ቄድሮን • qedron
449 subscribers
264 photos
32 videos
3 files
494 links
ተሽከርካሪ፡በስልክ፡መከታተያ፡እና፡መቆጣጠሪያ።
Tracking and security for your vehicles.
Download Telegram
የነዳጅ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል።

የመስከረም ወር 2017 ዓ/ም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ምንም የዋጋ ጭማሪ ሳይደረግበት ነሃሴ ወር በነበረበት የመሽጫ ዋጋ እንዲቀጥል መወሰኑን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) አሳውቀዋል።

ሚኒስትሩ ፥ የነዳጅ ማደያዎች ካልተገባ የምርት ማከማቸት እና የዋጋ ጭማሪ ሳያደርጉ ተግባራዊ እንዲያደርጉ አሳስበዋል።

@tikvahethiopia

ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 66daeecb1ab8285b9d2f66f5

የፀረ-ተባይ መድሐኒት ግዥ
የፀረ-ተባይ መድሐኒት ግዥ
- Published by Adama Science and Technology University

💵 ፕሮፎርማ Fri Sep 6th, 2024 - Fri Sep 6th, 2024

ምንጭ
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 66dc24291ab8285b9d2f6abe

purchase of Plug-in fluorescent OSRAM Duluxdba with 26 watt
- Published by Ministry of Education

💵 ፕሮፎርማ Sat Sep 7th, 2024 - Sat Sep 7th, 2024

ምንጭ
ሞባይል ስልክ አብዝቶ መጠቀም ለጭንቅላት ካንሰር ያጋልጣል?

የዓለም ጤና ድርጅት የሞባይል ስክ እና ጭንቅላት ካንሰር ያላቸውን ዝምድና አሳውቋል
250 ሺህ በጎ ፈቃደኞች እና መራማሪዎች የተሳተፉበት ጥናት ውጤት ሞባይል ስልክ እና የጭንቅላት ካንሰርን ግንኙነት ይፋ አድርጓል

ሞባይል ስልክ አብዝቶ መጠቀም ለጭንቅላት ካንሰር ያጋልጣል?

የሰው ልጅ ተንቀሳቃሽ ስልክን ወይም ሞባይልን ከፈረንጆቹ ከ1990ዎቹ ጀምሮ መጠቀም መጠቀም ጀምሯል፡፡

ሞባይል ቴክኖሎጂ የሰው ልጆችን ህይወት ካቀለሉ ዘመን አመጣሽ ምርቶች መካከል ዋነኛው ሲሆን ቀስ በቀስ የሰው ልጅ እጅግ አስፈላጊ ምርት ወደ መሆን ተሸጋግሯል፡፡

ይህ በዚህ እንዳለ ግን ሞባይል ስልክ የራሱ ጥቅም እንዳለ ሆኖ የጎንዮሽ ጉዳቶች እንዳሉትም አያጠያይቅም፡፡

በርካታ ተመራማሪዎች በተለያዩ ጊዜያት ይፋ ያደረጓቸው የጥናት ውጤቶች በሞባይል ስልክ ላይ ያለው ጨረር ወይም ራዲየሽን የራሱ የሆነ የጎንዮሽ ጉዳቶች አሉት ሲሉ ቆይተዋል፡፡
ሰዎች በብዛት ሞባይል ስልክን ሲጠቀሙ ከስልኩ ላይ የሚለቀቁት ጨረሮች አዕምሮን በመጉዳት ለጭንቅላት ካንሰር ያጋልጣሉ የሚሉ ያልተረጋገጡ መረጃዎች ሲሰራጩ ነበር ተብሏል፡፡

ከዓለም የጤና ድርጅት ጋር በቅንጅት የተሰራ አንድ ጥናት እንዳስታወቀው ሞባይል ስልክ የጭንቅላት ካንሰርን አያስከትም ተብሏል፡፡

ከ250 ሺህ በላይ በጎ ፈቃደኞች የተሳተፉበት ህ ጥናት

ለሰባት ዓመታት ተደርጓል የተባለው ይህ ጥናት ሞባይል ስልክ አብዝተው የሚጠቀሙ እና አልፎ አልፎ የሚጠቀሙ ሰዎች ላይ ምንም አይነት ልዩነት እንደሌለ ተገልጿል፡፡

Al Ain Amharic

ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
እንደናንተ አይነቱን ያብዛልን አቦ🙏🙏
አንዳንዴ እንዲህም አይነቱ ደግ ይገጥመናል!

ከታች የምታዩትን ማስታወቂያ ያየነው ሰሞኑን ለሥራ ጉዳይ ወደ ሰቆጣ ባቀናንበት አጋጣሚ ነው። አስተናጋጆቻችን "ግሩም ማረፊያ ወዳለበት እንውሰዳችሁ!" አሉን።

ወደ እንቁጣጣሽ ሞልም ወሰዱን። ደጅ ላይ ያያችሁት ማስታወቂያ ተቀበለን። "እንዲህም የሚያደርግ አለ?" ብለን ስንጠይቅ "የሞሉ ባለቤት አቶ እሽቱ ታደሰ ደግ ብቻ አይደሉም ታማኝም ጭምር እንጂ! ሁሌም በገቢዎች እንደተመሰገኑ ነው!" አሉን።

ሰላም ለሀገራችን

(እንዳለጌታ ከበደ)

ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 66dd91cb1ab8285b9d2f6d60

የድንኳን እና ወንበሮች ኪራይ..
የድንኳን እና ወንበሮች ኪራይ
- Published by St. Peter Specialized Hospital

💵 ፕሮፎርማ Mon Sep 9th, 2024 - Sun Sep 8th, 2024

ምንጭ
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 66deab0c1ab8285b9d2f7248

ሎት 0066/2016 ልዩ ልዩ ተሸከርካሪ ማስጌጫ (car décor) ዕቃዎች ግዥ

- Published by Prime Minister Office

💵 ፕሮፎርማ Mon Sep 9th, 2024 - Mon Sep 9th, 2024

ምንጭ
የገቢዎች ቢሮ ሁሉም የንግድ ተቋማት በአስገዳጅነት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት በሚታይ ቦታ እንዲሰቅሉ አዘዘ

ግብር ከፋዮች ከዚህ ቀደም ንግድ ፍቃድ እንዲሰቅሉ እና " ደረሰኝ ሳይቀበሉ አይክፈሉ " የሚል ፅሁፎች በተቋማቸው ላይ እንዲለጥፉ አስገዳጅ የነበረ ቢሆንም አሁን ደግሞ በተጨማሪነት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ( ቲን) እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ( ቫት) ሰርተፊኬት ቅጅ በሚታይ ቦታ እንዲለጥፉ ትዕዛዝ ተሰጥቷል ።

መንግስት የታክስ አሰባሰብ ሂደትን በይበልጥ ለማሳለጥ ይረዳኛል ያለዉን አዳዲስ ስትራቴጂዎች እየወሰደ እንደሚገኝ ይታወቃል።

በዚህም ሁሉም የንግድ ተቋማት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ( ቲን) እና የቫት ምዝገባ በተጨማሪነት ለጥፉ መባላቸው ካፒታል ያገኘው መረጃ ያሳያል።

ከአዲሱ የዉጪ ምንዛሪ ለዉጥ ጋር ተያይዞ መንግስት ከያዛቸው ስር ነቀል ለዉጦች መካከል የታክስ ዘርፉ አንደኛው መሆኑ ይታዉቃል። በዚህ በበጀት ዓመት በታክስ 1.15 ትሪሊየን ብር ለመሰብሰብ ያቀደ ሲሆን ይህ ደግሞ የበጀት ዓመቱ ሲጀመር ለመሰብሰብ ታቅዶ ከነበረው 502 ቢሊየን ብር አንፃር ከእጥፍ በላይ የጨመረ እንዲሆን አድርጓታል ።

(Capital)

ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 66e018ad1ab8285b9d2f733e

2017 Procurements of Gimbi Campus Food Items
- Published by Wollega University

💵 50,000 ETB Tue Sep 24th, 2024 - Mon Sep 9th, 2024

ምንጭ
ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tether
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 66e15c181ab8285b9d2f7b5b

Purchase of fresh tomato
Purchase of fresh tomato
- Published by Adama Science and Technology University

💵 ፕሮፎርማ Thu Sep 12th, 2024 - Wed Sep 11th, 2024

ምንጭ
👍1
ምን ተላላችሁ?
አውስትራሊያ ለአቅመ አዳም ያልደረሱ ህጻናትን ማህበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ ልትከለክል ነዉ

እንደ ኢንስታግራም እና ቲክቶክ ያሉ መድረኮች በወጣቶች አካላዊ እና አእምሯዊ ጤንነት ላይ አሉታዊ ተጽእኖ እያሳደሩ ነው በሚል ስጋት አውስትራሊያ ልጆችን ማህበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ ለማገድ አቅዳለች።የአውስትራሊያው ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኔሴ ማክሰኞ እለት እንዳስታወቁት እገዳውን ለማስፈጸም ህግ ከመውጣቱ በፊት መንግስት በሚቀጥሉት ወራት የዕድሜ ማረጋገጫ ሙከራ ይጀምራል።

የአልባኒዝ የመሃል ግራ የሰራተኛ ፓርቲ መንግስት ከ14 እስከ 16 መካከል ያለውን ዝቅተኛ ዕድሜ ላይ ለመወሰን እያቀደ ነዉ፡፡አልባኒዝ ወላጆች በልጆቻቸው የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ላይ ተጨንቀዋል ብለዋል፡፡

ወላጆች ልጆቻቸውን ከስልካቸው አራርቀዉ በሜዳ ላይ ሲጫወቱ ማየት ይፈልጋሉ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን እርምጃ በመዉሰድ በቃ የምንልበት ጊዜ ነዉ ሲሉ አክለዋል፡፡የመሀል ቀኝ ሊበራል ፓርቲ መሪ የሆኑት የተቃዋሚው መሪ ፒተር ዱተን ከ16 አመት በታች ላሉ ታዳጊዎች ማህበራዊ ሚዲያን ማገድ እንደሚደግፉ ገልፀው ነበር።

ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 66e2c9b91ab8285b9d2f7fb7

Requisition of Laptop computer PR/M/03/01/2017
- Published by Artificial Intelligence Institute

💵 ፕሮፎርማ Fri Sep 13th, 2024 - Thu Sep 12th, 2024

ምንጭ
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 66e41b381ab8285b9d2f8568

Warehouse rent/የመጋዘን ኪራይ/
- Published by Authority For Civil Society Organizations

💵 ፕሮፎርማ Mon Sep 16th, 2024 - Fri Sep 13th, 2024

ምንጭ
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 66e588d81ab8285b9d2f8cc4

constriction equipment/kk/00/
- Published by National Intelligence and Security Service

💵 ፕሮፎርማ Sat Sep 14th, 2024 - Sat Sep 14th, 2024

ምንጭ
ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 66e7d7771ab8285b9d2f92db

New procurement for ICT Equpment/ICT
- Published by Ethiopian Biodiversity Institute

💵 ፕሮፎርማ Mon Sep 16th, 2024 - Mon Sep 16th, 2024

ምንጭ
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 66e953281ab8285b9d2f9d24

Procuremenet of car seat & car cloth-07/2017
- Published by Ethiopian Customs Commission

💵 ፕሮፎርማ Wed Sep 18th, 2024 - Tue Sep 17th, 2024

ምንጭ
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 66ea6c661ab8285b9d2fadd0

የኦክስጅን ሙለት አገልግሎት ግዥ
የኦክስጅን ሙለት አገልግሎት
- Published by Eka Kotebe General Hospital

💵 20,000 ETB Thu Oct 3rd, 2024 - Mon Sep 16th, 2024

ምንጭ
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 66ebe81d1ab8285b9d2fb79d

Procurement of Mattress
- Published by Arsi University

💵 ፕሮፎርማ Thu Sep 19th, 2024 - Thu Sep 19th, 2024

ምንጭ