Muyalogy
4.71K subscribers
302 photos
9 videos
4 files
185 links
እውቅና ካላቸው ባለሙያዎች በኦንላይን ይማሩ

በዘርፉ አውቅና እና ልምድ ባካበቱ ባለሞያዎች ተግባራዊና ወቅታዊ ዕውቀትን ይቅሰሙ፡፡

ሁሉንም ኮርሶች በከፍተኛ ጥራት እና ብቃት በራሳችን ስቱዲዮ ፕሮዲዩስ በማድረግ ለአርሶ በኦንላይን አቅርበንልዎታል፡፡

www.muyalogy.com
Download Telegram
ካለንበት ሆነን የትም መስራት የምንችለው አለማችን ጠብባ ሳይሆን ዘመኑ የቴክኖሎጂ ስለሆነ ነው። ይሁን እንጂ ከየትኛውም አገር ዜጋ ጋር በቀላሉ ለመግባባት ደግሞ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታን ማዳበር የግድ ይላል።

New skill acquired: English Language skill. Never stop learning, never stop growing!

🕸www.muyalogy.com

📱 251904135555

#muyalogy #onlinecourse #englishway #nabilemil #udemyenglish #jobinterview #englishfreecourse #freelance #highlypayinginternationalcompany
#onlineearning #courserafreecourses
👍65
በተማሩበት ሙያ ውጭ ሀገር ለሚገኙ ድርጀቶች ከቤቶ ሆነው ለመስራት ወይም Freelance ለማድረግ ዋናው ነገር እንግሊዘኛ ቋንቋን አቀላጥፎ መናገር መቻል ነው ፡፡

ጥራት ያላቸውን ኦንላይን ኮርሶችን በማዘጋጀት የሚታውቀው ሙያሎጂ፣ ለሃይስኩል እና ለዩንቨርስቲ ተማሪዎች በልዩነት የተዘጋጀ የኢንግሊዘኛ ቋንቋ ኦንላይን ኮርስ በተመጣጣኝ ዋጋ ከሰርተፊኬት ጋር ይዞላችሁ መጥቷል ፡፡

አሁኑኑ www.muyalogy.com ን የጎብኙና የህልሞን ጉዞ ይጀመሩ ፡፡
👍41
በማንኛውም ሴክትር ላይ ተመራጭነታችንን ለማስፋት ዛሬውኑ አንድ ብለን እንጀምር

New skill acquired: English Language skill. Never stop learning, never stop growing!

🕸www.muyalogy.com

📱 251904135555
👍82
ላለመማር ርቀትን ምክንያት ምናደርግበት ዘመን ላይ አይደለንም!

Mualogy's online course is the next best thing to being there in person. With interactive lectures, engaging discussions, and personalized feedback, you'll feel like you're right in the classroom with your instructor.

🕸www.muyalogy.com

📱 251904135555
👍11
Stay on top of your online studies with these practical tips for success! 💻📝 #StudySmart

🕸 www.muyalogy.com

📱 251904135555
👍2
በተማሩበት ሙያ ውጭ ሀገር ለሚገኙ ድርጀቶች ከፈለጉበት ሆነው ለመስራት ወይም Freelance ለማድረግ ዋናው ነገር እንግሊዘኛ ቋንቋን አቀላጥፎ መናገር መቻል ነው ፡፡

ሙያሎጂ፣ ለሃይስኩል እና ለዩንቨርስቲ ተማሪዎች በልዩነት የተዘጋጀ Job & Business Communication English የተሰኘ ኦንላይን ኮርስ በተመጣጣኝ ዋጋ ይዞላችሁ መጥቷል ፡፡

📣 አሁኑኑ https://www.muyalogy.com ን የጎብኙና የህልሞን ጉዞ ይጀመሩ

ስልክ : 0904135555
👍5🙏3
ውድ የሙያሎጂ ቤተሰቦቻችን

እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሠላም አደረሳቹ!

በዓሉ የሠላም፣ የደስታ፣ የፍቅርና የአብሮነት እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን!

መልካም የገና በዓል!

🤫🤤🥱👉
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍73