Haleta Tutors
1.69K subscribers
269 photos
10 videos
54 links
We help students get ahead in their academics through one to one tutorial sessions with our top tutors.

Our website: www.haletatutors.com
Contact:
Telegram: @haletatutor Or
Phone: 0901920092 / 0901102455
Office: 4th Floor, Nuha Building, Bethel , AA
Download Telegram
እንቆቅልሽ
-በእጅ ተዘርቶ በአፍ የሚለቀም ?
ይሞክሩ!
#haletatutors
#enkokelesh
እንቆቅልሽ!
ከውሃ ተፈጥሮ
በውሃ የሚጠፋ
ይሞክሩ!

#haletatutors
#enkokelesh
እንቆቅልሽ!

እናቷ ተቀማጭ
ልጅቷ ዟሪ

ይሞክሩ!

#haletatutors
#enkokelesh
እንቆቅልሽ!

አንገትና ጆሮ አለው
ግን ነፍስ የለውም

ይሞክሩ!

#haletatutors
#enkokelesh
እንቆቅልሽ!

እናቷ ጥቁር
ልጆቿ ነጭ

ይሞክሩ!

#haletatutors
#enkokelesh
እንቆቅልሽ!

ሲገዙት ጥቁር ፣
ሲጠቀሙት ቀይ ፣
ሲጥሉት ግራጫ

ይሞክሩ!

#haletatutors
#enkokelesh
እንቆቅልሽ!

አስራ ሁለት
ተመልካች
ሁለት ደናሽ

ይሞክሩ!

#haletatutors
#enkokelesh
እንቆቅልሽ!

ስታበላ እንደ እናት
ስትቆጣ እንደ እንጀራ እናት

ይሞክሩ!

#haletatutors
#enkokelesh
እንቆቅልሽ!

አራት እግር አለው ግን
ወንዝ መሻገር አይችልም

ይሞክሩ!

#haletatutors
#enkokelesh
እንቆቅልሽ!

ነፍስ የላት
ሁለት እግር አላት

ይሞክሩ!

#haletatutors
#enkokelesh
እንቆቅልሽ!

ልጆቿን አቅፋ
ብርድ ይምታስመታ

ይሞክሩ!

#haletatutors
#enkokelesh
እንቆቅልሽ!

ሰፊ ጭልፋ
አፈር የሚገፋ

ይሞክሩ!

#haletatutors #enkokelesh
እንቆቅልሽ!

መካሪ ሳጥን

ይሞክሩ!

#haletatutors #enkokelesh
እንቆቅልሽ!

ስታበላ እንደ እናት ፤ ስትቆጣ እንደ እንጀራ እናት

ይሞክሩ!

#haletatutors #enkokelesh