ቄድሮን • qedron
449 subscribers
264 photos
32 videos
3 files
497 links
ተሽከርካሪ፡በስልክ፡መከታተያ፡እና፡መቆጣጠሪያ።
Tracking and security for your vehicles.
Download Telegram
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 667be6a39424cb917e820297

ደረጃውን የጠበቀ VVIP የጥሪ ካርድ
- Published by Ministry of Peace

💵 ፕሮፎርማ Wed Jun 26th, 2024 - Wed Jun 26th, 2024

ምንጭ
የተሽከርካሪ ኦዲት በፌደራል መንግስት ተቋማት ምን ይመስላል?

473 መኪኖች ተበላሽተው ቆመዋል ተብሏል!

188 መኪኖች ደግሞ ከንብረቱ ባለቤት ተቋም ውጪ እንደቆሙ ተገልጿል

✳️✳️✳️

የፌደራል ዋና ኦዲተር የ2015 በጀት ዓመት የፌደራል መንግሥት ተቋማትን የበጀት ኦዲት ግኝት ሪፖርትን ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርቧል።

ተቋሙ በዚህ ወቅት እንደገለጸው በፌደራል የመንግስት ተቋማት ውስጥ ባሉ ተሽከርካሪዎች ዙሪያ ባደረገው የኦዲት ሪፖርት 473 መኪኖች ያለ አገልግሎት ቆመዋል ብሏል፡፡

ከነዚህ ውስጥ 85ቱ መኪኖች ሊብሬ ያልቀረበላቸው ሲሆን 188 መኪኖች ደግሞ ከባለቤቱ ተቋም ውጪ እንደቆሙ በሪፖርቱ ላይ ተጠቅሷል፡፡

እንዲሁም 16 መኪኖች ደግሞ የሞተር እና ሻንሲ ቁጥር እንደሌላቸው እና እንደተቀያየሩ አስታውቋል፡፡

ከ90 በላይ የሞተር ሳይክሎች በብልሽት ምክንያት አገልግሎት እየሰጡ አይደለም የተባለ ሲሆን 44 ሞተር ሳይክሎች ደግሞ የሰሌዳ ቁጥር የሌላቸው፣ የባለቤትነት መታወቂያ ደብተራቸው በሌላ ተቋም የሆኑ፣ የሞተር ቁልፍ የሌላቸው እና ፋይል የሌላቸው ሆነው እንደተገኙ ዋና ኦዲተር ገልጿል፡፡

Via አል-ዐይን

ቴዘርን የመኪና መቆጣጠሪያ GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 667d38257b1f254bdc0945f3

Procurement of key ᎑
- Published by Ministry of Culture & Sport

💵 ፕሮፎርማ Thu Jun 27th, 2024 - Thu Jun 27th, 2024

ምንጭ
ሰሞኑን በመዲናዋ የተከሰተው የነዳጅ እጥረት በመጪዎቹ ሁለት ቀናት ይፈታል - የነዳጅ አቅራቢ ድርጅት

#Ethiopia | ከሰሞኑ በአዲስ አበባ የነዳጅ እጥረት መከሰቱን ተከትሎ በአንዳንድ የከተማዋ የነዳጅ ማደያ ስፍራዎች ላይ ረዣዥም ሰልፎች መበራከታቸው እና ይህን ተከትሎም በከተማዋ የትራንስፖርት ፍሰት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ማስከተሉ ተስተውሏል፡፡

ይህን አስመልክቶ ኢቢሲ ሳይበር ሰሞኑን በአዲስ አበባ ያጋጠመው የነዳጅ እጥረት በምን ምክንያት ሊከሰት ቻለ በሚል የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ዋና ስራ አስፈፃሚን ጠይቋል፡፡

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ዋና ስራ አስፈፃሚ እስመለዓለም ምህረቱ ጉዳዩን አስመልክቶ በሰጡት ማብራሪያ፤ የነዳጅ እጥረቱ በከተማዋ ሊከሰት መቻሉን አረጋግጠው፤ አሁን እየተሰሩ ባሉ ስራዎች በአዲስ አበባ የተፈጠረው የነዳጅ እጥረት በመጪዎቹ ሁለት ቀናት እንደሚፈታ ገልፀዋል፡፡

የነዳጅ እጥረቱ ለምን ሊከሰት ቻለ ለሚለው ጥያቄም በሰጡት ምላሽ፤ በበዓል ምክንያት ለሁለት ቀናት ከጂቡቲ ነዳጅ ባለመጫኑ የጭነት ስራው ላይ ክፍተት እንዲኖር ማድረጉን ተናግረዋል፡፡

አንድ የነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በአግባቡ የጭነት ስራውን ባለማከናወኑ የተነሳ ለእጥረቱ መከሰት ሌላኛው ምክንያት መሆኑንም ገልፀዋል፡፡

አሁን ላይ ነዳጅ የመጫን ስራው በአግባቡ እየተሰራ መሆኑን የጠቀሱት ስራ አስፈጻሚው፤ ከጅቡቲ፣ ከሱሉልታ እና ከአዋሽ ዴፖ እየወጣ ያለው ጭነት እጥረቱን ያረጋጋዋል ሲሉም አክለዋል፡፡

የነዳጅ የማጓጓዝ ሂደት አምስትና ስድስት ቀናት የሚወስድ መሆኑን ገልጸው፤ አሁን የሚስተዋ ነዉ ፡፡

ቴዘርን ,የመኪና መቆጣጠሪያ GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
ለአሽከርካሪዎች - የሚዘጉ መንገዶች!..

#Ethiopia | አዲስ አበባ ከተማን እንደስሟ ዉብና ምቹ ለማድረግ የከተማ አስተዳደሩ እያከናወናቸው ካሉት ዘርፈ ብዙ ተግባራት መካከል አንዱ የኮሪደር ልማት ስራ ነው።

በመሆኑም ይህንን ስራ በአጭር ጊዜ አጠናቆ የትራፊክ እንቅስቃሴውን ምቹ ለማድረግና እንግልትን ለማሳጠር ሲባል
ከመገናኛ _ ቦሌ የሚወስደው መንገድ ከሃያት ሆስፒታል በኋላ ከነገ ሰኔ 22/2016 ዓ.ም ጀምሮ ላልተወሰኑ ቀናት ከጠዋቱ 12 ሰዓት -መሉ ቀንና ምሽትን ጨምሮ ለማንኛውም አይነት ተሽከርካሪ ዝግ መሆኑን እናሳውቃለን።

አሽከርካሪዎቾም ይህንኑ ተገንዝባችሁ ሆስፒታሉ ጋር ከመድረሳችሁ በፊት እና ሆስፒታሉ አጠገብ ያሉትን ቀኝ መታጠፊያዎችን በአማራጭነት እንድትጠቀሙ በአክብሮት እንጠይቃለን::

በዚሁ አጋጣሚ የከተማዋ ነዋሪዎች በልማት ስራው ምክነያት እየተፈጠሩ ላሉ ጊዜያዊ እንግልቶች ላሳያችሁት ትእግስትና ትብብር ከልብ እናመሠግናለን።

የአ/አ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን


*******

ቴዘርን የመኪና መቆጣጠሪያ GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 667e51667334c4d8f0a6d6fd

EKGH Procurement of front shock absorber
- Published by Eka Kotebe General Hospital

💵 ፕሮፎርማ Fri Jun 28th, 2024 - Fri Jun 28th, 2024

ምንጭ
የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪን በአራት ደቂቃ የሚሞላ ቻርጀር ተሰራ።

በዓለማችን ለይ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎች ፍላጎት እና ምርት እየጨመረ ይገኛል፡፡ ይሁንና እነዚህን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች እንደ ልባቸው ሊስተናገዱበት የሚችሉት ቻርጀር ማግኘት አደጋች ሆኗል፡፡

ሌላኛው አስቸጋሪ ነገር ደግሞ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ቻርጅ ለማድረግ የሚፈጀው ጊዜ ረጅም መሆን ሲሆን በየጊዜው እየተሸሻለ በመምጣት ለይ ይገኛል፡፡

የእንግሊዙ ኒዮቦልት የቴክኖሎጂ ኩባንያ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎችን በቶሎ ቻርጅ ለማድረግ መላ አግኝቻለሁ ብሏል፡፡
ኩባንያው እንግዶች በተገኙበት በአራት ደቂቃ ውስጥ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ባትሪን እንደሚሞላ አረጋግጧል ሲል ቢቢሲ ዘግቧል፡፡

በስፖርት ተሽከርካሪ ላይ የተሞከረው ይህ የባትሪ ቻርጀር በአራት ደቂቃ ውስጥ 80 በመቶ እና ከዛ በላይ መሙላት የቻለ ሲሆን በቅርቡ ተጨማሪ ሙከራዎችን እና ማሻሻያዎችን በማድረግ ለገበያ እንደሚውል አስታውቋል፡፡

አሁን ላይ የኢለን መስኩ ቴስላ ኩባንያ ይፋ ያደረገው የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ባትሪ መሙያ ጊዜ ከ15-20 ደቂቃ ይፈጃል፡፡

የዓለማችን የቴክኖሎጂ ኩባያዎች የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ባትሪ የሚሞላበትን ጊዜ ለማሳጠር በሙከራዎች ላይ ሲሆኑ የዓለም ገበያን እየተቆጣጠሩ የመጡት የቻይና ኩባንያዎች አዲስ ፈጠራ ይፋ እንደሚያደርጉ ይጠበቃሉ፡፡

Via: BBC

ቴዘርን የመኪና መቆጣጠሪያ GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 667fdb2673532664bbeba68e

purchasing of laptop computer

- Published by Ministry of Industry

💵 20,000 ETB Mon Jul 1st, 2024 - Sat Jun 29th, 2024

ምንጭ
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 668156d4a762638eb6b5c904

Procurement of Cleaning Service (የፅዳት አገልግሎት ግዥ ጨረታ)
- Published by Arbaminch University

💵 20,000 ETB Mon Jul 15th, 2024 - Thu Jun 27th, 2024

ምንጭ
ሹፌሮች ተጠንቁ

ሰላም ብያለሁ ወዳጄ ሰሞኑን ደግሞ አዲስ ፋሽን ተጀምሯል ወደ ሐረር መስመር ከአዋሽ እስከ ሂርና ባለው መንገድ ወጣቶች ያስቆሙክና ይሀቺ እሀታችንን መኪና ተቸግራ ነው በለው ሊፍት ይጠይቁካል ከዛ አንተም አዝነህ ትጭናታለህ እሷም ጉዞ ከጀመረች በኋላ ትንሽ እንደሄደች አንድ አከባቢ ስትደርስ እዚህ አውርደኝ ትልህና እንደወረደች እሪ ትልና ተደፈርኩ ወይም ለመድፈር ሞከረኝ ብላ ታቀልጠዋለች እነም ብዙ ከብሹፌሮች ብር እየተቀበሉ ነው ያለበለዚያ እንከስካለን እያሉ ብር ይቀበሉሀል ከመጫን እንዲታቀቡ እንዲጠነቀቁ ብዬ አሳስባለሁ

Via የሹፌሮች አንደበት

ቴዘርን የመኪና መቆጣጠሪያ GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
በመንገድ ደህንነት ስራዎች ላይ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ባለድርሻ አካላት እውቅና ተሰጠ
****
(ት/ማ/ባ ሰኔ 24/2016 ዓ.ም)፡- የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን በ2016 ዓ.ም የመንገድ ደህንነትን ለማረጋገጥ ከባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ጋር በቅንጅት ሲሰሩና ከፍተኛ አስተዋጽኦ ለነበራቸው ባለድርሻ አካላት ምስጋና እና እዉቅና ባለፈው ቅዳሜ ተሰጥቷል፡፡

በባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በመንገድ ደህንነት ግንዛቤና አቅም ግንባታ ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት በተካሄደው በዚሁ መርሃ ግብር ላይ እውቅናና ምስጋና የተሰጣቸው በበጀት ዓመቱ በከተማዋ የትራፊክ ግጭትን ለመቀነስ ከፍተኛ ድርሻ የነበራቸው በት/ቤቶች የመንገድ ደህንነት ክበባት ተጠሪ መምህራን፣ የረዳት ተማሪ ትራፊክ አስተናባሪዎች፣ የበጎ ፈቃደኛ ትራፊክ አስተናባሪዎችና የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ትራፊክ ፖሊስ አባላት ናቸው፡፡

ከዳይሬክቶሬቱ ዳይሬክተር ብርሃኑ ኩማ እንዳሉት ክቡር የሆነዉን የሰዉ ልጅ ህይወት ከትራፊክ ግጭት ለማዳን ከባለስጣን መሲሪያ ቤቱ ጋር በቅንጅት ለሰሩት ባለድርሻ አካላት ምስጋና እንዳላቸውና በቀጣይም መርሃ ግብሩ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ነው፡፡ 

ከእውቅናና ምስጋና መርሃ ግብሩ ቀደም ብሎም ከባለድርሻ አካላቱ ጋር ስለተከናወኑ ተግባራት  እና የቀጣይ ዓመት እቅዶችን የሚገልጽ ሰነድ የቀረበ ሲሆን በሰነዱ መነሻ ሃሳብ ላይም ተሳታፊዎች lጥያቄዎችና አስተያየቶች ከስራ ሃላፊዎች  ምላሽ እና ማብራሪያ ፖሊስ ኮሚሽን 11ዱም ክፍለ ከተማ ትራፊክ ዲቪዚዮን ትራፊክ አስተናባሪዎች ተገኝተዋል፡፡

ቴዘርን የመኪና መቆጣጠሪያ  GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 66828c3601019f9a2da53da6

PURSHASE OF WIPPER BLADE
- Published by Alert Specialized Hospital

💵 ፕሮፎርማ Mon Jul 1st, 2024 - Mon Jul 1st, 2024

ምንጭ