Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
90.5K subscribers
3.55K photos
134 videos
2 files
398 links
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በዚህ የክረምት ወቅት በሽርሽር ዘና ለማለት አስበዋል? እንግዲያውስ ከቤተሰብዎና ከወዳዶችዎ ጋር አስደሳች የዕረፍት ጊዜ እንዲያሳልፉ ኢቲ ሆሊዴይስ ወደ ተለያዩ የሀገራችን የቱሪስት መዳረሻዎች የጉዞ ፓኬጆን /ጥቅሎችን/ በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርቦልዎታል፡፡ www.ethiopianholidays.com
https://www.ethiopianholidays.com/package-lists/84/?packageTypeName=Summer%20Packages&packageTypeId=84&countryName=null&countryCode=null
ኢሜል: EthiopianHolidays@ethiopianairlines.com
#ኢቲሆሊዴይስ