Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሕንድ እና ፓኪስታን በካሽሚር ሊንኮች
Telegram
https://t.me/+tfZYjOsLvR00YzRh
TikTok
https://www.tiktok.com/@lualawi2016
YouTube
www.youtube.com/@Lualawi-2016
Instagram
https://www.instagram.com/lualawi2016/
Telegram/Whatsapp/viber
571-531-5892
Email lualawi2016@gmail.com
Telegram
https://t.me/+tfZYjOsLvR00YzRh
TikTok
https://www.tiktok.com/@lualawi2016
YouTube
www.youtube.com/@Lualawi-2016
https://www.instagram.com/lualawi2016/
Telegram/Whatsapp/viber
571-531-5892
Email lualawi2016@gmail.com
ሕወሐት ላይ አምጸው የሸፈቱት የትግራይ ጄነራል
“ከውጭ ሃይል ጋር መገናኘት አደገኛ ነው “
የትግራይ ፖሊስ ሥራውን ለመስራት መቸገሩን ገለጸ
የመጀመሪያው አሜሪካዊ ሊቀጳጳስ
https://youtu.be/N5oUJIQIcik
“ከውጭ ሃይል ጋር መገናኘት አደገኛ ነው “
የትግራይ ፖሊስ ሥራውን ለመስራት መቸገሩን ገለጸ
የመጀመሪያው አሜሪካዊ ሊቀጳጳስ
https://youtu.be/N5oUJIQIcik
YouTube
Lualawi ሉዓላዊ/ ሕወሐት ላይ አምጸው የሸፈቱት የትግራይ ጄነራል/ “ከውጭ ሃይል ጋር መገናኘት አደገኛ ነው “/ የትግራይ ፖሊስ ሥራውን ለመስራት ..
ሊንኮች
Telegram
https://t.me/+tfZYjOsLvR00YzRh
TikTok
https://www.tiktok.com/@lualawi2016
YouTube
www.youtube.com/@Lualawi-2016
Instagram
https://www.instagram.com/lualawi2016/
Telegram/Whatsapp/viber
571-531-5892
…
Telegram
https://t.me/+tfZYjOsLvR00YzRh
TikTok
https://www.tiktok.com/@lualawi2016
YouTube
www.youtube.com/@Lualawi-2016
https://www.instagram.com/lualawi2016/
Telegram/Whatsapp/viber
571-531-5892
…
ጠላቶቻችን እየተቅበዘበዙ ነው - ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
የሕወሐት የመጨረሻ ቀን እና ዶ/ር ደብረጽዮን
“የፕሪቶርያ ሥምምነ ት የአይናችን ብሌን ነው ‘’
አቶ ጌታቸው እና ፕሮፌሰር ክንድያ . . .
https://youtu.be/U2wIJY79l08?si=h7dy8A_DwTNFvhH9
የሕወሐት የመጨረሻ ቀን እና ዶ/ር ደብረጽዮን
“የፕሪቶርያ ሥምምነ ት የአይናችን ብሌን ነው ‘’
አቶ ጌታቸው እና ፕሮፌሰር ክንድያ . . .
https://youtu.be/U2wIJY79l08?si=h7dy8A_DwTNFvhH9
YouTube
Lualawi ሉዓላዊ/ጠላቶቻችን እየተቅበዘበዙ ነው - ፊ.ማርሻል ብርሃኑ /የሕወሐት የመጨረሻ ቀን /“የፕሪቶርያ ሥምምነ ት የአይናችን ብሌን ነው ‘’
ሊንኮች
Telegram
https://t.me/+tfZYjOsLvR00YzRh
TikTok
https://www.tiktok.com/@lualawi2016
YouTube
www.youtube.com/@Lualawi-2016
Instagram
https://www.instagram.com/lualawi2016/
Telegram/Whatsapp/viber
571-531-5892
…
Telegram
https://t.me/+tfZYjOsLvR00YzRh
TikTok
https://www.tiktok.com/@lualawi2016
YouTube
www.youtube.com/@Lualawi-2016
https://www.instagram.com/lualawi2016/
Telegram/Whatsapp/viber
571-531-5892
…
የአቶ ጌታቸው ረዳ ምሥክርነት !
ቱሪስቶች ወደ ትግራይ እንዳሄዱ ታገዱ
የአቶ ጌታቸው መግለጫ አዲስ መረጃ ወይንስ ምስጢር ?
የተነሱ ዋና ዋና ነጥቦች ሲፈተሹ
https://youtu.be/IM1Vn9uARSI
ቱሪስቶች ወደ ትግራይ እንዳሄዱ ታገዱ
የአቶ ጌታቸው መግለጫ አዲስ መረጃ ወይንስ ምስጢር ?
የተነሱ ዋና ዋና ነጥቦች ሲፈተሹ
https://youtu.be/IM1Vn9uARSI
YouTube
Lualawi ሉዓላዊ/የአቶ ጌታቸው ረዳ ምሥክርነት !/ቱሪስቶች ወደ ትግራይ እንዳሄዱ ታገዱ /የአቶ ጌታቸው መግለጫ አዲስ መረጃ ወይንስ ምስጢር ?/
ሊንኮች
Telegram
https://t.me/+tfZYjOsLvR00YzRh
TikTok
https://www.tiktok.com/@lualawi2016
YouTube
www.youtube.com/@Lualawi-2016
Instagram
https://www.instagram.com/lualawi2016/
Telegram/Whatsapp/viber
571-531-5892
…
Telegram
https://t.me/+tfZYjOsLvR00YzRh
TikTok
https://www.tiktok.com/@lualawi2016
YouTube
www.youtube.com/@Lualawi-2016
https://www.instagram.com/lualawi2016/
Telegram/Whatsapp/viber
571-531-5892
…
የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ ተጀመረ፥ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በመክፈቻው ሥነሥርዓግ ያስተላለፉት መልዕክት።
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ኣሐዱ ኣምላክ ኣሜን!
ብፁዕ አቡነ አብርሃም
የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት ዋና ስራ አስኪያጅ፣ የባሕር ዳርና የሰሜን ጎጃም አህጉረ ስብከት ሊቀ ጰጳስ፣
ብፁዕ አቡነ ሄኖክ
የአዲስ አበባ ሃገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፤
ብፁዓን ኣበው ሊቃነ ጳጰሳት የቅዱስ ሲኖዶስ ኣባላት!!
እንደዚሁም በዚህ ቀኖናዊና ዓመታዊ የርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ላይ የተገኛችሁ በሙሉ፤ ጸጋንና ሓዋርያነትን ያጐናጸፈን ጌታችን ኣምላካችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቅድስት ትንሣኤውን በሰላም ኣክብረን ይህንን ዓመታዊውን የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ ለማካሄድ ስለ ሰበሰበን ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይሁን፤ የጉባኤው ኣባላት የሆናችሁ ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳትም እንኳን ለረክበ ካህናት ጉባኤ ኣደረሳችሁ! እንኳንም በሰላም መጣችሁ!
“ረከብነ ጸጋ ወተሰየምነ ሓዋርያተ ከመ ናስምዖሙ ለኣሕዛብ ወይእመኑ በስሙ፡- ከእምነት የሚነሣ መታዘዝ እንዲገኝ ጸጋንና ሓዋርያነትን ተቀበልን” (ሮሜ.፩÷፭)፤
ይህ ሐዋርያዊ ኣስተምህሮ የኛን ተእልኮና ተልእኮው ያስፈለገበትን ምክንያት ኣጉልቶ ያሳያል፤ የተቀበልነው ስጦታም ምን ያህል ታላቅ እንደ ሆነ ምንባቡ ያስረዳል፤ ሓዋርያው በዚህ መልእክት የቅዱስ ወንጌል ኣስተምህሮ ዋና ግብ ከእምነት የሚነሣ መታዘዝ እንዲገኝ ማድረግ ነው በማለት ያስተምረናል፤ እውነት ነው ድሮውኑም ቢሆን ለእግዚኣብሔር መታዘዝ ኣቅቶን ነው የወደቅነው፤ ዛሬም የምንነሣው ከእምነት የተነሣ መታዘዝን ገንዘብ ስናደርግ ነው፤ ከሁሉ በፊት እምነት ይቀድማል፤ ከሱ በኋላ ደግሞ ለእምነቱ በሙሉ ልብ መታዘዝ ይከተላል፤ ይህ ሲሆን መዳንና ትንሣኤ ይገኛል፤ ዓለም በእግዚአብሔር እየተደረገላት ያለ ጥሪ ይኸው የመታዘዝ ጥሪ ነው፤
ይህንን መለኮታዊ ጥሪ ለዓለም የማድረስ ኃላፊነትም ለኛ ለቅዱስ ሲኖዶስ ኣባላት የተሰጠ እንደሆነ ሐዋርያው አስገንዝቦኣል፤ ኃላፊነቱ ሲሰጠን ከነመሳርያው ነው፤ እሱም ጸጋና ሓዋርያነት ነው፤ እኛም እሱን ተቀብለናል፤ እንግዲያውስ የተቀበልነውን ጸጋና ሓዋርያነት በዓለም ውስጥ ላለው ሕዝበ እግዚአብሔር ኣገልግሎት ማዋል ከኛ ይጠበቃል፡፡
ብፁዓን ሊቃነ ጳጰሳት የቅዱስ ሲኖዶስ ኣበላት!!
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በአሁኑ ጊዜ የሌለበት ክፍለ ዓለም የለም፤ ምክንያቱም የዚህ ሲኖዶስ ወኪሎች ሊቃነ ጳጳሳት በኣፍሪካ፣ በኣውሮፓ፣ በሰሜን ኣሜሪካ፣ በላቲን ኣሜሪካ፣ በካናዳና በመካከለኛው ምሥራቅ፣ በእስያና በኣውስትራሊያ ወዘተ የሚገኙ ሕዝበ እግዚአብሔር ምእመናንን በማገልገል ላይ ይገኛሉና ነው፤ ይህ ዕድል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ መለኮታዊ ተልኮውን በአጽናፈ ዓለም ሁሉ ለማድረስ ምቹ መደላድል ፈጥሮለታል፡፡ከዚህም በመነሣት በየክፍለ ዓለሙ የሚገኙ የቤተ ክርስቲያናችን ሊቃነ ጳጳሳት ከትውልደ ኢትዮጵያውያን ባሻገር የየአካባቢውን ሕዝብ በማስተማርና በማቀፍ የተጣለባችሁን ሓዋርያዊ ተልእኮ በትጋትና በንቃት መወጣት ይኖርባችኋል፡፡
በማእከል ሆኖ እየመራ የሚገኝ ቅዱስ ሲኖዶስም ለዚህ ተልእኮ ምቹ መደላድል የመፍጠር ኃላፊነቱን በኣግባቡ መወጣት ይገባዋል፡፡ በተለይም ትምህርተ ሃይማኖትንና ቀኖና ቤተ ክርስቲያንን የተማሩና በጥልቀት የተገነዘቡ፣ ብስለትም ያላቸው፤ እንዲሁም በቋንቋና በሥነ ልቦና ዕውቀት የላቀ ሀብተ ጸጋ ያላቸውን በሐዋርያነት እያሠለጠነ በአጽናፈ ዓለም ሁሉ ሊያሰማራ ይገባል፡፡
ብፁዓን ሊቃነ ጳጰሳት የቅዱስ ሲኖዶስ ኣበላት!
በብሂለ አበው (ፀሐይ ለመስኮቷ ሳታበራ…) እንደሚባለው ለሌላው በብቃት መድረስ እንችል ዘንድ እኛ የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት የሲኖዶሱ መንበር በሚገኝባት ምድረ ኢትዮጵያ ከመቸውም የተሻለ ስራ በመስራት ለእግዚአብሔር መታዘዝ ሕዝቡንም ማገልገል ይገባናል፤ ሁላችንም እንደ ምንገነዘበው በሲኖዶሳችን ያልታቀፉ ብዙ ወገኖች በሀገር ውስጥ ኣሉን፤ እነዚህ ወገኖች አንዳንዶቹ በተለያየ ምክንያት ከኛ የወጡ ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ የሄዱት ወደ ቤታቸው እንዲመለሱ፣ ሌሎችም ወደ መንጋው እንዲቀላቀሉ በርትቶ መስራት የዚህ ጉባኤ ተቀዳሚ ተልእኮ ነው፤ ምክንያቱም ጸጋንና ሐዋርያነትን የተቀበልንበት ዋናው ምክንያት ይህንን ለማድረግ ነውና፡፡ ከዚህ አኳያ የቤተ ክርስቲያናችን ተደራሽነት በሳሳበት ኣካባቢ ሁሉ የተለየ ትኵረት ሰጥተን መስራትና ተጨባጭ ለውጥ ማምጣት ይኖርብናል፤

ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት የቅዱስ ሲኖዶስ ኣባላት!
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ውሉደ ክህነትና ምእመናን የሆን ሁላችን፣ ከሁሉ በፊት ያለንን ዓቅምና ብቃት በኣግባቡ መገንዘብ ይኖርብናል፤ ለእግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይሁንና ለፈጣሪው በቈራጥነት የሚታዘዝ ምእመን፣ ወጣት፣ ካህን ኣለን፤ ይህ ትልቅ ጸጋ ነው፤ ይህንን ጸጋ እግዚአብሔር፡ ለእግዚአብሔር መንግሥት በሚመች ሁናቴ ዝቅ ብሎ ማገልገል የክብር ክብር ነው፡፡ በመሆኑም ይህንን የእግዚአብሔር ሕዝብ በሓቅ፣ በቅንነት፣ በትጋትና በታማኝነት ቆመን ካገለገልነውና ኣባትነታችንንና መሪነታችንን በመልካም አሰራር በትክክል በኅሊናው እንዲቀረጽ ካደረግን፣ ይህ ኃይል ከጐናችን እንደማይለይ እርግጠኞች መሆን እንችላለን፤ ይህንን ካሳካን ለኛ የተሰጠ ኃይልና ብቃት በየትም ኣይገኝም፡፡
በዚህም በዚያም ሃይማኖቱ የሚጠይቀውን ሰብእና እና ቁመና ይዘን ከተገኘን፣ ሕዝበ ክርስቲያኑ ያለውን ብቻ ሳይሆን ሕይወቱን ሳይቀር ለመስጠት ወደ ኋላ የማይል የእግዚአብሔር ሕዝብ ኣለን፤ ስለዚህ ይህንን ማሳካት እንችል ዘንድ ከእምነት የሚነሣ መታዘዝ እንድናስገኝ የተቀበልነውን ጸጋና ሐዋርያነት በክብር እንያዝ፤
ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት የቅዱስ ሲኖዶስ ኣባላት!!
ለሕዝበ እግዚአብሔር የምናበረክተው ኣገልግሎት በመንፈሳዊ ብቻ ሳይሆን በኢኮኖሚውና በማኅበራዊው ኣገልግሎትም ጭምር ነው፤ ከዚህ ኣንጻር ሕዝባችን የተሻለ ማኅበራዊ ኣገልግሎት እንዲያገኝ፣ በኢኮኖሚውም ከድህነት የተላቀቀ እንዲሆን፤ እንደዚሁም ሰላሙና ኣንድነቱ የተጠበቀ እንዲሆን፣ በማስተማርም በተግባር በመሳተፍም የሕዝቡ መሪዎችና ኣርኣያ ሆነን መስራት ይገባናል፤በተለይም ከሰላም እጦት የተነሣ በእጅጉ እየተጎዳ ያለውን ሕዝባችን ሰላምና ፍትሕ እንዲያገኝ በጸሎትም በትምህርትም፣ በምክርም ተግተን መስራት ኣለብን፤
እንዳጋጣሚ ሆኖ የኢትዮጵያ ሕዝብ ከእንግልት የተላቀቀበት ጊዜ ብዙ እንዳልሆነ ይታወቃል፤ ለእንግልት እየተዳረገ ያለውም የሌሎች እጅ ባይለየውም በዋናነት በገዛ ልጆቹ ነው፤ እናት በገዛ ልጆቿ ስትንገላታ ማየት እጅግ ኣሳዛኝ ነገር ነው፤ እንደዚህ ያለው ነገር በደንብ ያልታሰበበት ኣካሄድ በብስለትና በንስሓ ማስተካከል አሸናፊነትን እንጂ ተሸናፊነትን አያሳይምና እንዲታሰብበት እንመክራለን፤ ከዚህ አንጻር ኢትዮጵያን ወደ ተሻለ ልማትና ዕድገት እናሻግራለን ብላችሁ እየደከማችሁ ያላችሁ ወገኖቻችን እባካችሁ መለስ ብላችሁ እናታችሁ የተንገላታችበትን እዩና በቃ በሉ፤ሁሉን የሚያግባባ ነገር ፈልጉና ችግሮችን በሰላማዊ ውይይት ፍቱ፤ በዚህ ኣማራጭ እናት ሀገር እፎይታ እንድታገኝ ኣድርጉ፤ ይህንም ለውድ እናት የሚደረግ ካሣ ኣድርጋችሁ ውሰዱት፤ የቤተ ክርስቲያናችን ወቅታዊ መልእክትና ጥሪም ይህ ነው፤በመጨረሻም
የቤተ ክርስቲያናችን መንፈሳዊ፣ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ኣስተዳደራዊ ኣፈጻጸማችን በመገምገም ለቀጣዩ ጊዜ የስራ ኣቅጣጫን የሚያስቀምጠው የረክበ ካህናቱ የቅዱስ ሲኖዶስ ቀኖናዊ ጉባኤ በዛሬው ዕለት የተጀመረ መሆኑን ለኦርቶዶክሳውያን ሕዝበ ክርስቲያን እናበስራለን፤
እግዚአብሔር የተባረከና የተቀደሰ ጉባኤ ያድርግልን!
እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ሕዝቦችዋን ይባርክ!
ወስብሐት ለእግዚአብሔር አሜን!
አባ ማትያስ ቀዳማዊ
ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ
ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት፣
ግንቦት ፮ ቀን ፳፻፲፯ ዓ.ም
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ እና የፓትርያርኩ የሰላም መልዕክት
“የፓርቲው ምዝገባ እንዲሰረዝ ቦርዱ ወስኗል"
መንግሥት በ3 ወር ይወርዳል ብለን . . . አቶ ጌታቸው ረዳ
ከመከላከያ ጋር ሰው የሚያዛወሩ ሕወሐቶች
“ሊገድሉኝ ወስነው ነበር’’
https://youtu.be/CmW1FJgBGiQ
“የፓርቲው ምዝገባ እንዲሰረዝ ቦርዱ ወስኗል"
መንግሥት በ3 ወር ይወርዳል ብለን . . . አቶ ጌታቸው ረዳ
ከመከላከያ ጋር ሰው የሚያዛወሩ ሕወሐቶች
“ሊገድሉኝ ወስነው ነበር’’
https://youtu.be/CmW1FJgBGiQ
YouTube
Lualawi ሉዓላዊ/"የፓርቲው ምዝገባ እንዲሰረዝ ቦርዱ ወስኗል"የፓትርያርኩ የሰላም መልዕክት/ "የኢትዮጵያ መንግሥት በ3 ወር ይወርዳል ብለን . . . "
ሊንኮች
Telegram
https://t.me/+tfZYjOsLvR00YzRh
TikTok
https://www.tiktok.com/@lualawi2016
YouTube
www.youtube.com/@Lualawi-2016
Instagram
https://www.instagram.com/lualawi2016/
Telegram/Whatsapp/viber
571-531-5892
…
Telegram
https://t.me/+tfZYjOsLvR00YzRh
TikTok
https://www.tiktok.com/@lualawi2016
YouTube
www.youtube.com/@Lualawi-2016
https://www.instagram.com/lualawi2016/
Telegram/Whatsapp/viber
571-531-5892
…
የሕወሐት መሪዎች እና የጦር አዛዦች በስጋት መኖሪያቸውን ቀየሩ
በትግራይ ወፍጮ ቤቶች ያላቸውን እህል እንዲፈጩ ታዘዋል
የሕወሐት ንብረት እንዲወረስ ምርጫ ቦርድ ወሰነ
የአልሻባብ አጥፍቶ ጠፊዎች በኢትዮጵያ ?
https://youtu.be/PXXzmzFa2AY
በትግራይ ወፍጮ ቤቶች ያላቸውን እህል እንዲፈጩ ታዘዋል
የሕወሐት ንብረት እንዲወረስ ምርጫ ቦርድ ወሰነ
የአልሻባብ አጥፍቶ ጠፊዎች በኢትዮጵያ ?
https://youtu.be/PXXzmzFa2AY
YouTube
Lualawi ሉዓላዊ/የሕወሐት መሪዎች እና የጦር አዛዦች በስጋት መኖሪያቸውን ቀየሩ/በትግራይ ወፍጮ ቤቶች ያላቸውን እህል እንዲፈጩ ታዘዋል/የአልሻባብ . .
ሊንኮች
Telegram
https://t.me/+tfZYjOsLvR00YzRh
TikTok
https://www.tiktok.com/@lualawi2016
YouTube
www.youtube.com/@Lualawi-2016
Instagram
https://www.instagram.com/lualawi2016/
Telegram/Whatsapp/viber
571-531-5892
…
Telegram
https://t.me/+tfZYjOsLvR00YzRh
TikTok
https://www.tiktok.com/@lualawi2016
YouTube
www.youtube.com/@Lualawi-2016
https://www.instagram.com/lualawi2016/
Telegram/Whatsapp/viber
571-531-5892
…
ሕወሐት በመሰረዙ ለአፍሪካ ሕብረት አቤቱታ አቀረበ
የፋኖ ውዝግብ ቀጥሏል ፣እስክንድር ነጋ ሊነሳ ነው
የጤና ሚኒስቴር ርምጃ እንደሚወስድ አሳሰበ
የዛሬ 36 ዓመት በዚህ ቀን ግንቦት 8 /1981
https://youtu.be/UvVj644FeSU
የፋኖ ውዝግብ ቀጥሏል ፣እስክንድር ነጋ ሊነሳ ነው
የጤና ሚኒስቴር ርምጃ እንደሚወስድ አሳሰበ
የዛሬ 36 ዓመት በዚህ ቀን ግንቦት 8 /1981
https://youtu.be/UvVj644FeSU
YouTube
Lualawi ሉዓላዊ/ሕወሐት በመሰረዙ ለአፍሪካ ሕብረት አቤቱታ አቀረበ / የፋኖ ውዝግብ ቀጥሏል ፣እስክንድር ነጋ ሊነሳ ነው /የጤና ሚኒስቴር አሳሰበ
ሊንኮች
Telegram
https://t.me/+tfZYjOsLvR00YzRh
TikTok
https://www.tiktok.com/@lualawi2016
YouTube
www.youtube.com/@Lualawi-2016
Instagram
https://www.instagram.com/lualawi2016/
Telegram/Whatsapp/viber
571-531-5892
…
Telegram
https://t.me/+tfZYjOsLvR00YzRh
TikTok
https://www.tiktok.com/@lualawi2016
YouTube
www.youtube.com/@Lualawi-2016
https://www.instagram.com/lualawi2016/
Telegram/Whatsapp/viber
571-531-5892
…
የዕለተ ዕሁድ የሉዓላዊ ሚዲያ የቀጥታ ሥርጭት (ውይይት)
ግንቦት 10/2017– May 18/2025
https://www.youtube.com/live/NnoRwyYHqqk?si=dyLQ40LlRViA1uc7
ግንቦት 10/2017– May 18/2025
https://www.youtube.com/live/NnoRwyYHqqk?si=dyLQ40LlRViA1uc7
YouTube
የዕለተ ዕሁድ የሉዓላዊ ሚዲያ የቀጥታ ሥርጭት (ውይይት) ግንቦት 10/2017– May 18/2025
Telegram
https://t.me/+tfZYjOsLvR00YzRh
TikTok
https://www.tiktok.com/@lualawi2016
YouTube
www.youtube.com/@Lualawi-2016
Instagram
https://www.instagram.com/lualawi2016/
Telegram/Whatsapp/viber
571-531-5892
Email…
https://t.me/+tfZYjOsLvR00YzRh
TikTok
https://www.tiktok.com/@lualawi2016
YouTube
www.youtube.com/@Lualawi-2016
https://www.instagram.com/lualawi2016/
Telegram/Whatsapp/viber
571-531-5892
Email…
“የፋኖ አደረጃጀት ፈርሷል፣መሪዎቹም ድንበር ላይ . . . ’’
የትግራይ ተኩሳት -231 ዱ ተጠርጣሪዎች
አቶ ጌታቸው እና የወጡባቸው 3 መግለጫዎች
ጄነራል ታደሰ በጅማ እና ባህርዳር . .
https://youtu.be/XdRBi-zw8CM
የትግራይ ተኩሳት -231 ዱ ተጠርጣሪዎች
አቶ ጌታቸው እና የወጡባቸው 3 መግለጫዎች
ጄነራል ታደሰ በጅማ እና ባህርዳር . .
https://youtu.be/XdRBi-zw8CM
YouTube
Lualawi ሉዓላዊ/የትግራይ ተኩሳት -231 ዱ ተጠርጣሪዎች /“የፋኖ አደረጃጀት ፈርሷል፣መሪዎቹም ድንበር ላይ . . . ’’/አቶ ጌታቸው ላይ 3 መግለጫዎች
ሊንኮች
Telegram
https://t.me/+tfZYjOsLvR00YzRh
TikTok
https://www.tiktok.com/@lualawi2016
YouTube
www.youtube.com/@Lualawi-2016
Instagram
https://www.instagram.com/lualawi2016/
Telegram/Whatsapp/viber
571-531-5892
…
Telegram
https://t.me/+tfZYjOsLvR00YzRh
TikTok
https://www.tiktok.com/@lualawi2016
YouTube
www.youtube.com/@Lualawi-2016
https://www.instagram.com/lualawi2016/
Telegram/Whatsapp/viber
571-531-5892
…
ኢሳይያስ በላይ ከተባለ ኢትዮጵያዊ ሞት ጋር በተያያዘ የሚሰራጨው መረጃ ሐሰተኛ ነው ሲል የኢትዮጵያ ፌድረራል ፖሊስ ሰነድ አያይዞ ማብራርያ ሰጥቷል።ፌደራል ፖሊስ ያወጣው መግልጫ የሚከተለው ነው።
፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12 ቀን 2017 ዓ.ም (ኢ.ፌ.ፖ.ሚ):-የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኢሳያስ በላይ የተባለ ግለሰብ በምርመራ ክፍል ውስጥ አሰቃቂ በሆነ ሁኔታ ተገደለ ተብሎ በአንዳንድ ሚዲያዎች እየተዘዋወረ የሚገኘው መረጃ ሀሰተኛ መሆኑን አስታውቋል።
በወቅቱ የተገኘው የሕክምና ማስረጃ እንደሚያሳየው የግለሰቡ ሕይወት ያለፈው በግል ጤና ችግር ምክንያት መሆኑን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ እየገለፀ፤ ለዚህም የወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ የሞቱን ምክንያት ለማረጋገጥ በወቅቱ የአስክሬን ምርምራ እንዲደረግ በደብደቤ ቁጥር ፌፎ/አስ/83/16 ዳግማዊ ሚኒሊክ ሪፈራል ሆስፒታልን ጠይቆ ሆስፒታሉም በደብዳቤ ቁጥር 5453/44/2016 በቀን 16/9/2016 ዓ.ም በላከው የአስክሬን ምርመራ ውጤት በአካሉ ላይ የደረሰ ምንም ውጫዊ ጉዳት የሌለው መሆኑንና የግለሰቡ ሞት በሳምባ ምች በሽታ ምክንያት የደም ዝውውሩና የትንፋሽ ስርዓቱ በማቆሙ እንደሆነ ለኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አረጋግጧል፡፡
የግለሰቡ አሟሟት እውነታው ይህ ሆኖ ሳለ የፖሊስን መልካም ስም ለማጉደፍ በየትኛውም ቦታ ሆነው በዚህ መልኩ ሐሰተኛ መረጃዎችን እየፈጠሩ በሚያሰራጩ የሚዲያ አካላት ላይ ሕጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ያሳስባል።
በመጨረሻም የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ከሪፎርሙ በፊት እንደነበረው ኃይል የተቀላቀለበት ምርመራ የሚያካሄድ ሳይሆን አሁን ላይ ዓለም በደረሰበት ቴክኖሎጂ እየታገዘ ዛሬም ወደ ፊትም ሰብዓዊ መብትን የሚያከብርና ባህሉ አድርጎ የሚቀጥል መሆኑን በዚህ አጋጣሚ ያረጋግጣል።

“የፌደራል መንግስት ሊያፈርሰን አማጺ እያደራጀብን ነው ‘’
የአሜሪካው አምባሳደር ሰለ ሰላም ለመምከር ሽሬ ገቡ
የዶ/ር ደብረጽዮን ቡድን አዲስ ጥሪ
“የሰላሙ እና የጦርነቱ ሕወሐት ቡድኖች”
ልማት የሚጠላ እና ቴክኖሎጂ የሚጠየፍ ፖለቲካ
https://youtu.be/dJJg1Hqe3Gk
የአሜሪካው አምባሳደር ሰለ ሰላም ለመምከር ሽሬ ገቡ
የዶ/ር ደብረጽዮን ቡድን አዲስ ጥሪ
“የሰላሙ እና የጦርነቱ ሕወሐት ቡድኖች”
ልማት የሚጠላ እና ቴክኖሎጂ የሚጠየፍ ፖለቲካ
https://youtu.be/dJJg1Hqe3Gk
YouTube
Lualawi ሉዓላዊ/“የፌደራል መንግስት ሊያፈርሰን አማጺ እያደራጀብን ነው ‘’/የአሜሪካው አምባሳደር ስለ ሰላም ለመምከር ሽሬ ገቡ /የዶ/ር ደብረጽዮን .
ሊንኮች
Telegram
https://t.me/+tfZYjOsLvR00YzRh
TikTok
https://www.tiktok.com/@lualawi2016
YouTube
www.youtube.com/@Lualawi-2016
Instagram
https://www.instagram.com/lualawi2016/
Telegram/Whatsapp/viber
571-531-5892
…
Telegram
https://t.me/+tfZYjOsLvR00YzRh
TikTok
https://www.tiktok.com/@lualawi2016
YouTube
www.youtube.com/@Lualawi-2016
https://www.instagram.com/lualawi2016/
Telegram/Whatsapp/viber
571-531-5892
…