Muyalogy
4.71K subscribers
302 photos
9 videos
4 files
185 links
እውቅና ካላቸው ባለሙያዎች በኦንላይን ይማሩ

በዘርፉ አውቅና እና ልምድ ባካበቱ ባለሞያዎች ተግባራዊና ወቅታዊ ዕውቀትን ይቅሰሙ፡፡

ሁሉንም ኮርሶች በከፍተኛ ጥራት እና ብቃት በራሳችን ስቱዲዮ ፕሮዲዩስ በማድረግ ለአርሶ በኦንላይን አቅርበንልዎታል፡፡

www.muyalogy.com
Download Telegram
🔔 ባሉበት ቦታ፣ በማንኛውም ሰዓት፣ በተመጣጣኝ ዋጋ ያለገደብ የፈለጉትን ሙያ የሚማሩበት ዘመን ላይ ደርሰናል!

➡️ የኢንግሊዘኛ ቋንቋ ኮርስ
➡️ የኢንተሪየር ዲዛይን ኮርስ
➡️ የግራፊክስ ዲዛይን እና አዶቤ ፎቶ ሾፕ ኮርስ
➡️ የዌብ ዴቨሎፕመንት ኮርስ
➡️ የዲጅታል ማርኬቲንግ ኮርስ
➡️ የእርሳስ ስዕሎች ኮርስ

👆 እነዚህን እና ሌሎች የተመረጡ ኮርሶችን ሙያሎጂ ላይ ይውሰዱ

✔️ ኮርሱ የሚሰጠው ኦንላይን ሲሆን በፈለጉት ሰዓት ደግመው መመልከት ይችላሉ፡፡ በተጨማሪም ላይቭ ሴሽን እና ፊዚካል ወርክሾፕ ይኖረዋል።

✔️ ኮርሱን ላጠናቀቁ ሰልጣኞች በአስተማሪው የተፈረመ ሰረተፍኬት እንሰጣለን፣ የስራ እድልም እናመቻቻለን።

📣 ምዝገባ ላይ ነን! አሁኑኑ www.muyalogy.com ላይ ገብተው በመመዝገብ 20% የማስታወቂያ ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ!

ስልክ ፡ 0904135555
TikTok - Instagram - Facebook - Telegram
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍217
May the new year bring you all the knowledge you need to achieve your goals! Happy New Year from Muyalogy!
👍173
Forwarded from Shega Media
Edtech Mondays to Discuss the Impact of Digital Tools in Ethiopia’s Education System

EdTech Mondays, the monthly radio program produced by the Mastercard Foundation and Shega Media & Technology Plc, is set to explore the transformative potential of digital tools tailored for the Ethiopian educational landscape.

https://shega.co/post/edtech-mondays-to-discuss-the-impact-of-digital-tools-in-ethiopias-education-system/

@shegahq
👍101
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️

Announcement: Nabil Emil's On-Demand English Course on Muyalogy Begins Next Week!

🚀 Brace yourselves for an incredible language-learning journey. Our on-demand English course, led by Nabil Emil, kicks off in just one week!

🗓️ Mark your calendars and stay tuned for enrollment details. Get ready to elevate your English skills with Muyalogy! #LanguageLearning #NabilEmil #MuyalogyOnDemand 🌐
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👏15👍8
🔴😭😜😜😍🙄

ለሁሉም የእንግሊዝኛ ኮርስ ተመዝጋቢዎች 📢

የእንግሊዝኛ ኦንላይን ኮርስ በሚቀጥልው ሳምንት ይጀምራል እናም እስከዛው ለበለጠ አሣታፊ ይዘቶች እና ማስታወቂያዎች እንዲደርሶ ማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይጎብኙ

🤫🤤🥱👉


🌐Muyalogy 🌐Muyalogy 🌐Muyalogy

👥Muyalogy 🌐Muyalogy 🌐Muyalogy
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍12🙏3
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️

ተለቀቀ ፣ ተለቀቀ ፣ ተለቀቀ

ሙያሎጂ ላይ ምዝገባ አካሂደው በጉጉት ሲጠብቁት የነበረው በነቢል ኢሚል የተዘጋጀው "እንግሊዝኛ ይማሩ፡ የመናገር እና የማዳመጥ ችሎታዎን ያሻሽሉ" የተሰኘው የኦንላይን ኮርስ አሁን ላይ ተለቋል!

ለትእግስታቹ ከልብ እናመሰግናለን! እንኳን ቆየ እሚያሰኝ ኮርስ ይዘንላቹ መተናል!

Good things take time, and this comprehensive course is no exception.

ወደ ተመዘገቡበት ዌብሳይት www.muyalogy.com በመሄድ ዛሬውኑ ትምህርቶን ይጀምሩ!

📱 251904135555
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍43
በተማሩበት ሙያ ውጭ ሀገር ለሚገኙ ድርጀቶች ከቤቶ ሆነው ለመስራት ወይም ፍሪላንስ ለማድረግ ዋናው ነገር እንግሊዘኛ ቋንቋን አቀላጥፎ መናገር መቻል ነው ፡፡

ጥራት ያላቸውን ኦንላይን ኮርሶችን በማዘጋጀት የሚታውቀው ሙያሎጂ፣ ለሃይስኩል እና ለዩንቨርስቲ ተማሪዎች በልዩነት የተዘጋጀ የኢንግሊዘኛ ቋንቋ ኦንላይን ኮርስ በተመጣጣኝ ዋጋ ከሰርተፊኬት ጋር ይዞላችሁ መጥቷል ፡፡

አሁኑኑ www.muyalogy.com ን የጎብኙና የህልሞን ጉዞ ይጀመሩ ፡፡
👍7🙏3