Ethiopian music lyrics
274 subscribers
52 photos
1 video
1 file
8 links
የተለይዩ አዲስ እና የድሮ የሀገራችን ዘፈኖች ላይሪክስ እዚህ ላይ ያግኛሉ ።
Download Telegram
#ጽናት_ልሳኑ #ተረጋጊ_ማለት
አይዘጋ አይዘጋ ክፍት ይሁን መስኮቱ
ከንፋስ ጋር ይመጣል ናርዶስ ሰውነቱ
እሱን ማሰብ እንደ ኮከብ ጌጥ ነው ሌሊቱ
ስሮጥ ስከተልህ ስሮጥ ስከተልህ
በሀሳብ ጎዳና
የሰላሌው ፈረስ የሰላሌው ፈረስ
መች ይቀድመኝና
መጣሁ ሳትለኝ ና መጣዉ ሳትለኝ ና
ስናፍቅህ በጣም
ናፍቆት እንደሞት ነው ናፍቆት እንደሞት ነው
በቀጠሮ አይመጣም
ተረጋጊ ማለት ምንድነው.. አማ አማ
ናፍቆት እኮ ቀልቤን በተነው.. አማ አማ
ንፋስ እንደነካው ደመና.. አማ አማ
ተው ልፋቴ እንዳይቀር መና.. አማ አማ
የኔ ገላ.. አማ አማ
ተው ምነው.. አማ አማ
ፍቅር እኮ ነው.. አማ አማ
ጡር አለው.. አማ አማ.....
አንቲያ አርዳ ሀርከን ጉያ ሱመን ፌዳ
አማ አማኦ ናዱፍቴ አዱ ገመዳ
ነይ በለኝ ነይ በለኝ ፍቅሬ ወይ በለኝ
ነይ በለኝ ነይ በለኝ አታስጨንቀኝ
አማ አማ አማ አማ ደፊ ና ኮቱ
ጃለለኬ ጃለለኬ ተኤ መራቱ
አንዴ በሰላሌ አንዴ በወለጋ
ሳልታክት ኖርኩት ፍቅርን ፍለጋ
‹‹በሬዳ ሁንደራ ኢልመ ታዬ ብሩ
ናፍ ዱፍታሬ አኒዮ ሂንጅሩ
አን ሲያዳ አልከን ጉያ ሲውመን ፌዳ
አማ አማዎ /2x/ ዮ ናፍዱፍቴ ነቱ ገመዳ››
ነይ በለኝ /2x/ ፍቅሬ ወይ በለኝ
ነይ በለኝ /2x/ አታስጨንቀኝ
አንድ እንስራ ሙሉ ውሃ ያውም በዳገቱ
ተሸክሜ ነበር የምሮጥ ብርቱ
እኔ አልቻልኩም /2x/ ገደለኝ ናፍቆቱ
ስንገበገብልህ /2x/ በዓይኔ በብስና
ስሰቃይ ሁሌ /2x/ እንዴት ይሁን መና
ናፍቆት እንደ ስካር /2x/ እያስለፈለፈኝ
ከመውደቄ በፊት /2x/ ድረስና አትርፈኝ
ተረጋጊ ማለት ምንድነው.. አማ አማ
ናፍቆት እኮ ቀልቤን በተነው.. አማ አማ
ንፋስ እንደነካው ደመና.. አማ አማ
ተው ልፋቴ እንዳይቀር መና.. አማ አማ
የኔ ገላ.. አማ አማ
ተው ምነው.. አማ አማ
ፍቅር እኮ ነው.. አማ አማ
ጡር አለው.. አማ አማ.....

Shear to your best friend for more lyrics
@ethiopian_music_lyrics