Dereje Habtewold official
163 subscribers
50 photos
10 videos
7 links
Download Telegram
በሰሜን ሸዋ ዞን የደራ ቱቲ ሰኞ ከተማ ገበያ ነዋሪዎች ፤በአማራ ህዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለው ግድያ ይቁም ሲሉ በሰልፍ ጠየቁ::
(ዋናው ጥያቄ፦የኦህዴድ ሹሞች ከሕግ በላይ በኾኑበት ሀገር ፤ የሰበር ሰሚ ፍርድ ቤቱ ውሳኔ ተፈጻሚ ይሆናል ወይ?የሚለው ነው።)

የቀድሞ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ እና የኦሮሚያ ክልል የካቢኔ አባል አቶ ታዬ ደንደአ በዋስ እንዲለቀቁ መወሰኑን ባለቤታቸው ሲንትያ አለማየሁ ለቢቢሲ ተናግረዋል።።
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ውሳኔውን ያሳለፈው ዛሬ ሰኞ፣ ህዳር 23 ቀን 2017 ዓ.ም በነበረው ችሎት ነው።
(BBC)
ሰበር! የመከላከያው ከፍተኛ አዛዥ ኮሎኔል አበራ በይፋ ፋኖን ተቀላቀሉ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አባት ሀገር ሸዋ!
ይህን ቪዲዮ "በሰባራ ክላሽ መንግስትን መገልበጥ አይቻልም!"ላለው ሰውዬ አድርሱልን። "ብርሃኑ ጁላ ውሎ ይግባ"ገና ያስታጥቀናል ብለዋል።
አዲስ አበባ በእሳት ተቃጥላ አለቀች...
-በምስሉ ላይ የሚታየው የመጀመሪያው እሳት አደጋ ትናንት ምሽት በሲ ኤም ሲ የተከሰተ ሲሆን፤ሁለተኛው ደግሞ ዛሬ በጃን ሜዳ የተከሰተ ነው።
አንጋሳ ኢብራሂም እና ታዬ ደንደአ አስቀድማችሁ በማናገራችሁ ልትመሰገኑ ይገባችኋል።

-ከራስ ጋር እርቅ!

እድሜ ለፋኖ እነ ሽሜ ያደራጁትና ሕዝብ ሲጨፈጭፉበት የነበረው ኃይል በይፋ አሰላለፉን ለይቷል።
የቻይናው አምባሳደር የሹመት ደብዳቢያቸውን ለፕሬዚዳንት ታዬ ሲያቀርቡ፤ በባህላችን መሰረት አቶ ታዬ መነሳት አልነበረባቸውም ትላላችሁ?
የአዲስ አበባ አስተዳደር ከሰሞኑ የሸኔ ስምምነት ጋር ምን የሚያገናኘው ነገር አለ? አዳነች አቤቤ ማዘጋጃ ቤት ድረስ የጋበዘቻቸው የሸኔ ታጣቂዎች ጉዳይ ምንን ያመለክታል? የአፍሪካ ህብረት ውስጥ አንድ ቁልፍ ቦታ ስልጣን እንዲይዙ የተደረጉት ብ/ጄ ሃይሉ ጎንፋ ከዚሁ ከሰሞኑ ድራማ ጋር ተያይዞ በብዙ የተከሰቱበት ሚስጢር ምንድን ነው? ጥያቄው ብዙ ነው። መልሱ ግን አንድ ነው። በቤተሰብ መሃል ጣልቃ መግባት አያስፈልግም።
እንኳን ለቤትህ አበቃህ።

ምንም የፖለቲካ አተያይ ልዩነት ቢኖረንም፤ ጠንካራ የአቋም ሰው በመኾንህ አከብርሃለሁ።

ጀግና!
አምስት ዓመት በብልጽግና አበል ሲዋጋ የከረመ ታጋይ....?
ጃል ሰኚ፤ በሠራዊቱ አዛዦች ዩኒፎርም ተከስቶልሀል።

ነገ ጧት ጀኔራል ወይም ፊልድ ማርሻል ቢባል እንዳይገርምህ። ባለፉት ዓመታት ለሠራው ሥራ ገና ብዙ ሽልማት ይጠብቀዋል።
እኛው ነን!
በሽር አላሳድን ከደማስቆ ይዛ የወጣችው አውሮፕላን እስካሁን የት እንዳረፈች አልታወቀም። በሊባኖስ እና ስሟ ባልተጠቀሰ አንዲት ሀገር ለማረፍ ያቀረበው ጥያቄ ውድቅ ሆኖበት አውሮፕላኗ የምታርፍበት ሀገር እንዳጣች ነው የተዘገበው።

በአሁን ሰዓት አላሳድን የያዘችው ፕሌን የት ትሆን?የሚለው የሁሉም ጥያቄ ሆኗል።

ያ የማይነቃነቅ የመሰለው ዘረኛ አምባገነን ፤ እነሆ በስተመጨረሻ ምድሪቱ ሳትቀር ማረፊያ ቦታ ነፍጋው ፍጻሜው በውርደትና በጭንቀት እየተደመደመ ይገኛል።
ሰበር የምስራች ዜና!

ዛሬ ኅዳር 29/2017 ዓ.ም ለጎንደር ሕዝብ፣ ለጎንደር አርበኞችና ለመላው የአማራ ሕዝብ እንዲሁም የኅልውና ታጋዮች በአንድ አደረጃጀት የመገመድ መቅድም ታሪካዊት ቀን ሆና ተመዝግባለች።

በአርበኛ ባዬ ቀናው የሚመራው "የአማራ ፋኖ በጎንደር" እና በአርበኛ ሐብቴ ወልዴ የሚመራው "የአማራ ፋኖ ጎንደር እዝ" ወደ አንድ ቀጠናዊ አታጋይ ተቋምነት ለመምጣት ከስምምነት ላይ መድረሳቸውን ባወጡት የጋራ መግለጫ አሳውቀዋል።

በአርበኛ ባዬ ቀና የሚመራው የአማራ ፋኖ በጎንደር ከየትኛውም ዓይነት አደረጃጀት ውስጥ አለመኖሩን በተቋሙ መሪ አርበኛ ባዬ ቀናው በኩል የተገለጠ ሲሆን፣ በአርበኛ ሐብቴ ወልዴ የሚመራው የአማራ ፋኖ ጎንደር እዝ በበኩሉ "ከአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት" እራሱን እንዳገለለና ሁለቱም አደረጃጀቶች ከምንም አደረጃጀት ነጻ ሆነው የአንድ ተቋምነት አደረጃጀቶችን በሰየሟቸው አመቻች ግብረ ኃይሎች አማካይነት ቋጭተው የመጨረሻውን ዝርዝር መግለጫ እንደሚሰጡ የበላይ ጠባቂ አባቶች በተገኙበት መስጠት ችለዋል።
ወንድማችን ሱሌማንን ከሳዑዲ እስር ቤት ለማስወጣት ብዙ ሙከራ ቢደረግም ፤በሪያድ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ እና ለብልፅግና ያደሩ የቀድሞ የሱሌማን የቅርብ ሰዎች በፈጠሩት ችግር ሳይሳካ ቀርቷል። በስተመጨረሻም ሱሌማን ለጨካኞች ከተላልፎ ተሰጥቷል።
ዓላማቀፍ ሚዲያዎች እየተቀባበሉት ስላለው ስለ በሽር አል አሳድ እና ስለ ሶሪያ አንዲት ቃል እንዳይተነፍስ የታገደው ፋና፤ ጎረቤት ኤርትራን ሲራገም ውሏል።
"ኧረ ስለ ሶሪያ አንድ ነገር በሉ እንጂ?" ሲባሉ- ስለ ኤርትራ መዘብዘብ ጀመሩ።

-እንዴት አደራችሁ?
ፋና፦ ተልባ እየዘራን ነው።
-ከፍዬልና ከበግ ሥጋ ማን ይጣፍጣል?
ፋና፦የዓሣ ሥጋ ያሙለጨልጫል።
የአማራ ፋኖ በጎጃም ያቀረበው የአድማ ጥሪ ከጎጃም አልፎ እንደ ውርጌሳ ባሉ የሰሜን ወሎ ከተሞችም እየተተገበረ ይገኛል። እጅግ በርካታ ከተሞች ጭር ካሉ፤እነሆ ሦስተኛ ቀናቸውን አስቆጥረዋል።
መሬቱ ላይ የታዬው ሁኔታ፤ "ጽንፈኛውን ደምስሰነዋል።አጽድተነዋል።እየለቃቀምነው ነው" እያሉ ሲወሻክቱ የሰነበቱትን የአብይን ጄኔራሎችና የብልጽግና ሹሞች ያዋረደ ነው- ውርደት ልማዳቸው ቢሆንም ቅሉ።
ማንን ነው ደምስሰህ የምትጨርሰው? ትግሉ የሕዝብ በኾነበት ሁኔታ ማንንስ ነው የምታጸዳው?

የጆሮ አስም ይዞህ መስሚያህ ቢታፈንም ፤ "የፈለገውን ያህል ጦር ብታሰልፍ፤ ህዝብ ጋር ታግለህ ልታሸንፍ አትችልም" ብለን ደጋግመን ነግረንሃል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የማርና የወተት ዘመን -ብልጽግና!

የጤና ባለሙያዎች የጠቅላይ ሚኒስትሩን ምክር እየተገሩ ነው።