ወደ ኣባታችን መምህር ግርማ ወይም ወደ ጠበል የምትሄዱ ወንድምች እህቶች ከመሄዳችሁ በፊት ማድረግ ያለባችሁ ጥቂት ነገር ኣለ ፡፡ እሱም በቤታችን ትንሽ የፀሎት ቤት ማዘጋጀት ኣለብንን ፡፡ የፀሎት ቤት ስናዘጋጅ በትንሹ በኣባቶች የተባረከ የስላሴ ወይም የማርያም ወይም የሚካኤል ወይም ያለንን ስእለ ኣድህኖ መቁጠርያና ውዳሴ ማርያም ካለን ለመጀመር በቂ ነው ፡፡ ከዛ ምንፀልይበት ፊታችን ወደ ምስራቅ ኣቅጣጫ የፀሎት እቃዎቻችን ማስቀመጥ ኣለብን ፡፡ ከዛ ፀሎት ስንጀምር "አአትብ ገፅየ" የሚለውን ፀሎት ጀመርን ብኃላ እግዚአብሔር ማመስገን እንጀምራለን ፡ ጧት ከሆነ እግዚአብሔር ጨለማውን ኣሳልፎ ብርሃን ስለኣሳየን ፡ ሌሊቱን ኣሳልፎ የጥዋትን ፀሃይ ስላሳየን እናመሰግነዋለን ፡፡ ማታ ከሆነ ደግሞ ቀኑን ኣሳልፎ የእረፍት ሰዓት ስለደረሰን ቀኑን ኣልፈን ጨለማውን ስለኣየነው የጊዜ ባለቤት የሆነውን እግዚአብሔር እናመሰግነዋለን ፡ ለኣዳም ልጆች ማገልገያ ብሎ ስለፈጠራቸው ሰለ ስነ ፍጥረቱ እናደንቀዋለን እናመሰግነዋለን ፡፡ ከዛ የዘወትር ፀሎትና የእለቱ ውዳሴ ማርያም ጊዜ ካለንም እስከቻልነው መፀለይ ፡፡ ከዛ ቡኃላ መቁርያውን በእጃችን በመያዝ ሶስት ጊዜ እስትንፋሳችን እፍ ካልንበት ብኃላ#በህያው_እግዚአብሔር_ብሩክ_እግዚአብሔር_ምስጉን_እግዚአብሔር_ቅዱሰ_እግዚአብሔር_ቸር_እግዚአብሔር_ከሃሊ_እግዚአብሔር_ይቅርባይ_እግዚአብሔር_እፁብ_እግዚአብሔር_በድንቅ_እግዚአብሔር_ስም #ኣዶናይ_ኤልሻዳይ_ፀባኦት_ያህዌ_ኣልፋ_ኦሜጋ_ቅዱስ_ቅዱስ_ቅዱስ_ኢየሱስ_ክርስቶስ_ኣማኑኤል በማለት መቁጠርያው ላይ እስትንፋሳችን ሶስት ጊዜ እፍ እንልበታለን ፡፡ ከዛ ቡኃላ የሚዋጉንን ጠላቶች ቡዳ ፡ ዓይነ ጥላ ፡ ዛር ፡ መስተፋቅር ፡ መተት ስማቾው የተጠራም ያልተጠራም ቤትም ያሉ በውጪም ያሉ የጨለማ መንፈሶች የሲኦል መንፈሶች በሙሉ በኣምላካችን በጌታችን
በመድሓኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በድንግል ማርያም ስም በሚካኤል ስም በስላሴ ስም በሌሎችም በፃድቃና ስም በመላእክት ስም በሃዋርያት ስም በመቁጠርያው ቀስ እያደረግን ሰውነታችን እየመታን የሌሉትን እንዳይቀርቡን ያሉትን ደግሞ
ጉዳት እንዳያደርሱና ወደ ፀበል ስንሄድ ቤት ውስጥ ወይም መንገድ ላይ እንዳይቀሩ በማውገዝ በፅኑ ቃል በእግዚአብሔር ቃል ማሰር ኣለብን ፡፡ እንዲሁም በማህበራዊ ኑሮኣችን ጉዳት እንዳያደርሱም በየቀኑ ጠላቶቻችን እግዚአብሔር እንዲያስራቸው መለመን ኣለብን ፡፡ ወደሰርግ ፣ ወደ ግብዣ ወደ ኣስፈላጊ ቀጠሮ ፣ ወደ ትምህርትና ፈተና ፣ ወደ ፍርድ ቤት ወይም ጉዞ ስንሄድ የምንፀልየው ፀሎት ሲሆን ምንም እንኳ ሊሳካልን ላይሳካልን በእግዚአብሔር ፈቃድ ቢሆንም በየመንገዳችን እየቀደሙ ጉዳያችን ሊያበላሹብን የነበሩ ጠለቶች ግን በእርግጠኝነት በእግዚአብሔር ቃል በመላእክትእጅ ይታሰራሉ ፡፡ እንግዲህ እዚጋ ዋና መድሓኒት ፀሎትና መቁጠርያ ነው ማለት ነው ፡፡ እግዚአብሔር ከፈቀደልን ስለ መቁጠርያ ጥቅም ከብዙ የምስራች ጋር እንመለሰዋለን ፡፡ ለኣሁን ግን በጥቂቱ ይህችን #መቁጠርያ በመጠቀም ፀሎት በመፀለይ ንስሃ በመግባት ከተቻለ ቅዱስ ቁርባን በመውሰድ ካልተቻለ የተቀየምነውን ይቅር በማለት ፡
ልባችንን ንፁህ በማድረግ ለዘመናት ያሰቃየንን ፣ ዘመናችን ሲያጨልም የነበረውን ጠላት ፀሎትና መቁጠርያን በመጠቀም ምርር ስልችት እስኪለው ድረስ መዋጋት ፡ ኣባታችን ጋር ወይም ወደ ፀበል ስትሄዱ ይህ የመጀመረያ እርምጃ ሲሆን መንፈሱ ተቀጥቅጦና ታስሮ ከኛ ጋር መሄድ ኣለበት ፡፡ እንግዲህ ፀበል ቤት ኣልያም ኣባታችን ፊት ስትሄዱ መንፈሱ ይፈነዳል ፡፡ በዚዚህ ኣጋጣሚ ኣንዳንዶቹ ቢደበቁም ኣንዳንዶቹ ቢገለጡም በጥቂቱ ዓይነ-ጥላ ወይም ቡዳ ወይም ዛር የሌለው ሰው የለም ፡፡ ስለዚ እናንተም በፀሎት ኣዳክማችሁት ፀበል ሲነካው ወይም ኣባታችን ፊት ስትሆኑ በቃ ይሄ መቋቋም ስለማይችል ራሱን ገልጦ ምስጢሩን እንዳለ ዘክዝኮ መሰናበት ይፈልጋል ፡ ይህ በጥቂቱ ብዙ ምስጢር ምታዩበት ብዙ ፀጋ ምታገኙበት የተደበቀ እውነት ምታውቁበት ስስለሆነ መበርታት ኣለባችሁ ፡ ስለዚህ ምትሄዱት ጠንቋይ ቤት ኣይደለምና ወደ እግዚአብሔር ቤት ነውና ይሄንን በንፁህ ልቦና ተጠቀሙበት ፡፡ ብን ብላላችሁ ተነስታችሁ ኣትሂዱ ፡፡ እንግዲህ ይህ ከጀመራችሁት እጅግ ጣፋጭ ሲሆን የተበቀለንን ድያብሎስ እኛም እሱን በእግዚአብሔር ቃል ኣስረን በየቀኑ ምርር እስኪለው የምንበቀልበት ሲሆን በየቀኑ የመንገዳችሁና የኣዲስ ሂወታችሁ የመጀመርያና ኣንደኛ እርምጃ ነው ፡፡ ይቀጥላል ፧ ለሌሎችም share ኣድርገት
እግዚአብሔር ለሰው ልጆች ስለሰጣቸው ፀጋ እናመሰግነዋለን
ክርስቶሰ በቸርነቱ ያስበን