for-coder
437 subscribers
100 photos
53 videos
23 files
137 links
Download Telegram
✳️ Repack የሆኑ ስልኮችን እንዴት መለየት እንችላለን? Repack ማለት ምን ማለት ነው?

🔻Repack ማለት አንድ የስልክ ካምፓኒው ምርቶቹን ለገበያ ከቀረበ በኋላ በአጋጣሚ ድንጋዩ ቢደክም ስክሪን ቢሰበር የመሣሠሉት ችግሮች ሲከሠቱ በአነስተኛ ዋጋ ስልክ አምራቾቹ መልሰው ከተጠቃሚ ይገዛሉ።

🔻ከዛን ልክ እንደ አዲስ ስልክ አዲስ Identity በመስጠት በድጋሜ መልሶ ለገበያ ያቀርባል። በተለይ በአፍሪካ ሀገራት ይህ ነገር የተለመደ ነው። ከዚህም መካከል አብዛኛው Repack ስልኮች ሀገራችን የሚገኙ ናቸው።

🔻ስለሆነም ስልክ ስትገዙ በቀላሉ አይታችሁ መለየት አይቻልም ስለዚህ እነኚን ነገሮች በመመልከት በድጋሜ ተጠግነው ከሚሸጡ ስልኮች እራሳችሁን ጠብቁ።

✔️መለያ መንገዶች :-

1. የመጀመርያው ነገር አዲስ IMEI ይሠጣቸዋል። ይህንንም በቀላሉ ለማወቅ ስልካችሁ ጀርባ ወይም ከሚሸጥበት ካርቶን ጀርባ የተለጠፈ 15 ዲጅት ኮድ አለ ይህንን በመመልከት ከዛን *#06# በመጫን መመልከት ሁለቱ ቁጥሮች ተመሣሣይ ካልሆኑ Repack ስልክ ነው ማለት ነው ።

2. ስልካችሁ ላይ Setting ላይ በመግባት About Phone በመቀጠል Status ላይ በመሄድ IMEI ከሚለው በታች IMEI SV (International Mobile Equipment Identity Software Version) የሚለውን መመልከት።Repack ስልክ ከሆነ 001 ወይም ከዛ በላይ ነው። ነገር ግን ከካምፓኒው የወጣ ከሆነ 00 መሆን አለበት።

🔻አንዳንድ ስልኮች ግን Repack ባይሆን IMEI SV 01 ወይም 01 በላይ ሊሆኑ ይችላሉ። ከነዚህም መሀል Techno እና Infinix የመሳሰሉት ይጠቀሳሉ። ነገር ግን Repack ነው ማለት አይደለም።

🔻ስለዚህ Mobile ከመግዛታችን በፊት ባለሞያ (ስለ ስልክ የሚያቅ ሰው) ብናማክር ይመረጣል። ለማንኛውም እገዛ የሚፈልግ ሰው በጉሩፖችን መጠየቅ ይችላል።

‼️Join & Share
FLASH TECHX
" #Keep calm
&
#Learn programing " K

📰📖📕📑📖AND ALSO DON' FORGET TO INVITE FRIENDS 📰📖



#CREATOR:- @badguyf
https://t.me/FLASHTECHX
#windows_11

የዊንዶውስ 10 ኦፐሬቲንግ ሲስተም ይተካል ተብሎ የታሰበው አዲሱ የዊንዶውስ 11 ኦፐሬቲንግ ሲስተም ይፋ ሁኖል በጣም ብዙ አዳዲስ እና ማራኪ ነገሮዎችን ይዞ የቀረበው ይህ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ሰኔ(ጁን) 24 ሙሉ በሙሉ ይለቀቃል፡፡
Windows starting menu ከበፊቱ ዊንዶስ 10 ጋር ይመሳሰላል።

የዊንዶውስ 11 ኦፐሬቲንግ ሲስተም አዳዲስ ፊውቸሮዎች መካከል
#1.አዲስ አንሜሽን አክቶል(New Animation)

#2 ብዙ ስራዎችን በቀላሉ እንድንሰራ የሚስችል መልቲ ታስኪንግ(Multi Tasking)
#3 ተች ኮንትሮል(Touch Controls)

#4. አዲስ እና ምርጥ ሳውንድ(Fresh Sounds)

#5.ዳርክ ሞድ (Dark Mode)

#6 የጠርዝ እጥፋት (Rounded Corner)

#7.አዳዲስ አይከኖዎችን(New Icons)

#8.ቨርችዎል ዴስክቶፕ(Virtual Desktop)

#9.ዊጀት(Widgets)

#10.አክሽን ሴንተር (Action Center)


https://t.me/flashtechx