ቄድሮን • qedron
447 subscribers
264 photos
32 videos
3 files
497 links
ተሽከርካሪ፡በስልክ፡መከታተያ፡እና፡መቆጣጠሪያ።
Tracking and security for your vehicles.
Download Telegram
ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tether
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 66e15c181ab8285b9d2f7b5b

Purchase of fresh tomato
Purchase of fresh tomato
- Published by Adama Science and Technology University

💵 ፕሮፎርማ Thu Sep 12th, 2024 - Wed Sep 11th, 2024

ምንጭ
👍1
ምን ተላላችሁ?
አውስትራሊያ ለአቅመ አዳም ያልደረሱ ህጻናትን ማህበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ ልትከለክል ነዉ

እንደ ኢንስታግራም እና ቲክቶክ ያሉ መድረኮች በወጣቶች አካላዊ እና አእምሯዊ ጤንነት ላይ አሉታዊ ተጽእኖ እያሳደሩ ነው በሚል ስጋት አውስትራሊያ ልጆችን ማህበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ ለማገድ አቅዳለች።የአውስትራሊያው ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኔሴ ማክሰኞ እለት እንዳስታወቁት እገዳውን ለማስፈጸም ህግ ከመውጣቱ በፊት መንግስት በሚቀጥሉት ወራት የዕድሜ ማረጋገጫ ሙከራ ይጀምራል።

የአልባኒዝ የመሃል ግራ የሰራተኛ ፓርቲ መንግስት ከ14 እስከ 16 መካከል ያለውን ዝቅተኛ ዕድሜ ላይ ለመወሰን እያቀደ ነዉ፡፡አልባኒዝ ወላጆች በልጆቻቸው የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ላይ ተጨንቀዋል ብለዋል፡፡

ወላጆች ልጆቻቸውን ከስልካቸው አራርቀዉ በሜዳ ላይ ሲጫወቱ ማየት ይፈልጋሉ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን እርምጃ በመዉሰድ በቃ የምንልበት ጊዜ ነዉ ሲሉ አክለዋል፡፡የመሀል ቀኝ ሊበራል ፓርቲ መሪ የሆኑት የተቃዋሚው መሪ ፒተር ዱተን ከ16 አመት በታች ላሉ ታዳጊዎች ማህበራዊ ሚዲያን ማገድ እንደሚደግፉ ገልፀው ነበር።

ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 66e2c9b91ab8285b9d2f7fb7

Requisition of Laptop computer PR/M/03/01/2017
- Published by Artificial Intelligence Institute

💵 ፕሮፎርማ Fri Sep 13th, 2024 - Thu Sep 12th, 2024

ምንጭ
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 66e41b381ab8285b9d2f8568

Warehouse rent/የመጋዘን ኪራይ/
- Published by Authority For Civil Society Organizations

💵 ፕሮፎርማ Mon Sep 16th, 2024 - Fri Sep 13th, 2024

ምንጭ
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 66e588d81ab8285b9d2f8cc4

constriction equipment/kk/00/
- Published by National Intelligence and Security Service

💵 ፕሮፎርማ Sat Sep 14th, 2024 - Sat Sep 14th, 2024

ምንጭ
ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 66e7d7771ab8285b9d2f92db

New procurement for ICT Equpment/ICT
- Published by Ethiopian Biodiversity Institute

💵 ፕሮፎርማ Mon Sep 16th, 2024 - Mon Sep 16th, 2024

ምንጭ
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 66e953281ab8285b9d2f9d24

Procuremenet of car seat & car cloth-07/2017
- Published by Ethiopian Customs Commission

💵 ፕሮፎርማ Wed Sep 18th, 2024 - Tue Sep 17th, 2024

ምንጭ
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 66ea6c661ab8285b9d2fadd0

የኦክስጅን ሙለት አገልግሎት ግዥ
የኦክስጅን ሙለት አገልግሎት
- Published by Eka Kotebe General Hospital

💵 20,000 ETB Thu Oct 3rd, 2024 - Mon Sep 16th, 2024

ምንጭ
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 66ebe81d1ab8285b9d2fb79d

Procurement of Mattress
- Published by Arsi University

💵 ፕሮፎርማ Thu Sep 19th, 2024 - Thu Sep 19th, 2024

ምንጭ
አስቸኳይ የአስፋልት ጥገና የዘመቻ ስራ በስፋት እየተከናወነ ነው፡፡

በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ በርካታ የከተማዋን አካባቢዎች ለመሸፈን እየተሰራ የሚገኘው ይህ የጥገና ስራ የተጎዱና የትራፊት ፍሰት ምቹ ያልሆኑ መንገዶችን በመለየት እየተሰራ ይገኛል፡፡

የጥገና ስራ እየተከናወነባቸው ከሚገኙ አካባቢዎች ውስጥ ከአለምባንክ አደባባይ - ኪዳነምህረት አደባባይ፣ ከካርል መስቀለኛ - ምናየ ህንፃ፣ ከሆላንድ ኤምባሲ - ምናየ ህንፃ፣ ከቦሌ ጉምሩክ - ቦሌ አየር ማረፊያ፣ ከአትላስ ወደ 22 የሚወስደው መንገድ ይገኙበታል፡፡

የተጀመሩ የመንገድ ጥገና ስራዎችን ውጤታማ ለማድረግና በአጭር ጊዜ ለማጠናቀቅ እንዲያስል አሽከርካሪዎችና የትራፊክ ተቆጣጣሪዎች የተለመደውን ትብብር እንዲታደርጉ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ጥሪውን ያቀርባል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን
ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 66ed2b8a1ab8285b9d2fc8fa

Purchase of biometric attendance machine & ICT materials
- Published by FDRE Education and Training Authority

💵 xx,xxx.xx ETB Fri Sep 20th, 2024 - Fri Sep 20th, 2024

ምንጭ
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 66ee8b181ab8285b9d2fdf3a

procurement of hotel service at Hawassa
- Published by Ethiopian Heritage Authority

💵 5,000 ETB Mon Oct 7th, 2024 - Wed Sep 18th, 2024

ምንጭ
ቤንዚን ?

በአዲስ አበባ ቤንዚን ረጅም ሰዓት ሰልፍ ሳይሰለፉ ማግኘት ዘበት ከሆነ ሰነባብቷል።

ባለፉት ሳምንታት በትንሽ በትንሹ የጀመረው የቤንዚን ሰልፍ ከሰሞኑን እጅግ ብሶበታል።

በአንዳንድ ማደያዎች " ቤንዚን የለም " እየተባለ ሲለጠፍ ቤንዚን ያለባቸው ማደያዎች እጅግ በጣም ረጅም ሰልፍ ነው ያለው።

በዚህም ምክንያት የመኪና አሽከርካሪዎች ቀናቸውን በቤንዚን ሰልፍ ለማሳለፍ እየተገደዱ ይገኛሉ።

በሜትር ታክሲ አገልግሎት ላይ የተሰማሩ ዜጎችም ስራቸውን በአግባቡ ለመስራት ተቸግረዋል። ቀናቸውን ሁሉ በቤንዚን ሰልፍ ለማሳለፍ እየተገደዱ ናቸው።

በክልል ከተሞችም የቤንዚን ነገር ብሶበታል።

ቀድሞውንም ቤንዚን በማደያ እንደልብ በማንኛውም ሰዓት ማግኘት የማይቻልባቸው የክልል ከተሞች አሁንም ችግሩ እንዳለ ነው።

በክልል ከተሞች አሽከርካሪዎች ቤንዚን በማደያ " የለም " የሚባሉ ሲሆን በጀርባ ግን በየቦታው በህገወጥ መንገድ በጥቁር ገበያ ቤንዚን ሲቸበቸብ ይታያል።

ይህ ህዝብን እያማረረ ያለው የጥቁር ገበያ የነዳጅ ሰንሰለት መቼ እንደሚበጠስ አይታወቅም። ከዚህ ጀርባ እጃቸው የረዘመ አካላት መኖራቸውን ግን አሽከርካሪዎች ይናገራሉ።

ቤንዚን በክልል ከተሞች ከማደያ ውጭ በእጥፍ ዋጋ ነው የሚቸበቸበው።

#TikvahEthiopia

@tikvahethiopia

ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth