክሩ ተሽከርካሪዎች ካሉ ጉምሩክ እንደማያስተናግዳቸው ይወቁት መባሉን ምንጮች ጨምረው ገልፀዋል።

ካፒታል ባገኘችው መረጃ ባለፈው ሳምንት በCIF ግዥ የተፈፀመበት ማዳበሪያ የያዙ 4 መርከቦች ተደራርበው ጅቡቲ ገብተዋል።

Via driving in Ethiopia

ይህም የጭነት ማጓጓዝ ሂደቱ ላይ ጫና የሚፈጥር ነው የሚሉት ምንጮች ባለፉት ጥቂት አመታት የመርከቦች አገባብ የተናበበ መሆኑ በርከቦች ቆይታ እና ጭነት ወደ አገር ውስጥ የማስገባት ሂደት ከፍተኛ መሻሻል ታይቶበት ነበር።

ቴዘርን የመኪና መቆጣጠሪያ GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 6683f9d701019f9a2da53ebc

Purchase Requisition of Fruit seedling (የሚተከል የፍራፍሬ ችግኝ)
- Published by Ministry of Foreign Affairs

💵 ፕሮፎርማ Tue Jul 2nd, 2024 - Tue Jul 2nd, 2024

ምንጭ