Dagmawi Babi
6.45K subscribers
14.9K photos
1.96K videos
233 files
2.08K links
Believer of Christ | Creative Developer.

Files Channel: https://t.me/+OZ9Ul_rSBAQ0MjNk

Community: @DagmawiBabiChat
Download Telegram
Well this's awesome and cheap...

ስልክዎ በፎቶ፣ ቪዲዮና ሌሎች ፋይሎች ተጨናንቆ፤ ተጨማሪ ሚሞሪ ካርድ ማግኘት ሃሳብ ከሆነብዎ
አይበለውና ስልኬ ቢጠፋ/ቢበላሽ ፋይሎችዎ ነገር ሃሳብ ከገባዎ እነሆ መፍትሄው #ቴሌድራይቭ

#ቴሌድራይቭ የፎቶ እና ቪዲዮ መረጃዎ አስተማማኝ ማከማቻ ሲሆን መረጃዎችዎን በቀላሉ ለወዳጆችዎ ማጋራት ይችላሉ፡፡
ምን ይሄ ብቻ የስልክ አድራሻዎችን እና የፅሁፍ መልዕክት መረጃዎችን ያስቀምጣል

አገልግሎቱን ለማግኘት መተግበሪያውን ከ onelink.to/sd4rv4 ያውርዱ

#EthioTelecom #TeleDrive #CloudStorage
@Dagmawi_Babi