This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሕይወቴ ትርጉም ነህ
የከፍታዬ ምክንያት
መዳን የሆንክላት ላንዷ ነፍሴ
ወደህ የተቤዥሃት
ተስፋ የማደርግህ
ትመጣለህ ብዬ
የእውነቱን ልናገር ከውስጥ ከመንፈሴ
ኑሮ መቃብር ነው ያላንተ ኢየሱሴ
የከፍታዬ ምክንያት
መዳን የሆንክላት ላንዷ ነፍሴ
ወደህ የተቤዥሃት
ተስፋ የማደርግህ
ትመጣለህ ብዬ
የእውነቱን ልናገር ከውስጥ ከመንፈሴ
ኑሮ መቃብር ነው ያላንተ ኢየሱሴ
Good night ✨
“አሁንም ቢሆን፣ በጾም፣ በልቅሶና በሐዘን፣ በፍጹም ልባችሁ ወደ እኔ ተመለሱ” ይላል እግዚአብሔር።
ልባችሁን እንጂ፣ ልብሳችሁን አትቅደዱ፤ ወደ አምላካችሁ ወደ እግዚአብሔር ተመለሱ፤ እርሱ መሓሪና ርኅሩኅ፣ ቍጣው የዘገየና ፍቅሩ የበዛ፣ ክፉ ነገር ከማምጣትም የሚታገሥ ነውና።"
— ኢዩኤል 2:12-13
#Scripture
@Dagmawi_Babi

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Believe this if you dare:
“እንግዲህ ወንድሞች ሆይ፤ የኀጢአት ይቅርታ የሚገኘው በኢየሱስ በኩል መሆኑ እንደ ተሰበከላችሁ ዕወቁ፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ በሙሴ ሕግ በኩል ማግኘት ያልተቻለውን ጽድቅ ያገኛል።"
— ሐዋርያት ሥራ 13:38-39
“እንግዲህ ወንድሞች ሆይ፤ የኀጢአት ይቅርታ የሚገኘው በኢየሱስ በኩል መሆኑ እንደ ተሰበከላችሁ ዕወቁ፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ በሙሴ ሕግ በኩል ማግኘት ያልተቻለውን ጽድቅ ያገኛል።"
— ሐዋርያት ሥራ 13:38-39
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Important advice.
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Native android devs when flutter bros approach them
Btw you should sometimes check @EEUEthiopia to see if it's a planned power off.
Send me pictures of your Bible
Drop pictures in the comment section, let's make this thread so beautiful🥰
Drop pictures in the comment section, let's make this thread so beautiful
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM