Dagmawi Babi
6.83K subscribers
15.8K photos
2.13K videos
243 files
2.25K links
Believer of Christ | Creative Developer.

Files Channel: https://t.me/+OZ9Ul_rSBAQ0MjNk

Community: @DagmawiBabiChat
Download Telegram
Good night

"ፍቅር ይህ ነው፤ እኛ እግዚአብሔርን እንደ ወደድነው ሳይሆን እርሱ እንደ ወደደንና ስለ ኀጢአታችን ማስተስረያ ይሆን ዘንድ ልጁን መላኩ ነው።"
-- 1 ዮሐንስ 4:10

#Scripture
@Dagmawi_Babi
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
39🥰5
Good night

“አንተ ሁሉን ማድረግ እንደምትችል፣ ዕቅድህም ከቶ እንደማይሰናከል ዐወቅሁ።"
— ኢዮብ 42:2

#Scripture
@Dagmawi_Babi
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
48
Good night

"ጆሮዬ ስለ አንተ ሰምታ ነበር፤ አሁን ግን ዐይኔ አየችህ።"
-- ኢዮብ 42:5

#Scripture
@Dagmawi_Babi
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
55🌚1
"ጌታ መንፈስ ነው፤ የጌታም መንፈስ ባለበት በዚያ ነጻነት አለ።"
-- 2 ቆሮንቶስ 3:17

#Scripture
@Dagmawi_Babi
🔥312
"እግዚአብሔር በሰጠን በመንፈስ ቅዱስ ፍቅሩን በልባችን አፍስሷልና።"
-- ሮሜ 5:5

#Scripture
@Dagmawi_Babi
25
Good night

"አምላካችሁ እግዚአብሔር በእጃችሁ ሥራ ሁሉ ባርኳችኋል፤ በዚህ ጭልጥ ባለው ምድረ በዳ ባደረጋችሁት ጕዞ ጠብቋችኋል። በእነዚህ አርባ ዓመታት አምላካችሁ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነበርና አንዳችም ነገር አላጣችሁም።"
-- ዘዳግም 2:7

#Scripture
@Dagmawi_Babi
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
43🥰5❤‍🔥1
Good night

"ስለዚህ ለነገ በማሰብ አትጨነቁ፤ የነገ ጭንቀት ለነገ ይደር፤ እያንዳንዱ ዕለት የራሱ የሆነ በቂ ችግር አለውና።"
-- ማቴዎስ 6:34

#Scripture
@Dagmawi_Babi
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤‍🔥275👍1
Good night

“ልጆቹ ገና ሳይወለዱ፥ በጎ ወይም ክፉ ምንም ሳያደርጉ፥ ከጠሪው እንጂ ከሥራ ሳይሆን በምርጫ የሚሆን የእግዚአብሔር አሳብ ይጸና ዘንድ”
— ሮሜ 9፥11

#Scripture
@Dagmawi_Babi
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
32🤔1
Good night

"በተጠማ ምድር ላይ ውሃ፤ በደረቅ መሬት ላይ ወንዞችን አፈስሳለሁና፤ መንፈሴን በዘርህ፣ በረከቴንም በልጅ ልጅህ ላይ አወርዳለሁ።"
— ኢሳይያስ 44:3

#Scripture
@Dagmawi_Babi
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
33
Good night

“የሚያምኑ ሁሉ ይጸድቁ ዘንድ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነውና።”
— ሮሜ 10፥4

#Scripture
@Dagmawi_Babi
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
21
Good night

"ስለዚህ በጸሎት የምትለምኑትን ሁሉ እንደ ተቀበላችሁት አድርጋችሁ ብታምኑ ይሆንላችኋል።"
— ማርቆስ 11:24

#Scripture
@Dagmawi_Babi
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
48
Good night

"ከዚህ በኋላ አዲስ ሰማይና አዲስ ምድር አየሁ፤ የመጀመሪያው ሰማይና የመጀመሪያዪቱ ምድር ዐልፈዋልና፤ ባሕርም ከእንግዲህ ወዲህ አይኖርም።

ቅድስቲቱ ከተማ፣ አዲሲቱ ኢየሩሳሌም ለባሏ እንደ ተዋበች ሙሽራ ተዘጋጅታ ከሰማይ ከእግዚአብሔር ዘንድ ስትወርድ አየሁ።

ደግሞም እንዲህ የሚል ታላቅ ድምፅ ከዙፋኑ ሲወጣ ሰማሁ፤ “እነሆ፤ የእግዚአብሔር ማደሪያ በሰዎች መካከል ነው፤ እርሱ ከእነርሱ ጋር ይኖራል፤ እነርሱም ሕዝቡ ይሆናሉ፤ እግዚአብሔር ራሱም ከእነርሱ ጋር ይኖራል፤ አምላካቸውም ይሆናል።

እንባን ሁሉ ከዐይናቸው ያብሳል፤ ከእንግዲህ ወዲህ ሞት ወይም ሐዘን ወይም ልቅሶ ወይም ሥቃይ አይኖርም፤ የቀድሞው ሥርዐት ዐልፏልና።”
— ራእይ 21:1-4

#Scripture
@Dagmawi_Babi
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
26
Good night

"ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር ዐልፏል፤ እነሆ፤ አዲስ ሆኗል።"
— 2 ቆሮንቶስ 5:17

#Scripture
@Dagmawi_Babi
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
38👏12🥰4❤‍🔥2🔥2🙏2😁1
Good night

"የጭንቀት ጊዜ ሳይመጣ፣ “ደስ አያሰኙኝም” የምትላቸው ዓመታት ሳይደርሱ፣ በወጣትነትህ ጊዜ፣ ፈጣሪህን ዐስብ።"
-- መክብብ 12:1

#Scripture
@Dagmawi_Babi
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
40🔥1
Good night

"በምንጠራው ጊዜ ሁሉ አምላካችን እግዚአብሔር ለእኛ ቅርብ እንደ ሆነ አማልክቱ የሚቀርቡት ሌላ ታላቅ ሕዝብ ማነው?"
-- ዘዳግም 4:7

#Scripture
@Dagmawi_Babi
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
43
Good night

"ኃይል የሌለውን ምንኛ ረዳኸው! ብርታት የሌለውን ክንድ ምንኛ አዳንኸው! ጥበብስ የሌለውን ምንኛ መከርኸው! ብዙ እውቀትንስ ምንኛ ገለጥህለት!"
— ኢዮብ 26

#Scripture
@Dagmawi_Babi
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
49🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"ጌታችን ኢየሱስም፥ “ስለ አየኸኝ አመንህን? ብፁዓንስ ሳያዩ የሚያምኑ ናቸው” አለው።"
— ዮሐ 20:29

#Spiritual #Scripture
@Dagmawi_Babi
10🔥5
Good night

"ጌታ​ችን ኢየ​ሱ​ስም በዚህ መጽ​ሐፍ ያል​ተ​ጻፈ ብዙ ሌላ ተአ​ም​ራት በደቀ መዛ​ሙ​ርቱ ፊት አደ​ረገ። ነገር ግን ይህ የተ​ጻፈ ኢየ​ሱስ እርሱ ክር​ስ​ቶስ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ልጅ እንደ ሆነ እና​ንተ ታምኑ ዘንድ፥ አም​ና​ች​ሁም በስሙ የዘ​ለ​ዓ​ለም ሕይ​ወ​ትን ታገኙ ዘንድ ነው።"
— የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 20:30-31

#Scripture
@Dagmawi_Babi
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
37
Good night

"እኛ ግን የክርስቶስ ልብ አለን።"
— 1 ቆሮንቶስ 2:16

"But we have the mind of Christ"
— 1st Corinthians 2:16

#Scripture
@Dagmawi_Babi
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
46
Good night

"ለደከመው ብርታት ይሰጣል፤ ለዛለው ጕልበት ይጨምራል።"
-- ኢሳይያስ 40:29

#Scripture
@Dagmawi_Babi
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
14