Lualawi ሉዓላዊ
2.7K subscribers
262 photos
38 videos
8 files
590 links
Download Telegram
ሰነዱ ውስጥ የፖሊስ እና ሠራዊት አዛዦች፣ሆቴሎች፣ ይገኙበታል
አምባሳደሩ የሕወሐት ጦር ኣዛዦችንም አናገሩ
የጤና ሚኒስቴር ማሳሰቢያ ሰጠ
ኤልሻዳይ የተባለው ድርጀት በሐገወጥ ሰዎች ዝውውር
የዛሬ 34 ዓመት ኮሎኔል መንግስቱ ኃ/ማርያም
https://youtu.be/o9KiGE1TEC0
Forwarded from Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
ከፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር ግንኙነታችንን እና ትብብራችንን በሚያጠናክሩ ሰፋ ያለ መጠነ ርዕይ ባላቸው ርዕሰ ጉዳዮች ላይ መወያየት ምንግዜም አስደሳች ነው። ለተደረገልን ደማቅ አቀባበል እና በታኅሳስ ወር በአዲስ አበባ ከነበረን ውይይት ቀጥለን ስላካሄድነው ፍሬያማ ውይይት ምስጋናዬን እገልጣለሁ። ትብብራችን በብዙ ጠቃሚ ዘርፎች የቀጠለ ሲሆን የንግድ ትስስሮቻችንን የበለጠ ማሳደግ ከቅድሚያ የትኩረት ማዕከሎቻችን አንዱ ነው።

It’s always a pleasure to engage in positive discussions with President Emmanuel Macron on a wide range of issues that strengthen our cooperation and partnership. I appreciate the warm hospitality extended and the fruitful conversations, following up on our last meeting in Addis Ababa in December 2024. While our collaboration spans many vital areas, enhancing commercial ties remains among the central priorities.
ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ወዴት ?
ሕወሐት ሻዕቢያ ከተጣመረ ጦር ሜዳ ይጠብቀን -ሌ/ጄነራል ዮሐንስ
የአቡነ ሳዊሮስ ሹመት እና ግርግሩ-ከለውጡ በፊትም የሲኖዶስ ጸሃፊ ነበሩ
የሁለቱ ሲኖዶሶች መዋሃድ ለውዝግብ የፈጠረው ክፍተት . . .
https://youtu.be/UMrjOYZfwPA
ጠ/ሚኒስትሩ በአውሮፓ፣የጦር አዛዦች በሩሲያ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሲኖዶስ ግዛታችንን ወስዷል -አባ ሰረቀ
ጠ/ሚኒስትር አብይን ከሞት ያተረፍኩት እኔ ነኝ-ኮሎኔል ተወልደ
የአቶ ጌታቸው ረዳ ፓርቲ ሰርተፍኬት ተሰጠው
https://youtu.be/JBPdcMwPUmE
ያንዣበብን ጥቁር ደመና . . . ዶ/ር ደብረጽዮን
የውጭ ዜጎች እና ሸቀጥ ወደ ትግራይ እና ኤርትራ እንዳይሄድ . . .
ግንቦት 20 ያለ “ግንቦት 20” 1ኛ ዓመት
3ት አባቶች ሲኖዶሱን ይቅርታ ጠየቁ
የኮሎኔል መንግስቱ ስደት እና ልደት
https://youtu.be/F6cJfdle4Dk
“በጎጃም ያሉ ጳጳሳት የራሳቸውን ፓትርያርክ መርጠዋል”
ቅዱስ ሲኖዶሱ በቡድን ለተደራጁ ማሳሰቢያ ሰጠ
የአቡነ ማትያስ ጥሪ እና አቡነ ኤወስጣጢዎስ ምላሽ ለሉዓላዊ
አሜሪካ ለግንቦት 20 ያወጣቸውን መግለጫ ሰረዘች
https://youtu.be/oXlpcJmkeeA
ዘ ኢኮኖሚስት ስለጎጃም ግድያ፣ስለ ኢትዮጵያ እና ጠ/ሚ/ር አብይ
“ኢትዮጵያን አንድ የማድረግ ሙከራ ለፍጅት ምክንያት ሆኗል”
The Economist እና ቶም ጋርድነር
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 7 ቢሊዮን ብር . . .
አፋር እና ወልዲያ ላይ የተገቱት ተሽከርካሪዎች
https://youtu.be/p9Oo1oTea2E?si=3aAz3i492Xgq2euN
Channel photo updated
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከብጹዕ አቡነ ዶ/ር ኤዎስጣጢዎስ (የቅዱስ ሲኖዶስ አባል) ጋር የተደርገ ቃለ ምልልስ ዛሬ ቅዳሜ ምሽት ከምሽቱ 3 ሰዓት ይጠብቁን።