ቄድሮን • qedron
447 subscribers
264 photos
32 videos
3 files
498 links
ተሽከርካሪ፡በስልክ፡መከታተያ፡እና፡መቆጣጠሪያ።
Tracking and security for your vehicles.
Download Telegram
የስራ መኪናዬን አፋልጉኝ 🤲 ሼር በማድረግ ይተባበሩን።

#Ethiopia | ትላንት እለተ ሐሙስ 28 -07- 2015 ዓ.ም ከምሽቱ 3:30 ላይ ገላን ኮንዶሚኒየም አካባቢ ሁለት የፀጥታ አስከባሪ ደንብ ልብስ የለበሱ እና አንድ ሲቪል ልብስ የለበሰ ሦስት ሰዎች ለፉተሻ በሚመሰል መልኩ አስቆሙኝ ።

በር ከፍተው በመግባት ፤ ስለት በማውጣት አስፈራሩኝ ።

በመቀጠል ከኋላ አንገቴን በገመድ አነቁኝ ።

መኪናዬን ሲቪል የለበሰው እያሽከረከረ ወደ ዩኔሳን ጋር በማዞር ገላን እስር ቤቱ ፊለፊት ባለው ፒስታ መንገድ ይዘውኝ ገቡ ።

ዉስጥ ባለው እሾክማ አካባቢ ስፍራ ሲደርሱ አፌን አፍነው ፤ እጄን እና እግሬን በማሰር መሬት ላይ ወረወሩኝ ።

በመቀጠል የራይድ አገልግሎት የምሰጥባትን የስራ መኪናዬ የሆነቺው ሱዚኪ ዲዛየር ፤ የቀለም አይነት -አይጥማ ፤ የሰሌዳ ቁጥር ኮድ 3 -B50994 አዲስ አበባ የሆነቺውን ተሽከርካሪን ይዘዋት ተሰውሩ ።

እናም ወገኖቼ ሆይ አፋልጉኝ ።

ማንኛውንም መረጃ ያላችሁ በሚከተሉት የስልክ ቁጥሮች ደውሉልኝ ። አመሰግናለሁ 🙏

👉 0919096819 - ፋሲል በየነ

👉 0913611627 - ብሩክ አቦነህ

👉 0910326269 - ቤዛዊት አባተ

👉 0929098465 - ሙሉቀ በየነ
👍1
አፋልጉኝ!!! ሼር በማድረግ ይተባበሩን።
ዛሬ ንጋት አካባቢ ከምኖርበት ኩየፈጬ ኮንዶምንየም ልዩ ስሙ ኔትወርክ አካባቢ ግቢውስጥ ካቆምኩበት ቪትስ ሲልቨር ከለር ኮድ 3, A 99438, ስለተሰረቀብኝ አስፈላጊውን ትብብር እንድታረጉልኝ ስል በእግዚ አብሔር ስም በታላቅ ትህትህና እጠይቃለሁ

ውረታውን ለመክፈል በእግዚ አብሔር ስም ቃል ገባለሁ
09 12 19 84 40/ 0912 71 96 00
👍1
የሥራ መኪናችን ተሰርቋል ~ አፋልጉን

#Ethiopia | ይህ የምትመከቱት የታርጋ ቁጥር ኮድ 2 / 93959 አ አ የሆነ ዳማስ የሥራ መኪናችን ትናንት ለሊት ካቆምንበት ከጀሞ ሁለት ኮንዶሚኒየም ተሰርቆብናል።

ይህንን መኪና ያያችሁ ሁሉ በስልክ ቁጥር
0911693810 አቡበከር
ወይንም
0911029646 አሚር ብላችሁ ደውላችሁ እንድታሳውቁን በፈጣሪ ስም እንጠይቃችኋለን ።
👍2
Forwarded from ቄድሮን • qedron (ቢኒያም ኪሮስ)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
መኪናችሁን እንዴት ከስርቆት መከላከል ይቻላል

መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth

አድራሻ ፦ ዲዋይ ህንፃ ፤ 7ኛ ፎቅ ፤ ቁ701
መስቀል ፍላወር ፤ ናዝራ ሆቴል አጠገብ።

ስልክ፦ 0911702254
https://t.me/tethereth
https://twitter.com/tethereth
https://www.facebook.com/tethereth
ቴዘር-android-vCode26-vName1.6.0.apk
16.7 MB
መተግበሪያውን ፡ እዚሁ ፡ ያውርዱ ።
ከጫኑም ፡ በኋላ ፡ ለማየት ፡ ብቻ ፡ ከሆነ <<እንግዳ>> የሚለውን ፡ ይጫኑ ።
👍1
Channel name was changed to «ቄድሮን • qedron»
የአፋልጉኝ ተማጽኖ!!! ሼር በማድረግ ይተባበሩ

#Ethiopia | ምስሉ ላይ የምትመለከቱት Hyundai CRETA ኮድ 3 አ .አ - B15771 በትላንትናው እለት ማለትም ( ቅዳሜ 12- 01- 2016 ) ከምሽቱ 1:00 ሰዓት አካባቢ ተዘርፏል።

ሠፈራ አካባቢ በሚገኘው ፖሊስ ጣቢያ በዕለት መዝገብ አስመዝግበናል።

አሁን ባለን መረጃ የተጠቀሰው መኪና በ Express መንገድ አርጎ በዱከም መውጫ ወጥቷል ።

ስለዚህም ይህን መረጃ መሠረት በማድረግ ስለመኪናው የሠማችሁት ወይም ያያችሁት መረጃ ካለ ከታች በተጠቀሱት ስልኮች እንድትጠቁሙን ስንል በልዑል እግዚአብሔር ስም ውድ ትብብራችሁን እንድታረጉልን ስንል በትህትና እንጠይቃለን።

+251913694947
+251912131991
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የቴዘር ድረገፅ መተግበሪያ ማሳያ
https://qedron.com/tether

መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth

አድራሻ ፦ ዲዋይ ህንፃ ፤ 7ኛ ፎቅ ፤ ቁ701
መስቀል ፍላወር ፤ ናዝራ ሆቴል አጠገብ።

ስልክ፦ 0911702254
https://t.me/qedron
https://twitter.com/tethereth
https://www.facebook.com/tethereth
2👍1
የቴዘር ቴሌግራም ቦትን እናስተዋውቃችሁ።

ስለ አገልግሎታችን ጥያቄዎችን ይመልሳል።
ለተለመዱ ችግሮች መልስ ይሰጣል።
ተሽከርካሪዎች ያሉበትን ያሳያል።

ይሞክሩት 👇

ቴዘር ረዳት ቦት @TetherGramBot
👍1
እጣ ውስጥ ለመግባት @TetherGramBot ጋር /promo ብላቹ በመላክ የመኪናችሁን ታርጋ ቁጥር ማስመዝገብ ይኖርባችኋል።

መኪና ላላቸው ሰዎች ሼር አድርጉት።
እጣው ከታህሳስ 27 tiktok live ላይ ይወጣል።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የነፃ GPS ገጠማ ዕድል!
እጣ ውስጥ ለመግባት follower መሆን አለባችሁ። ጥያቄዎችን ከስር 👇 ይጠይቁ።

መኪና ላላቸው ሰዎች ሼር አድርጉት።
እጣው ከታህሳስ 27 tiktok live ላይ ይወጣል።

https://vm.tiktok.com/ZM6YBYs2W/
👍21
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ይልቃል ምንያህል የ1ኛ ዙር የነፃ GPS እና immobilizer አሸናፊ ሆኗል። በቀጣይ ሳምንት ይገጠምለታል። 2ኛ ዙር ላይ ለመሳተፍ @TetherGramBot ላይ ተከታተሉ።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የ1ኛ ዙር የነፃ ቴዘር
GPS እና immobilizer
ዕድል አሸናፊ ገጠማ ቀን
👏1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለበለጠ መረጃ ይህንን ቦት ያናግሩ -> t.me/TetherGramBot
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
እጣ ውስጥ ለመግባት @TetherGramBot ጋር
/promo ብላቹ በመላክ የመኪናችሁን ታርጋ ቁጥር ማስመዝገብ ይኖርባችኋል።

መኪና ላላቸው ሰዎች ሼር አድርጉት።
እጣው የካቲት 30 tiktok live ላይ ይወጣል።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ቴዘርን ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ ይህንን ቦት ያናግሩ -> t.me/TetherGramBot
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
👍1